#ለጠቅላላ እውቀት
ለማሻሻያ ሥራ የሚቋረጥ የኤሌክትሪክ ኃይል አቅርቦት!
ቅዳሜ ጥቅምት 1 ቀን 2012 ዓ.ም ከጠዋቱ 2:00 ሰዓት እስከ ቀኑ 6:00 ሰዓት ድረስ፣ በእህል በረንዳ፣ በአውቶብስ ተራ፣ በአዲስ ከተማ ት/ቤት፣ በገነሜ ት/ቤት፣ በመሳለምያ፣ በእሳት አደጋ፣ በሳንባ ነቀርሳ፣ በአበበ ቢቂላ እስታድየም፣ በታይዋን፣ በሆላንድ ኤምባሲ፣ በፈረንሳይ ኤምባሲ፣ በጉራራ፣ በፊልም ማእከል፣ በራስ ካሳ ክሊኒክ፣ በአቦ ቤ/ክ፣ በእንጦጦ ኪዳነ ምህረት ቤ/ክ፣ በጎፋ ኪዳነ ምህረት፣ በመካኒሳ ቆሬ ኮንደሚኒየም፣ በቆሬ ካምፕ፣ በብስራተ ገብርኤል ፣ በፅዮን ሆቴል፣ በአዲሱ ገበያ፣ በሸጎሌ አንበሳ ሳተላይት ጋራዥ፣ በድሬ ቆዳ እና አካባቢዎቻቸው፣ በከፍተኛ የኤሌክትሪክ መስመር ላይ የማሻሻያ ሥራ ለማከናወን የኃይል አቅርቦት የሚቋረጥ በመሆኑ ክቡራን ደንበኞቻችን ከወዲሁ አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት እንድታደርጉ በአክብሮት እናሳውቃለን፡፡
#የኢትዮጵያኤሌክትሪክአገልግሎት

ክቡራትና ክቡራን አስቀድመን ከድምጸ መልካሞቹ መሀል ብለን የለቀቅናቸው እነዚህ ድምጾች በፈትል ዝግጅታችን ላይ የሚለቀቁ ሳይሆኑ እንዲሁ ለናንተ መዝናኛነት የለቀቅነው ነው። ይኸውም ድምጸ መልካሞቻችን አቅማቸውን ለማሳየት ይረዳን ዘንድ ነው።