አትራኮሰ-ጥበብ/ATRACOSE-TEBEBE
684 subscribers
1.56K photos
28 videos
17 files
1.15K links
አትራኮሰ-ጥበብ/ATRACOSE-TEBEBE

ስለ ጥበብ በጥበብ እናወራለን ከኛ ጋራ ሁኑ!
ግጥም፣ ወግና መጣጥፍ፤
ታሪክና ታሪካዊ ንግሮች፤
ምርጥ ምርጥ እባባልና ምስሎች፤
ሰበርና ወሳኝ መረጃዎች፤
የድምጸ መልካሞች ሙዚቃ፤
.
.
በሥነ-ኪን አቅም የተሻለ ነገን እንፈጥራለን!
.
.
.
.
አትራኮሰ-ጥበብ!!!
Download Telegram
🎤🎤🎤🎤🎤
ድምጸ መልካማችን

🎧🎧🎧🎧🎧🎧
@ATRACOSE🎧
🎧🎧🎧🎧🎧🎧

ሀሳብ አስተያየት ካልዎ @Birukmifta በዚህ ያግኙን። ቻናላችንን ይቀላቀሉ ዘንድ ወዳጅዎን ይጋብዙና አብሮነታችሁ ከኛ ጋር አድርጉ!!!

"በኪነ ጥበብ አቅም የተሻለ ነገን እንፈጥራለን!"
አትራኮሰ-ጥበብ!

👏👏👏👏👏👏
@ATRACOSE👏
👏👏👏👏👏👏
👉ድጋሚ
❤️️ላንቺ ነው ዜማዬ❤️
በስዕሉ ላይ ተመስርቶ የተገጠመ
.
ብሩክ ሚፍታ
.....//.......
ላንቺ ነው ዜማዬ

በመሰንቆ ግርፌ ሳነጋግርሽ፤
አንቺ ማዶ ማዶ ምነው ታያለሽ?
'ተቀበል' የሚለኝ አድማጭ በሌለበት፤
ቃላት ስወረውር ከፍቅሬ አንደበት፤
ከማንቆርቆርያሽ ላይ የፈሰሰውን ጠጅ የማላስተውለው፤
ከቀረብሽ ይልቅ የመጣሁት እኔን ስለመሰለኝ ነው።
እሱ ምናለበት የሚንከራተተው ዓይንሽ ሲጠብቀው፤
ፈስሼ ከእጅሽ እኔ ነኝ የማልቀው።
ከከፍታዬ ላይ ተንጠፍጥፌ ብወርድ ባልኖር ከማማዬ፤
መሬቱ ሲነካኝ የማወጣው ድምጼ ላንቺ ነው ዜማዬ።
ስወድሽ እንዲህ ነኝ ከጎኔ ላረኩት የብርሌ ሙላት፤
ገደቢስ በመሆን የምገዘግዘው የመሰንቆ ጅማት።
እግሮቼን ተመልከች በዜማዬ ፍሰት ከፍ ዝቅ እያሉ፤
የሰቀቀን መልኬን ይመሰክራሉ።
'የቱን' አትይኝም?
"የምትጠብቀው ይመጣል? አይመጣም?"
'አይምጣልሽ' ብዬ ረግሜስ አንቺን ዓይንሽን አልቀጣም!
ስወድሽ እንዲህ ነኝ የምትጠብቂውን እኔም እየጠበኩ
ላንቺ ነው ዜማዬ የልብሽን ቅኝት ደግሜ የሰበኩ።

ቀን፦ ፭/፲፪/፪፼፲፩ ዓ.ም.


❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
❤️@ATRACOSE❤️
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
😂😂😂
ለፈገግታ
☝️☝️☝️☝️

😂😂😂😂😂😂😂
😂️@ATRACOSE😂
😂😂😂😂😂😂😂

መልካም ምሽት!



❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
❤️@ATRACOSE❤️
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

እንደምን አደራችሁ። ብሩህ ቀን ተመኘን!




✋️@ATRACOSE
.
.
😘እውነት ካፈቀሩ😘
👇
ብሩክ ሚፍታ /ገጣሚ/
👇
.
ያደለው አስጠላይ እሱ ሲደበደብ ሌላን ይከልላል፤
ቅጠል ጣል አድርጎ ስሜቱን ያድላል።
የፍቅር ሚዛኑ የመውደድ ውሃ ልክ፤
ተመልከች እንግዲ የማታይውን መልክ።
በውሃ ነጠብጣብ በድርጊቱ መጠን፤
ንፉግ አትይውም ያለውን የሰጠን!
ስለዚህ ...,
ለጫጩት ያልሳሳው የገላዬ እርጥበት፤
ላንቺስ አይጨክንም አያጣም አንደበት።
ፍቅሩን ለመግለጫ ድርጊት የወጠነው፤
ተመልከችው ውስጤን መውደድ ሲያጥነው።
ዝናብ አይመታሽም ተጠለይ ከልቤ፤
ስወድሽ እንዲህ ነኝ ይኸው ነጠብጣቤ።
የማፍቀሬ ነገር ስሜት መዘውሩ፤
ሁሉን ይችላሉ እውነት ካፈቀሩ!!!

ቀን ፲/፩/፪፼፲፪ ዓ.ም.

❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
❤️@ATRACOSE❤️
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

እንደምን አደራችሁ? በመልካም ለውጥ የተሞላ ተወዳጅ ቀን ይሁንላችሁ!!!




