አትራኮሰ-ጥበብ/ATRACOSE-TEBEBE
684 subscribers
1.56K photos
28 videos
17 files
1.15K links
አትራኮሰ-ጥበብ/ATRACOSE-TEBEBE

ስለ ጥበብ በጥበብ እናወራለን ከኛ ጋራ ሁኑ!
ግጥም፣ ወግና መጣጥፍ፤
ታሪክና ታሪካዊ ንግሮች፤
ምርጥ ምርጥ እባባልና ምስሎች፤
ሰበርና ወሳኝ መረጃዎች፤
የድምጸ መልካሞች ሙዚቃ፤
.
.
በሥነ-ኪን አቅም የተሻለ ነገን እንፈጥራለን!
.
.
.
.
አትራኮሰ-ጥበብ!!!
Download Telegram
😢
የሙሾ ግጥም
😢
ብሩክ ሚፍታ (ገጣሚ)
.
እንግዲህ እርም አውጪ የሙዚቃ አድባር፤
ምንም ቢከፋሽም ሆድሽን ቢለው ባር፤
ባንቺ ውስጥ የኖረ ባንቺ ውስጥ የቆመ፤
አበቃና ጉዞው ኑሮው ተፈጸመ።
.
ተከተተ በቃ እንደለመደችው ምድር ውጣዋለች፤
ድካም ያላቆማት እስትንፋሱም የለች።
አሁን በሁሉ ፊት እንደዚህ ተደርጓል፤
በሞት ውስጥ መንኖ ኤልያስ አርጓል።
.
ልክ እንደሱ ሆነው የሙዚቃን መቅደስ መቼም አያጥኑም፤
ጭራ ቀረሽ ትውልድ ዘመኑና እሱ አልተመጣጠኑም።
ምትኩን ኢትዮጵያ እስክትወልድ አርግዛ፤
ይሂድ ይሻለዋል ከመሠሎቹ ጋር ዘና ይበል እዛ።

ከሚችለው በታች ካለው እድሜ በላይ በመጠበብ ሰርቶ፤
ድርሻውን አኑሮ ትዝታውን ትቶ፤
ብዙ ማድረግ ሲችል እንዲያው ከጊዜ ጋር ሳይዘላለቁ፤
ሙዚቃና ጥበብ ለተረኛ ትተው ለሱ ግን አበቁ።

ቀን፦ ፳፮/፩/፪፼፲፪ ዓ.ም.

😢😢😢😢😢
https://t.me/ATRACOSE
😢😢😢😢😢
ነገ ማግሰኞ ከስድስት እስከ ሰባት ሰዓት በአዋሽ 90.7 ላይ ፈትላችን እንደተጠበቀ ነው። እንዳይዘነጋ!!!
.
👉ፈትል👈

እንዝርቱን ልዋስሽ አውሺኝ በሞቴ፤
ሳዞረው ሳሾረው...
ባልሆን እንደ እህቴ ባልሆን እንደናቴ፤
የሴት ወግ ነውና...
ያንቺ የሆነውን ጥበብ አላነክትም፤
ባህሉን ገድፌ በሰጠሽኝ እንዝርት ክር አልሰራበትም።
ባይሆን መስዬበት ሆኜልሽ ባላገር፤
ልፍተልበት ጥበብ ልፍተልበት ነገር!!!
.

👇👇👇
https://t.me/joinchat/GqC8pRKrtscPwq706Wht4A

👇👇👇👇👇👇
https://t.me/ATRACOSE
👆👆👆👆👆👆
እንደምን አደራችሁ! ላልነቁ ህልመኞች

👇👇👇👇👇
ህልምና ማድረግ

( ከበደ ሚካኤል )

አንድ ልጅ " ወጥቼ ልጫወትን? " ብሎ እናቱን ጠየቃት።

እናቱም "ትምህርትህን አጥንተሃልን ? " ብላ መልሳ ጠየቀችው።

" እናቴ ሆይ ተኝቼ ነበርና ትምህርቴን እንደ ጨረስኩ አለምኩት እንጂ አላጠናሁትም።" በማለት ነገራት።

እርሷም " እንግዲያስ ጨዋታህን በህልምህ ጨርስና ወደ ትምህርትህ ተመለስ። " ብላ መለሠችለት ይባላል።

ህልም የማይጠቅም ተስፋ ነው። .. እንዲሁም ሀሳቡ ያልተፈፀመለት ሰው የህልም እንጀራ ሆነብኝ ይላል።

መልካምኑ ቀን፤ መልካም ውሎ!

