✋✋✋✋
መልካም ምሽት፤ መልካም አዳር!!!
.
.
👇👇👇
ቻናላችንን ለመቀላቀል
👇👇👇
👉https://t.me/ATRACOSE 👈
ሀሳብ አስተያየት ለመስጠት
👇👇👇
https://t.me/joinchat/GqC8pRKrtscPwq706Wht4A
አብራችሁን ሁኑ!
"በኪነ-ጥበብ አቅም የተሻለ ነገን እንፈጥራለን!"
አትራኮሰ-ጥበቦች ነን!!!
መልካም ምሽት፤ መልካም አዳር!!!
.
.
👇👇👇
ቻናላችንን ለመቀላቀል
👇👇👇
👉https://t.me/ATRACOSE 👈
ሀሳብ አስተያየት ለመስጠት
👇👇👇
https://t.me/joinchat/GqC8pRKrtscPwq706Wht4A
አብራችሁን ሁኑ!
"በኪነ-ጥበብ አቅም የተሻለ ነገን እንፈጥራለን!"
አትራኮሰ-ጥበቦች ነን!!!
✋✋✋
እንደምን አደራችሁ!
✋✋✋
.
ውሏችሁ ያማረና መልካም ይሁን፤ እናንተም ለሌሎች መልካሞች ሁኑ፤ መልካምነት መልሶ ይከፍላልና!
መልካም ቀን!!!
.
.
👇👇👇
ቻናላችንን ለመቀላቀል
👇👇👇
👉https://t.me/ATRACOSE 👈
ሀሳብ አስተያየት ለመስጠት
👇👇👇
https://t.me/joinchat/GqC8pRKrtscPwq706Wht4A
አብራችሁን ሁኑ!
"በኪነ-ጥበብ አቅም የተሻለ ነገን እንፈጥራለን!"
አትራኮሰ-ጥበቦች ነን!!!
እንደምን አደራችሁ!
✋✋✋
.
ውሏችሁ ያማረና መልካም ይሁን፤ እናንተም ለሌሎች መልካሞች ሁኑ፤ መልካምነት መልሶ ይከፍላልና!
መልካም ቀን!!!
.
.
👇👇👇
ቻናላችንን ለመቀላቀል
👇👇👇
👉https://t.me/ATRACOSE 👈
ሀሳብ አስተያየት ለመስጠት
👇👇👇
https://t.me/joinchat/GqC8pRKrtscPwq706Wht4A
አብራችሁን ሁኑ!
"በኪነ-ጥበብ አቅም የተሻለ ነገን እንፈጥራለን!"
አትራኮሰ-ጥበቦች ነን!!!
Telegram
አትራኮሰ-ጥበብ/ATRACOSE-TEBEBE
አትራኮሰ-ጥበብ/ATRACOSE-TEBEBE
ስለ ጥበብ በጥበብ እናወራለን ከኛ ጋራ ሁኑ!
ግጥም፣ ወግና መጣጥፍ፤
ታሪክና ታሪካዊ ንግሮች፤
ምርጥ ምርጥ እባባልና ምስሎች፤
ሰበርና ወሳኝ መረጃዎች፤
የድምጸ መልካሞች ሙዚቃ፤
.
.
በሥነ-ኪን አቅም የተሻለ ነገን እንፈጥራለን!
.
.
.
.
አትራኮሰ-ጥበብ!!!
ስለ ጥበብ በጥበብ እናወራለን ከኛ ጋራ ሁኑ!
ግጥም፣ ወግና መጣጥፍ፤
ታሪክና ታሪካዊ ንግሮች፤
ምርጥ ምርጥ እባባልና ምስሎች፤
ሰበርና ወሳኝ መረጃዎች፤
የድምጸ መልካሞች ሙዚቃ፤
.
.
በሥነ-ኪን አቅም የተሻለ ነገን እንፈጥራለን!
.
.
.
.
