ATLAS COLLEGE_official
694 subscribers
1.62K photos
26 videos
23 files
216 links
❤️ Welcome to the Official Telegram channel of ATLAS BUSINESS AND TECHNOLOGY COLLEGE. Join us and get exciting updates.
Download Telegram
#Update

ከዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ያደረግነው ውይይት።

ለ2017 ዓ.ም አጋማሽ መውጫ ፈተና ዝግጅት

ጥር 25/2017 ዓ.ም

የአትላስ ቢዝነስና ቴክኖሎጂ ኮሌጅ የ2017ዓ.ም አጋማሽ ለሚሰጠው መውጫ ፈተና ተፈታኞች በብቃት እንዲያልፉ በእውቀት በቴክኖሎጂ እና በስነ-ለቦና ብቁ ሆነው እንዲገኙ እና ያለ ምንም ስጋት እና ጭንቀት ፈተናቸውን እንዲያልፍ : ተጨማሪ ሰዓቶችን በመጠቀም በተጋባዥ መምህራን እና የተለያዩ platform በመጠቀም ስናሰለጥን መቆየታችን ይታወሳል።

በዛሬው እለት ከዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ጋር በነበረን የምከከር መድረክ: የኮሌጃችን የexit exam ተፈታኞች  ጥር 26/2017 ዓ.ም ጀምሮ ለሚሰጠው የመውጫ ፈተና ከኮሌጃችን የተመደቡ ተማሪዎችን የሚፈተኑበትን አዳራሽ እና ዝግጅት ጎብኝተናል።
በዩኒቨርሲቲው በኩል ለተደረገልን አክብሮት አጅግ እናመሰግናለን።

በዚህ መሰረት ተፈታኞች በአትላስ ቢዝነስና ቴክኖሎጂ ኮሌጁ ሆሳዕና ካምፓስ በመሔድ ተገቢውን መመሪያ በመውሰድ ለፈተናው  በዩኒቨርሲቲው በተያዘለት ፕሮግራም መሠረት የትምህርት ሚኒስቴር መመሪያዎችን በመከተል ዝግጁ እንድትሆኑ አሳስባለሁ።

#አትላስ ቢዝነስና ቴክንሎጂ ኮሌጅ
በሀገር አቀፍ ደረጃ ለሚሰጠዉ የመዉጫ ፈተና በቂ ዝግጀት ማድረጋቸውን በአትላስ ቢዝነስና ቴክኖሎጂ ኮሌጅ የሆሳዕና ካምፓስ ዲን ታደሰ ማቲዎስ ተናገሩ።

ኮሌጁ የመዉጫ ፈተናን በስኬት ማጠናቀቅ በሚያስችሉ ጉዳዮች ዙሪያ ከተፈተኝ ተማሪዎችና ከኮሌጁ ማህበረሰብ አባላት ጋር ምክክር አካሄዷል።
በኮሌጁ የማኔጅመንት: የአካውቲንግና ፋይናንስ የትምህርት ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎች በኮሌጁ በመዉጫ ፈተና ዙሪያ በቂ ስልጠናዎችን እንዲያገኙ ማድረጉን ተናግረዋል።
የመዉጫ ፈተና መኖሩ ከሌሎች የመንግስትና ከግል ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ተማሪዎች እኩል ተወዳዳሪዎች በመሆን በተማሩት ሙያ ሀገራቸውን በዕዉቀት እንዲያገለግሉ የሚያደረግ መሆኑንም አስረድተዋል ።

የተማሪ ወላጆችና የኮሌጁ ማህበረሰብ አካላትም ተማሪዎቹ ፈተናዉን ከኩረጃ ነፃ ሆነዉ እንድሰሩ የድርሻቸዉን እየተወጡ እንደሚገኙ ገልጸዋል ።
የኮሌጁ መምህራን እንዳሉት የኮሌጁ ተማሪዎች ሀገር አቀፍ ብሎም አለም አቀፍ ተወዳዳሪዎች እንዲሆኑ ደረጃዉ የሚጠይቃቸዉን ዕዉቀት ስያስጨብጡ መቆየታቸውን  ተናግረዋል።
በቴክኖሎጂ አጠቃቀም ዙሪያ የሚስተዋሉ ዉስንነቶችን ለመቅረፍ  ኮምፕዩተሮችን በማመቻቸት ተማሪዎች በቂ ስልጠና እንዲያገኙ መደረጉን ተናግረዋል።

