👉እናመሠግናለን!👈
👇👇👇
ዛሬን ከኛ ጋር ላሳለፋችሁ ውዶቻችን እናመሠግናለን። እነሆ ኃሙስ ቀትር ከስድስት እስከ ሰባት ሰዓት በአዋሽ 90.7 ላይ ፈትላችን ዳግመኛ በድምጸ መልካሞች ውድድር፣ ጥበባዊ ጉዳይና ታሪካዊ ንግር መቅረቡ እንደተጠበቀ ነው!
እንገናኝ!!!
👇👇👇👇👇👇
@ATRACOSE👈
@Birukmifta👈
👆👆👆👆👆👆
👇👇👇
ዛሬን ከኛ ጋር ላሳለፋችሁ ውዶቻችን እናመሠግናለን። እነሆ ኃሙስ ቀትር ከስድስት እስከ ሰባት ሰዓት በአዋሽ 90.7 ላይ ፈትላችን ዳግመኛ በድምጸ መልካሞች ውድድር፣ ጥበባዊ ጉዳይና ታሪካዊ ንግር መቅረቡ እንደተጠበቀ ነው!
እንገናኝ!!!
👇👇👇👇👇👇
@ATRACOSE👈
@Birukmifta👈
👆👆👆👆👆👆
📚📚📚
ከገረመኝ አይቀር
.
📝በምሽቴ ላይ ተመስርቶ የተጻፈ📝
ብሩክ ሚፍታ (ገጣሚ)
.
ከገረመኝ አይቀር
👇
ይግረምህ እያለ ዛሬም ላያርመኝ፤
ባለፈው ሳይበቃ በዚኛው ደገመኝ።
አጋሬ ያረኳት ትሻል ብዬ ነበር ፤
ትብስ ሆነች እንጂ እንደ ዘጋሁት በር፤
ልክ እንደ ትላንቴ እየተከፈተች፤
ትቅርብኝ ያልኩትን ወዳጄን ሸተተች።
እጃኢብ ነው መቼስ ልገረመው እንጂ፤
ግራውን ሲመስል ዳግም የቀኝ እጂ።
ምን ይሉት እርግማን ምን የሚሉት ቅጣት፤
የሸሹት ሲገጥም ያገኙትን ማጣት፤
ይኸው ነው እንግዲህ ....
ቀኔን አጨልሞ ካመሻሽ የጣለኝ፤
ያለፈው ሳይበቃ በዚችም ደገመኝ!
.
.
ቀን፦ ፲፫/፩/፪፼፲፪ ዓ.ም.
📚📚📚📚📚📚📚
📝📝📝📝📝📝📝
📝@ATRACOSE📝
📝📝📝📝📝📝📝
ከገረመኝ አይቀር
.
📝በምሽቴ ላይ ተመስርቶ የተጻፈ📝
ብሩክ ሚፍታ (ገጣሚ)
.
ከገረመኝ አይቀር
👇
ይግረምህ እያለ ዛሬም ላያርመኝ፤
ባለፈው ሳይበቃ በዚኛው ደገመኝ።
አጋሬ ያረኳት ትሻል ብዬ ነበር ፤
ትብስ ሆነች እንጂ እንደ ዘጋሁት በር፤
ልክ እንደ ትላንቴ እየተከፈተች፤
ትቅርብኝ ያልኩትን ወዳጄን ሸተተች።
እጃኢብ ነው መቼስ ልገረመው እንጂ፤
ግራውን ሲመስል ዳግም የቀኝ እጂ።
ምን ይሉት እርግማን ምን የሚሉት ቅጣት፤
የሸሹት ሲገጥም ያገኙትን ማጣት፤
ይኸው ነው እንግዲህ ....
ቀኔን አጨልሞ ካመሻሽ የጣለኝ፤
ያለፈው ሳይበቃ በዚችም ደገመኝ!
.
.
ቀን፦ ፲፫/፩/፪፼፲፪ ዓ.ም.
📚📚📚📚📚📚📚
📝📝📝📝📝📝📝
📝@ATRACOSE📝
📝📝📝📝📝📝📝
👉እናስታውስዎ👈
👇👇👇
ነገ ኃሙስ ቀትር ከስድስት እስከ ሰባት ሰዓት በአዋሽ 90.7 ላይ ፈትላችን በድምጸ መልካሞች ውድድር፣ ጥበባዊ ጉዳይና ታሪካዊ ንግር መቅረቡ እንደተጠበቀ ነው!
አንገናኝ!! ከቻናላችን ባሻገር ወዳጆቻችሁን ወደ ስብስባችን መቀላቀል ከፈለጋችሁና ሀሳባችሁን ለመስጠት https://t.me/joinchat/GqC8pRKrtscPwq706Wht4A
በዚህ መቀላቀል ይችላሉ።
👇👇👇👇👇👇
@ATRACOSE👈
@Birukmifta👈
👆👆👆👆👆👆
👇👇👇
ነገ ኃሙስ ቀትር ከስድስት እስከ ሰባት ሰዓት በአዋሽ 90.7 ላይ ፈትላችን በድምጸ መልካሞች ውድድር፣ ጥበባዊ ጉዳይና ታሪካዊ ንግር መቅረቡ እንደተጠበቀ ነው!
አንገናኝ!! ከቻናላችን ባሻገር ወዳጆቻችሁን ወደ ስብስባችን መቀላቀል ከፈለጋችሁና ሀሳባችሁን ለመስጠት https://t.me/joinchat/GqC8pRKrtscPwq706Wht4A
በዚህ መቀላቀል ይችላሉ።
👇👇👇👇👇👇
@ATRACOSE👈
@Birukmifta👈
👆👆👆👆👆👆
✋✋✋
መልካም ምሽት መልካም አዳር ይሁንላችሁ!
✋
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/joinchat/GqC8pRKrtscPwq706Wht4A
@ATRACOSE👈
@Birukmifta👈
👆👆👆👆👆👆
መልካም ምሽት መልካም አዳር ይሁንላችሁ!
✋
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/joinchat/GqC8pRKrtscPwq706Wht4A
@ATRACOSE👈
@Birukmifta👈
👆👆👆👆👆👆
👉ነገ የመጨረሻ ነው👈
👇👇👇
ክቡራትና ክቡራን በትንቢት ኢሳያስ (ባቢ) እና ዮሐንስ ጌታቸው (ዮኒ) መካከል ያለውን ውድድ የመጨረሻውን ዙር ነገ ኃሙስ ቀትር ከስድስት እስከ ሰባት ሰዓት በአዋሽ 90.7 ላይ ፈትላችን ያቀርብላችኋል። በአድማጮች ምርጫ ላሸነፈው ድምጸ መልካምም ደግሞ የራሱ የሆነውን ሙዚቃ እንሰራለታለን! ቻናላችንን በመቀላቀል ድምጻቸውን እየሰማችሁ የወደዳችሁትን ምስላቸው ላይ ድምጽ እንድትሰጡ በአክብሮት እንጠይቃለን!!!
.
👍
.
👇👇👇👇👇👇👇
👉@ATRACOSE👈
👆👆👆👆👆👆👆