አትራኮሰ-ጥበብ!!!
📝📝📝📝
ንጋት የምፈራ
.
ኤልያስ ሽታሁን (ገጣሚ)
ንጋት የምፈራ፤
የፍርሀት ጥጌ ምሽት የሚጠራ፡፡
እድሜ ላንቺ...፣
ረግጠሽ ከሄድሽው ከማላውቀው ከዛ፤
ከሱ ጋር ቆሜያለሁ...
ወዳጄን ፍለጋ ወሳጄን ልገዛ፡፡
.
ያውልሽ ፍራሹ መንጦላይት ሆኗል፤
ያልተመረጠ ሰው እንደምን ያጥነዋል፡፡
ካህን የራቀው ቤት ጸበል ያልተረጨ፤
ይጎበኘው አጥቶ ...
የገዛ ሙላቱን ለወናነት ያጨ፡፡
ከሱ ቤት ደጅ ነኝ፤
ያልመረረኝ ዓለም ገፍቶ ያመነነኝ፡፡
መመነን ያስፈራል፤
ለወዳጅ የዋለ እንዴት ላምላክ ያድራል?
አምላክም ያስፈራል...፣
ሰማዩም ያስፈራል....፣
ምድርም ያስፈራል ለብቻ ሲለመድ፤
ያሰምጠኝ መሰለኝ ያላንቺ ብራመድ፡፡
ደግሞስ...፣
እግር የተሰራው ለመቆም ጭምር ነው፤
ያልሽኝን ይዤ ነው ቆሜ የምውለው፡፡
.
ሞኝ ሆንኩብሽ አይደል?
.
እድሜ ላንቺ...፣
ከሄድሽበት ወዲያ ከዛ ርጉም ምሽት፤
ተሳዳጅ ሆኛለሁ ከስሜ ጋር ሽሽት፡፡
መሸሽም ያስፈራል...፣
መሳደድ ይጨንቃል..፤
ከቀን ያራርቃል፤
ብርሀን የሰጠሽ ጨለማሽን ነጥቋል፡፡
ብርሃኔ አንቺ ...፣
እኔ የዋህ ደግሞ ጨለማሽን አንጋች፤
ታዲያ....
የመኖሬ ጀምበር እንዴት ለሞት ነጋች?
.
ንጋትም ያስፈራል...፣
ምሽትም ያስፈራል...፣
አምሽተሽብኝ ሄድሽ ብቻዬን እንዳድር፤
ለጎኔ ሰው የለው ሰው በሞላት ምድር።
ዛሬም ችንካሬ ላይ ከህማሜ ሰሞን፤
እኔ ከዚያው ቆሜ ...
አንቺ የኔ ፀሀይ ለማን ወጥተሽ ይሆን?
አለማየት በጀኝ!
.
ቀን፦ ፳፭/፲፪/፪፼፱ ዓ.ም.
የልደት ዋዜማ
📚📚📚📚📚
https://t.me/ATRACOSE
📚📚📚📚📚
ንጋት የምፈራ
.
ኤልያስ ሽታሁን (ገጣሚ)
ንጋት የምፈራ፤
የፍርሀት ጥጌ ምሽት የሚጠራ፡፡
እድሜ ላንቺ...፣
ረግጠሽ ከሄድሽው ከማላውቀው ከዛ፤
ከሱ ጋር ቆሜያለሁ...
ወዳጄን ፍለጋ ወሳጄን ልገዛ፡፡
.
ያውልሽ ፍራሹ መንጦላይት ሆኗል፤
ያልተመረጠ ሰው እንደምን ያጥነዋል፡፡
ካህን የራቀው ቤት ጸበል ያልተረጨ፤
ይጎበኘው አጥቶ ...
የገዛ ሙላቱን ለወናነት ያጨ፡፡
ከሱ ቤት ደጅ ነኝ፤
ያልመረረኝ ዓለም ገፍቶ ያመነነኝ፡፡
መመነን ያስፈራል፤
ለወዳጅ የዋለ እንዴት ላምላክ ያድራል?