የአትላስ ቢዝነስና ቴክኖሎጂ ኮሌጅ የሆሳዕና ካምፓስ ዲን አቶ ታደሰ ማቴዎስ በበኩላቸው የመውጫ ፈተና መሰጠቱ በገበያ ላይ ብቁና ተወዳዳሪ ዜጋን ለማግኘትና የትምህርት ጥራትን ለማረጋገጥ አጋዥ መሆኑን ጠቅሰዉ በካምፓሱም በሁላት የትምህርት መስኮች ተማሪዎች ለመዉጫ ፈተና መዘጋጀታቸውን ገልጸዋል።
የአትላስ ቢዝነስና ቴክኖሎጂ ኮሌጅ ፕሬዝዳንት እንዳሉት ኮሌጁ በሀገሪቱ በሚገኙ ካምፓሶች 1ሺህ 48 ተማሪዎችን ለመዉጫ ፈተና ማዘጋጀቱን ጠቅሰዉ ፈተናዉ መተግበሪያን በመጠቀም ከወረቀት ንክኪ ነፃ በሆነ መልኩ የሚሰጥ በመሆኑ
በተላይ በቴክኖሎጂ አጠቃቀም ጉድለት ተማሪዎች ዉጤት እንዳያጡ በታጋባዥ መምህራን ጭምር  ትኩረት ተሰጥቶ መሰራቱን ገልጸዋል ።
ለመዉጫ ፈተና በዝግጅት ላይ የሚገኙ የኮሌጁም ሆኑ ሌሎች ተማሪዎች ሳይረበሹ በቂ የሥነ- ልቦና ዝግጅት በማድረግ ፈተናዉን ተረጋግተው መስራት እንዳለባቸውም  አሳስበዋል።
ማስታወቂያ
***
ጥር 25/2017 ዓም

በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የመውጫ ፈተና የምትወስዱ የአትላስ ቢዝነስና ቴክኖሎጂ ኮሌጅ ተፈታኞች በሙሉ በተመደባችሁበት ግቢ እና ኮምፒውተር ላብራቶሪ ፈተና ከመጀመሩ ከአንድ ሰዓት ቀደም ብላችሁ በመገኘት ፈተናችሁን እንድትወስዱ እናሳስባለን።

የኮሌጃን ተፈታኞች በኮሌጃችን የቀሰማችሁትን በቂ እውቀት በመጠቀም በተረጋጋ እና በሰከነ አይምሮ በጥንቃቄ እንድትሰሩ እና የትምህርት ሚኒስቴር : የዩኒቨርሲቲውን ህግ በመከተል : ያስተማራችሁን የአትላስ ቢዝነስና ቴክኖሎጂ ኮሌጅ ስም ከፊት በማስቀደም በስኬት በመወጣት የራሳችሁንም እና የኮሌጃችሁን ስም በከፍተኛ ውጤት እንድታስጠሩ አደራ እላለው።

ለፈተና የተመደባችሁበት ግቢና የኮምፒዩተር ላብራቶሪ ዝርዝር መረጃ በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ቴሌግራም ቻናል https://t.me/HUCommunicationsoffice ላይ ታገኛላችሁ:: በተጨማሪም እዚሁ ገፅ ላይ አለ::

ጥብቅ ማሳሰቢያ:- ማንኛውም ተፈታኝ በፈተና ወቅት የሚከለከሉ እቃዎችን እንዳይዝ እና ለድጋሜ ተፈታኞች ደግሞ የመግቢያ ትኬታችሁን ይዛችሁ እንድትመጡ እናሳስባለን!

