አትራኮሰ-ጥበብ/ATRACOSE-TEBEBE
684 subscribers
1.56K photos
28 videos
17 files
1.15K links
አትራኮሰ-ጥበብ/ATRACOSE-TEBEBE

ስለ ጥበብ በጥበብ እናወራለን ከኛ ጋራ ሁኑ!
ግጥም፣ ወግና መጣጥፍ፤
ታሪክና ታሪካዊ ንግሮች፤
ምርጥ ምርጥ እባባልና ምስሎች፤
ሰበርና ወሳኝ መረጃዎች፤
የድምጸ መልካሞች ሙዚቃ፤
.
.
በሥነ-ኪን አቅም የተሻለ ነገን እንፈጥራለን!
.
.
.
.
አትራኮሰ-ጥበብ!!!
Download Telegram
እነሆ እንደተለመደው ነገ ኃሙስ ከስድስት እስከ ሰባት ሰዓት በአዋሽ 90.7 ላይ ፈትላችን ይደመጣል። እንዳይዘነጋ!!!
.
👉ፈትል👈

እንዝርቱን ልዋስሽ አውሺኝ በሞቴ፤
ሳዞረው ሳሾረው...
ባልሆን እንደ እህቴ ባልሆን እንደናቴ፤
የሴት ወግ ነውና...
ያንቺ የሆነውን ጥበብ አላነክትም፤
ባህሉን ገድፌ በሰጠሽኝ እንዝርት ክር አልሰራበትም።
ባይሆን መስዬበት ሆኜልሽ ባላገር፤
ልፍተልበት ጥበብ ልፍተልበት ነገር!!!
.


👇👇👇
https://t.me/ATRACOSE

👇👇👇👇👇👇
https://t.me/joinchat/GqC8pRKrtscPwq706Wht4A
👆👆👆👆👆👆
Audio
🎤🎤🎤
ፀደይ ገ/ጻድቅ
👍
ኃሙስ ፴/፩/፪፼፲፪ ዓ.ም.
👏👏👏

🎧🎧🎧🎧🎧🎧
https://t.me/ATRACOSE
🎧🎧🎧🎧🎧🎧
Audio
🎤🎤🎤
ሜሮን መከተ
👍
ኃሙስ ፴/፩/፪፼፲፪ ዓ.ም.
👏👏👏

🎧🎧🎧🎧🎧🎧
https://t.me/ATRACOSE
🎧🎧🎧🎧🎧🎧
ሜሮን መከተ
ሰበር ዜና

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ የ2019 የሰላም ኖቤል አሸነፉ!!!
እንኳን ደስ አለን!
ዘና በሉ በሙዚቃ!
ድምጸ መልካሞች
🎤🎤🎤
ቴዎድሮስ ታደሰ "በመላ በሰበብ" ዳዊት እንደዘፈነው
🎤🎤🎤

🎧🎧🎧🎧🎧🎧
https://t.me/ATRACOSE
🎧🎧🎧🎧🎧🎧
ድምጸ መልካሞች
🎤🎤🎤
ትንቢት ኢሳያስ (ባቢ) ወዲያ ነው ያንቺ ሀገር /ይርዳው ጤናው/
🎤🎤🎤

🎧🎧🎧🎧🎧🎧
https://t.me/ATRACOSE
🎧🎧🎧🎧🎧🎧
ከድምጸ መልካሞቹ እንጉርጉሮ ለኤልያስ መልካ ብሎ ቤቢ እንደለቀቀው!
🎤🎤🎤

🎧🎧🎧🎧🎧🎧
https://t.me/ATRACOSE
🎧🎧🎧🎧🎧🎧
Forwarded from Tigist Cheru
አቡዳቢ የዶክተር አብይን ማሸነፍ በማስመለክት እንደዚህ አምሮባታል
#ለጠቅላላ እውቀት

ለማሻሻያ ሥራ የሚቋረጥ የኤሌክትሪክ ኃይል አቅርቦት!

ቅዳሜ ጥቅምት 1 ቀን 2012 ዓ.ም ከጠዋቱ 2:00 ሰዓት እስከ ቀኑ 6:00 ሰዓት ድረስ፣ በእህል በረንዳ፣ በአውቶብስ ተራ፣ በአዲስ ከተማ ት/ቤት፣ በገነሜ ት/ቤት፣ በመሳለምያ፣ በእሳት አደጋ፣ በሳንባ ነቀርሳ፣ በአበበ ቢቂላ እስታድየም፣ በታይዋን፣ በሆላንድ ኤምባሲ፣ በፈረንሳይ ኤምባሲ፣ በጉራራ፣ በፊልም ማእከል፣ በራስ ካሳ ክሊኒክ፣ በአቦ ቤ/ክ፣ በእንጦጦ ኪዳነ ምህረት ቤ/ክ፣ በጎፋ ኪዳነ ምህረት፣ በመካኒሳ ቆሬ ኮንደሚኒየም፣ በቆሬ ካምፕ፣ በብስራተ ገብርኤል ፣ በፅዮን ሆቴል፣ በአዲሱ ገበያ፣ በሸጎሌ አንበሳ ሳተላይት ጋራዥ፣ በድሬ ቆዳ እና አካባቢዎቻቸው፣ በከፍተኛ የኤሌክትሪክ መስመር ላይ የማሻሻያ ሥራ ለማከናወን የኃይል አቅርቦት የሚቋረጥ በመሆኑ ክቡራን ደንበኞቻችን ከወዲሁ አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት እንድታደርጉ በአክብሮት እናሳውቃለን፡፡

#የኢትዮጵያኤሌክትሪክአገልግሎት
ከድምጸ መልካሞቹ ዳዊት በቀለ
🎤🎤🎤

🎧🎧🎧🎧🎧🎧
https://t.me/ATRACOSE
🎧🎧🎧🎧🎧🎧
ክቡራትና ክቡራን አስቀድመን ከድምጸ መልካሞቹ መሀል ብለን የለቀቅናቸው እነዚህ ድምጾች በፈትል ዝግጅታችን ላይ የሚለቀቁ ሳይሆኑ እንዲሁ ለናንተ መዝናኛነት የለቀቅነው ነው። ይኸውም ድምጸ መልካሞቻችን አቅማቸውን ለማሳየት ይረዳን ዘንድ ነው።
ከድምጸ መልካሞቹ ዮሐንስ የጎሳዬን ሙዚቃ እንደሞዘቀው!
🎤🎤🎤

🎧🎧🎧🎧🎧🎧
https://t.me/ATRACOSE
🎧🎧🎧🎧🎧🎧

የተባረከ ምሽት፤ መልካም አዳር ይሁላችሁ!!!



https://t.me/ATRACOSE
ሳሚ
🎤🎤🎤

🎧🎧🎧🎧🎧🎧
https://t.me/ATRACOSE
🎧🎧🎧🎧🎧🎧
እንደምን አደራችሁ! እስቲ በምርጥ ሙዚቃ ቀናችንን እንጀምር!!!
voice 03
<unknown>
ከድምጸ መልካሞቹ ትንቢት ኢሳያስ /ባቢ/ የአለማየሁ ሂርጶ "ባይተዋር" ደግሞ እንደሞዘቀው!
🎤🎤🎤

🎧🎧🎧🎧🎧🎧
https://t.me/ATRACOSE
🎧🎧🎧🎧🎧🎧