አምላክም ያስፈራል...፣
ሰማዩም ያስፈራል....፣
ምድርም ያስፈራል ለብቻ ሲለመድ፤
ያሰምጠኝ መሰለኝ ያላንቺ ብራመድ፡፡
ደግሞስ...፣
እግር የተሰራው ለመቆም ጭምር ነው፤
ያልሽኝን ይዤ ነው ቆሜ የምውለው፡፡
.
ሞኝ ሆንኩብሽ አይደል?
.
እድሜ ላንቺ...፣
ከሄድሽበት ወዲያ ከዛ ርጉም ምሽት፤
ተሳዳጅ ሆኛለሁ ከስሜ ጋር ሽሽት፡፡
መሸሽም ያስፈራል...፣
መሳደድ ይጨንቃል..፤
ከቀን ያራርቃል፤
ብርሀን የሰጠሽ ጨለማሽን ነጥቋል፡፡
ብርሃኔ አንቺ ...፣
እኔ የዋህ ደግሞ ጨለማሽን አንጋች፤
ታዲያ....
የመኖሬ ጀምበር እንዴት ለሞት ነጋች?
.
ንጋትም ያስፈራል...፣
ምሽትም ያስፈራል...፣
አምሽተሽብኝ ሄድሽ ብቻዬን እንዳድር፤
ለጎኔ ሰው የለው ሰው በሞላት ምድር።
ዛሬም ችንካሬ ላይ ከህማሜ ሰሞን፤
እኔ ከዚያው ቆሜ ...
አንቺ የኔ ፀሀይ ለማን ወጥተሽ ይሆን?
አለማየት በጀኝ!
.
ቀን፦ ፳፭/፲፪/፪፼፱ ዓ.ም.
የልደት ዋዜማ
📚📚📚📚📚
https://t.me/ATRACOSE
📚📚📚📚📚
😢
የሙሾ ግጥም
😢
ብሩክ ሚፍታ (ገጣሚ)
.
እንግዲህ እርም አውጪ የሙዚቃ አድባር፤
ምንም ቢከፋሽም ሆድሽን ቢለው ባር፤
ባንቺ ውስጥ የኖረ ባንቺ ውስጥ የቆመ፤
አበቃና ጉዞው ኑሮው ተፈጸመ።
.
ተከተተ በቃ እንደለመደችው ምድር ውጣዋለች፤
ድካም ያላቆማት እስትንፋሱም የለች።
አሁን በሁሉ ፊት እንደዚህ ተደርጓል፤
በሞት ውስጥ መንኖ ኤልያስ አርጓል።
.
ልክ እንደሱ ሆነው የሙዚቃን መቅደስ መቼም አያጥኑም፤
ጭራ ቀረሽ ትውልድ ዘመኑና እሱ አልተመጣጠኑም።
ምትኩን ኢትዮጵያ እስክትወልድ አርግዛ፤
ይሂድ ይሻለዋል ከመሠሎቹ ጋር ዘና ይበል እዛ።
ከሚችለው በታች ካለው እድሜ በላይ በመጠበብ ሰርቶ፤
ድርሻውን አኑሮ ትዝታውን ትቶ፤
ብዙ ማድረግ ሲችል እንዲያው ከጊዜ ጋር ሳይዘላለቁ፤
ሙዚቃና ጥበብ ለተረኛ ትተው ለሱ ግን አበቁ።
ቀን፦ ፳፮/፩/፪፼፲፪ ዓ.ም.
😢😢😢😢😢
https://t.me/ATRACOSE
😢😢😢😢😢
የሙሾ ግጥም
😢
ብሩክ ሚፍታ (ገጣሚ)
.