✋️@ATRACOSE
👉እንዳይዘነጋ👈

👇👇👇
ነገ ማግሰኞ ቀትር ከስድስት እስከ ሰባት ሰዓት በአዋሽ 90.7 ላይ ፈትላችን በድምጸ መልካሞች ውድድር፣ ጥበባዊ ጉዳይና ታሪካዊ ንግር መቅረቡ እንደተጠበቀ ነው!
አብራችሁን ቆዩ!!!

👇👇👇👇👇👇
@ATRACOSE👈
@Birukmifta👈
👆👆👆👆👆👆
👉እናስታውስዎ👈

👇👇👇
ዛሬ ማግሰኞ ቀትር ከስድስት እስከ ሰባት ሰዓት በአዋሽ 90.7 ላይ ፈትላችን በድምጸ መልካሞች ውድድር፣ ጥበባዊ ጉዳይና ታሪካዊ ንግር መቅረቡ እንደተጠበቀ ነው!
አብራችሁን ቆዩ!!!

👇👇👇👇👇👇
@ATRACOSE👈
@Birukmifta👈
👆👆👆👆👆👆
Audio
🎤🎤🎤
ዮሐንስ ጌታቸው (ዮኒ)
ማግሰኞ ፲፫/፩/፪፼፲፪ ዓ.ም.
👏👏👏

🎧🎧🎧🎧🎧🎧
@ATRACOSE🎧
🎧🎧🎧🎧🎧🎧
Audio
🎤🎤🎤
ዮሐንስ ጌታቸው (ዮኒ)
ማግሰኞ ፲፫/፩/፪፼፲፪ ዓ.ም.
👏👏👏

🎧🎧🎧🎧🎧🎧
@ATRACOSE🎧
🎧🎧🎧🎧🎧🎧
Audio
🎤🎤🎤
ትንቢት ኢሳያስ(ባቢ)
ማግሰኞ ፲፫/፩/፪፼፲፪ ዓ.ም.
👏👏👏

🎧🎧🎧🎧🎧🎧
@ATRACOSE🎧
🎧🎧🎧🎧🎧🎧
Audio
🎤🎤🎤
ትንቢት ኢሳያስ(ባቢ)
ማግሰኞ ፲፫/፩/፪፼፲፪ ዓ.ም.
👏👏👏

🎧🎧🎧🎧🎧🎧
@ATRACOSE🎧
🎧🎧🎧🎧🎧🎧
👉እናመሠግናለን!👈

👇👇👇
ዛሬን ከኛ ጋር ላሳለፋችሁ ውዶቻችን እናመሠግናለን። እነሆ ኃሙስ ቀትር ከስድስት እስከ ሰባት ሰዓት በአዋሽ 90.7 ላይ ፈትላችን ዳግመኛ በድምጸ መልካሞች ውድድር፣ ጥበባዊ ጉዳይና ታሪካዊ ንግር መቅረቡ እንደተጠበቀ ነው!
እንገናኝ!!!

👇👇👇👇👇👇
@ATRACOSE👈
@Birukmifta👈
👆👆👆👆👆👆
📚📚📚
ከገረመኝ አይቀር
.
📝በምሽቴ ላይ ተመስርቶ የተጻፈ📝
ብሩክ ሚፍታ (ገጣሚ)
.
ከገረመኝ አይቀር
👇
ይግረምህ እያለ ዛሬም ላያርመኝ፤
ባለፈው ሳይበቃ በዚኛው ደገመኝ።
አጋሬ ያረኳት ትሻል ብዬ ነበር ፤
ትብስ ሆነች እንጂ እንደ ዘጋሁት በር፤
ልክ እንደ ትላንቴ እየተከፈተች፤
ትቅርብኝ ያልኩትን ወዳጄን ሸተተች።
እጃኢብ ነው መቼስ ልገረመው እንጂ፤
ግራውን ሲመስል ዳግም የቀኝ እጂ።
ምን ይሉት እርግማን ምን የሚሉት ቅጣት፤
የሸሹት ሲገጥም ያገኙትን ማጣት፤
ይኸው ነው እንግዲህ ....
ቀኔን አጨልሞ ካመሻሽ የጣለኝ፤
ያለፈው ሳይበቃ በዚችም ደገመኝ!
.
.
ቀን፦ ፲፫/፩/፪፼፲፪ ዓ.ም.
📚📚📚📚📚📚📚

📝📝📝📝📝📝📝
📝@ATRACOSE📝
📝📝📝📝📝📝📝
📚📚📚
ርዕስ አልባ ግጥም
ገጣሚ ታሮስ (ልብ አልባው ገጣሚ)
📝📝📝
.
ካ'ባቴ ዓይኖች ላይ
የሚፈሰው እንባ ጎርፍ ሆኖ እስኪወስደኝ፤
ግዴለም ወንድሜ
በጠባነው ጡቷ በናቴ ስም ካደኝ።
.
እንባው ግን ቅኔ ነው
በጉንጭ የሚገለጥ ልብን የሚያከስም
ስለ ሀገር ካልሆነ
ወንድ ሆኖ ተፈጥሯል አባት አያለቅስም!
.
.
ቀን፦ ፲፫/፩/፪፼፲፪ ዓ.ም.
📚📚📚📚📚📚📚

📝📝📝📝📝📝📝
📝@ATRACOSE📝
📝📝📝📝📝📝📝
😂😂😂
የደስታ ምሽት የሠላም አዳር ይሁንላችሁ!!!
😂

😂😂😂😂😂😂😂
😂@ATRACOSE😂
😂😂😂😂😂😂😂