አትላስ ቢዝነስና ቴክኖሎጂ ኮሌጅ
በልህቀታችን የምንኮራ!
Tir 26_IoT_Accounting_Session _1_Afternoon.pdf
496.5 KB
Tir 26/2017 Accounting and Finance Placement @ Hawassa University IoT
ማስታወቂያ
***
ጥር 25/2017 ዓም

በዲላ ዩኒቨርሲቲ የመውጫ ፈተና የምትወስዱ የአትላስ ቢዝነስና ቴክኖሎጂ ኮሌጅ ተፈታኞች በሙሉ በተመደባችሁበት ግቢ እና ኮምፒውተር ላብራቶሪ ፈተና ከመጀመሩ ከአንድ ሰዓት ቀደም ብላችሁ በመገኘት ፈተናችሁን እንድትወስዱ እናሳስባለን።

የኮሌጃን ተፈታኞች በኮሌጃችን  የቀሰማችሁትን በቂ እውቀት በመጠቀም በተረጋጋ እና በሰከነ አይምሮ በጥንቃቄ እንድትሰሩ እና የትምህርት ሚኒስቴር : የዩኒቨርሲቲውን ህግ በመከተል : ያስተማራችሁን የአትላስ ቢዝነስና ቴክኖሎጂ ኮሌጅ ስም ከፊት በማስቀደም በስኬት በመወጣት የራሳችሁንም እና የኮሌጃችሁን ስም በከፍተኛ ውጤት እንድታስጠሩ አደራ እላለው።

ጥብቅ ማሳሰቢያ:- ማንኛውም ተፈታኝ በፈተና ወቅት የሚከለከሉ እቃዎችን እንዳይዝ እና ለድጋሜ ተፈታኞች ደግሞ የመግቢያ ትኬታችሁን ይዛችሁ እንድትመጡ እናሳስባለን!

አትላስ ቢዝነስና ቴክኖሎጂ ኮሌጅ
በልህቀታችን የምንኮራ!
Tir 27/2017 Management Placement @ Hawassa University Main Campus
ማስታወቂያ
***
ጥር 25/2017 ዓም

በወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የመውጫ ፈተና የምትወስዱ የአትላስ ቢዝነስና ቴክኖሎጂ ኮሌጅ ተፈታኞች በሙሉ በተመደባችሁበት ግቢ እና ኮምፒውተር ላብራቶሪ ፈተና ከመጀመሩ ከአንድ ሰዓት ቀደም ብላችሁ በመገኘት ፈተናችሁን እንድትወስዱ እናሳስባለን።

የኮሌጃን ተፈታኞች በኮሌጃችን  የቀሰማችሁትን በቂ እውቀት በመጠቀም በተረጋጋ እና በሰከነ አይምሮ በጥንቃቄ እንድትሰሩ እና የትምህርት ሚኒስቴር : የዩኒቨርሲቲውን ህግ በመከተል : ያስተማራችሁን የአትላስ ቢዝነስና ቴክኖሎጂ ኮሌጅ ስም ከፊት በማስቀደም በስኬት በመወጣት የራሳችሁንም እና የኮሌጃችሁን ስም በከፍተኛ ውጤት እንድታስጠሩ አደራ እላለው።

ጥብቅ ማሳሰቢያ:- ማንኛውም ተፈታኝ በፈተና ወቅት የሚከለከሉ እቃዎችን እንዳይዝ እና ለድጋሜ ተፈታኞች ደግሞ የመግቢያ ትኬታችሁን ይዛችሁ እንድትመጡ እናሳስባለን!

አትላስ ቢዝነስና ቴክኖሎጂ ኮሌጅ
በልህቀታችን የምንኮራ!
ጥር 25,2017 ዓ.ም

አትላስ ቢዝነስና ቴክኖሎጂ ኮሌጅ  በሆሣዕና ካምፖስ ለሁለት የካምፓሱ መምህራን  የ PhD ትምህርት እድል Sponsorship ክፍያ  በአቶ ታደሰ ማቴዎስ የአትላስ ቢዝነስና ቴክኖሎጂ ኮሌጁ ሆሳዕና ካምፓስ ዲን በኩል ክፍያ ተፈፅሞላቸዋል። የእድሉ ተጠቃሚዎች እንኳን ደስ አላችሁ!!
መልካም እድል

#ABTCstaff#Welcome2025 #ABTCForYou #LPUDiaries #ABTCReview #LifeAtABTC #GlobalFamily #BestCollege #TopCollege  #ABTCstaffAchievements #DreamBIG #AchieveBIG

አትላስ ቢዝነስና ቴክኖሎጂ ኮሌጅ
ሆሳዕና ካምፓስ