እንግዲህ እርም አውጪ የሙዚቃ አድባር፤
ምንም ቢከፋሽም ሆድሽን ቢለው ባር፤
ባንቺ ውስጥ የኖረ ባንቺ ውስጥ የቆመ፤
አበቃና ጉዞው ኑሮው ተፈጸመ።
.
ተከተተ በቃ እንደለመደችው ምድር ውጣዋለች፤
ድካም ያላቆማት እስትንፋሱም የለች።
አሁን በሁሉ ፊት እንደዚህ ተደርጓል፤
በሞት ውስጥ መንኖ ኤልያስ አርጓል።
.
ልክ እንደሱ ሆነው የሙዚቃን መቅደስ መቼም አያጥኑም፤
ጭራ ቀረሽ ትውልድ ዘመኑና እሱ አልተመጣጠኑም።
ምትኩን ኢትዮጵያ እስክትወልድ አርግዛ፤
ይሂድ ይሻለዋል ከመሠሎቹ ጋር ዘና ይበል እዛ።
ከሚችለው በታች ካለው እድሜ በላይ በመጠበብ ሰርቶ፤
ድርሻውን አኑሮ ትዝታውን ትቶ፤
ብዙ ማድረግ ሲችል እንዲያው ከጊዜ ጋር ሳይዘላለቁ፤
ሙዚቃና ጥበብ ለተረኛ ትተው ለሱ ግን አበቁ።
ቀን፦ ፳፮/፩/፪፼፲፪ ዓ.ም.
😢😢😢😢😢
https://t.me/ATRACOSE
😢😢😢😢😢
ነገ ማግሰኞ ከስድስት እስከ ሰባት ሰዓት በአዋሽ 90.7 ላይ ፈትላችን እንደተጠበቀ ነው። እንዳይዘነጋ!!!
.
👉ፈትል👈
እንዝርቱን ልዋስሽ አውሺኝ በሞቴ፤
ሳዞረው ሳሾረው...
ባልሆን እንደ እህቴ ባልሆን እንደናቴ፤
የሴት ወግ ነውና...
ያንቺ የሆነውን ጥበብ አላነክትም፤
ባህሉን ገድፌ በሰጠሽኝ እንዝርት ክር አልሰራበትም።
ባይሆን መስዬበት ሆኜልሽ ባላገር፤
ልፍተልበት ጥበብ ልፍተልበት ነገር!!!
.
👇👇👇
https://t.me/joinchat/GqC8pRKrtscPwq706Wht4A
👇👇👇👇👇👇
https://t.me/ATRACOSE
👆👆👆👆👆👆
.
👉ፈትል👈
እንዝርቱን ልዋስሽ አውሺኝ በሞቴ፤
ሳዞረው ሳሾረው...
ባልሆን እንደ እህቴ ባልሆን እንደናቴ፤
የሴት ወግ ነውና...
ያንቺ የሆነውን ጥበብ አላነክትም፤
ባህሉን ገድፌ በሰጠሽኝ እንዝርት ክር አልሰራበትም።
ባይሆን መስዬበት ሆኜልሽ ባላገር፤
ልፍተልበት ጥበብ ልፍተልበት ነገር!!!
.
👇👇👇
https://t.me/joinchat/GqC8pRKrtscPwq706Wht4A
👇👇👇👇👇👇
https://t.me/ATRACOSE
👆👆👆👆👆👆
እንደምን አደራችሁ! ላልነቁ ህልመኞች
👇👇👇👇👇
ህልምና ማድረግ
( ከበደ ሚካኤል )
አንድ ልጅ " ወጥቼ ልጫወትን? " ብሎ እናቱን ጠየቃት።
እናቱም "ትምህርትህን አጥንተሃልን ? " ብላ መልሳ ጠየቀችው።
" እናቴ ሆይ ተኝቼ ነበርና ትምህርቴን እንደ ጨረስኩ አለምኩት እንጂ አላጠናሁትም።" በማለት ነገራት።
እርሷም " እንግዲያስ ጨዋታህን በህልምህ ጨርስና ወደ ትምህርትህ ተመለስ። " ብላ መለሠችለት ይባላል።
ህልም የማይጠቅም ተስፋ ነው። .. እንዲሁም ሀሳቡ ያልተፈፀመለት ሰው የህልም እንጀራ ሆነብኝ ይላል።
መልካምኑ ቀን፤ መልካም ውሎ!