👇👇👇👇👇👇
https://t.me/ATRACOSE
👆👆👆👆👆👆
Audio
🎤🎤🎤
ሜሮን መከተ
👍
ማግሰኞ ፳፯/፩/፪፼፲፪ ዓ.ም.
👏👏👏

🎧🎧🎧🎧🎧🎧
https://t.me/ATRACOSE
🎧🎧🎧🎧🎧🎧
Audio
🎤🎤🎤
ፀደይ ገ/ጻዲቅ
👍
ማግሰኞ ፳፯/፩/፪፼፲፪ ዓ.ም.
👏👏👏

🎧🎧🎧🎧🎧🎧
https://t.me/ATRACOSE
🎧🎧🎧🎧🎧🎧
Audio
🎤🎤🎤
ሜሮን መከተ
👍
ማግሰኞ ፳፯/፩/፪፼፲፪ ዓ.ም.
👏👏👏

🎧🎧🎧🎧🎧🎧
https://t.me/ATRACOSE
🎧🎧🎧🎧🎧🎧
Audio
🎤🎤🎤
ፀደይ ገ/ጻዲቅ
👍
ማግሰኞ ፳፯/፩/፪፼፲፪ ዓ.ም.
👏👏👏

🎧🎧🎧🎧🎧🎧
https://t.me/ATRACOSE
🎧🎧🎧🎧🎧🎧
"በኪነ-ጥበብ አቅም የተሻለ ነገን እንፈጥራለን!"
.
ስብስባችንን ለመቀላቀል
👇👇👇
https://t.me/joinchat/GqC8pRKrtscPwq706Wht4A

👇👇👇👇👇👇
https://t.me/ATRACOSE
👆👆👆👆👆👆
እነሆ እንደተለመደው ነገ ኃሙስ ከስድስት እስከ ሰባት ሰዓት በአዋሽ 90.7 ላይ ፈትላችን ይደመጣል። እንዳይዘነጋ!!!
.
👉ፈትል👈

እንዝርቱን ልዋስሽ አውሺኝ በሞቴ፤
ሳዞረው ሳሾረው...
ባልሆን እንደ እህቴ ባልሆን እንደናቴ፤
የሴት ወግ ነውና...
ያንቺ የሆነውን ጥበብ አላነክትም፤
ባህሉን ገድፌ በሰጠሽኝ እንዝርት ክር አልሰራበትም።
ባይሆን መስዬበት ሆኜልሽ ባላገር፤
ልፍተልበት ጥበብ ልፍተልበት ነገር!!!
.


👇👇👇
https://t.me/ATRACOSE

👇👇👇👇👇👇
https://t.me/joinchat/GqC8pRKrtscPwq706Wht4A
👆👆👆👆👆👆
Audio
🎤🎤🎤
ፀደይ ገ/ጻድቅ
👍
ኃሙስ ፴/፩/፪፼፲፪ ዓ.ም.
👏👏👏

🎧🎧🎧🎧🎧🎧
https://t.me/ATRACOSE
🎧🎧🎧🎧🎧🎧
Audio
🎤🎤🎤
ሜሮን መከተ
👍
ኃሙስ ፴/፩/፪፼፲፪ ዓ.ም.
👏👏👏

🎧🎧🎧🎧🎧🎧
https://t.me/ATRACOSE
🎧🎧🎧🎧🎧🎧
ሜሮን መከተ
ሰበር ዜና

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ የ2019 የሰላም ኖቤል አሸነፉ!!!
እንኳን ደስ አለን!