👇👇👇👇👇👇
https://t.me/ATRACOSE
👆👆👆👆👆👆
👇👇👇👇👇
ህልምና ማድረግ
( ከበደ ሚካኤል )
አንድ ልጅ " ወጥቼ ልጫወትን? " ብሎ እናቱን ጠየቃት።
እናቱም "ትምህርትህን አጥንተሃልን ? " ብላ መልሳ ጠየቀችው።
" እናቴ ሆይ ተኝቼ ነበርና ትምህርቴን እንደ ጨረስኩ አለምኩት እንጂ አላጠናሁትም።" በማለት ነገራት።
እርሷም " እንግዲያስ ጨዋታህን በህልምህ ጨርስና ወደ ትምህርትህ ተመለስ። " ብላ መለሠችለት ይባላል።
ህልም የማይጠቅም ተስፋ ነው። .. እንዲሁም ሀሳቡ ያልተፈፀመለት ሰው የህልም እንጀራ ሆነብኝ ይላል።
መልካምኑ ቀን፤ መልካም ውሎ!
👇👇👇👇👇👇
https://t.me/ATRACOSE
👆👆👆👆👆👆
"በኪነ-ጥበብ አቅም የተሻለ ነገን እንፈጥራለን!"
.
ስብስባችንን ለመቀላቀል
👇👇👇
https://t.me/joinchat/GqC8pRKrtscPwq706Wht4A
👇👇👇👇👇👇
https://t.me/ATRACOSE
👆👆👆👆👆👆
.
ስብስባችንን ለመቀላቀል
👇👇👇
https://t.me/joinchat/GqC8pRKrtscPwq706Wht4A
👇👇👇👇👇👇
https://t.me/ATRACOSE
👆👆👆👆👆👆
እነሆ እንደተለመደው ነገ ኃሙስ ከስድስት እስከ ሰባት ሰዓት በአዋሽ 90.7 ላይ ፈትላችን ይደመጣል። እንዳይዘነጋ!!!
.
👉ፈትል👈
እንዝርቱን ልዋስሽ አውሺኝ በሞቴ፤
ሳዞረው ሳሾረው...
ባልሆን እንደ እህቴ ባልሆን እንደናቴ፤
የሴት ወግ ነውና...
ያንቺ የሆነውን ጥበብ አላነክትም፤
ባህሉን ገድፌ በሰጠሽኝ እንዝርት ክር አልሰራበትም።
ባይሆን መስዬበት ሆኜልሽ ባላገር፤
ልፍተልበት ጥበብ ልፍተልበት ነገር!!!
.
👇👇👇
https://t.me/ATRACOSE
👇👇👇👇👇👇
https://t.me/joinchat/GqC8pRKrtscPwq706Wht4A
👆👆👆👆👆👆
.
👉ፈትል👈
እንዝርቱን ልዋስሽ አውሺኝ በሞቴ፤
ሳዞረው ሳሾረው...
ባልሆን እንደ እህቴ ባልሆን እንደናቴ፤
የሴት ወግ ነውና...
ያንቺ የሆነውን ጥበብ አላነክትም፤
ባህሉን ገድፌ በሰጠሽኝ እንዝርት ክር አልሰራበትም።
ባይሆን መስዬበት ሆኜልሽ ባላገር፤
ልፍተልበት ጥበብ ልፍተልበት ነገር!!!
.
👇👇👇
https://t.me/ATRACOSE
👇👇👇👇👇👇
https://t.me/joinchat/GqC8pRKrtscPwq706Wht4A
👆👆👆👆👆👆