Forwarded from Vacancy Posts
For Fresh graduates🎴Transsion Manufacturing PLC🎴
▪️Job Position-Junior Lawyer
Education:Bachelor’s Degree (LL.B) in Law from a recognized university.
▪️Find More Details here
💧💧💧💧💧
https://elelanajobs.com/2026/07/30/transsion-manufacturing-plc-9/?utm_source=telegram&utm_medium=mobile_app
▪️Deadline : August 17th, 2026

👏2
Forwarded from FDRE MINISTRY of JUSTICE/ EXTERNAL
የክፍት ሥራ ቦታ ማስታወቂያ ማስተካከያ
የፍትህ ሚኒስቴር በሀምሌ 17 ቀን 2018 ዓ.ም ባወጣው ክፍት የሥራ ማስታወቂያ ላይ የተቀመጠው አጠቃላይ የትምህርት ውጤት (CGPA) መስፈርት ማስተካከያ ተደርጎበታል።
በዚሁ መሠረት የሚፈለገው ውጤት፦
* ለወንድ አመልካቾች: 3.6 እና ከዚያ በላይ
* ለሴት አመልካቾች: 3.25 እና ከዚያ በላይ
ተደርጎ የተሻሻለ መሆኑን እየገለጽን፤ ተወዳዳሪዎች ይህንኑ አውቃችሁ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።

😁2❤1
Greetings Dear all ,
I’m reaching out to invite you to PORTAL, our new Pan-African collegiate social media platform that TCU has built to connect students and alumni. I'd love for you to claim your profile and jump into the community early on.
Grab the app here (the Android link is from the details file):
* Apple: https://apps.apple.com/us/app/portal-tcu/id1660617833
* Android: https://play.google.com/store/apps/details?id=com.portal_mobile.app&pcampaignid=web_share
Download it, take a quick look around and introduce yourself .

App Store
Portal-TCU App - App Store
Download Portal-TCU by The True Portal Corporation on the App Store. See screenshots, ratings and reviews, user tips, and more apps like Portal-TCU.
❤1
ክፍት የስራ ማስታወቂያ
ወልድያ ዩኒቨርስቲ
Lecture and Assistant Lecture
ወልድያ ዩኒቨርስቲ
Lecture and Assistant Lecture
✅በምዕራብ ኦሞ ዞን የመኧን አከባቢ ከፍተኛ ፍርድ ቤት
🕹ለ12 ለህግ ባለሙያዎች
🔆ለወረዳ ፍርድ ቤት ዳኛ 7
🔆ለከፍተኛ ፍርድ ቤት ዳኛ 2
🔆👉ለዋና ሬጅስትራር 3
ለሌሎች የስራ ማስታወቂያዎች ይከተሉን!!
Credit to: Kb Jobs
🕹ለ12 ለህግ ባለሙያዎች
🔆ለወረዳ ፍርድ ቤት ዳኛ 7
🔆ለከፍተኛ ፍርድ ቤት ዳኛ 2
🔆👉ለዋና ሬጅስትራር 3
ለሌሎች የስራ ማስታወቂያዎች ይከተሉን!!
Credit to: Kb Jobs
❤1🙏1
🏢 Ethiopian Human Rights Commission (EHRC)
💼 Human Rights Officer, Women’s Rights
🕔 Full-time
📍 Asossa City Office, Ethiopia
🔗 https://ngojobs.et/jobs/human-rights-officer-womens-rights-mtfipskq
💼 Human Rights Officer, Women’s Rights
🕔 Full-time
📍 Asossa City Office, Ethiopia
🔗 https://ngojobs.et/jobs/human-rights-officer-womens-rights-mtfipskq
NGO Jobs Ethiopia
Human Rights Officer, Women’s Rights at Ethiopian Human…
Human Rights Officer, Women’s Rights vacancy at Ethiopian Human Rights Commission (EHRC) in Asossa City, Ethiopia. Full-time, Contract. Apply by 2 Sept 2026.…
Vacancy announcement
የስራ ማስታወቂያ
✅ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ
#ለህግ #ባለሙያዎች
🔆Assistant Lecturer XVI XVII
⚖️School of Law
😎 Number 02
💵 Salary 21,238/25,285
Public Inernational Law/
Tax Law/ Human Rights
Law Construction Law and Related Fields
LLB and LLM
🚫የምዝገባ ቀናት፡- ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 1ዐ ተከታታይ የሥራ ቀናት
🏠የምዝገባ ቦታ፡- ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የብቃትና ሰዉ ሀብት አስሥራ አሥፈፃሚ ቢሮ አዲሱ ህንፃ ግራውንድ ቢሮ ቁጥር G- 03
• አመልካቾች ለምዝገባ በሚቀርቡበት ወቅት የስራ መደቡን በመጥቀስ ማመልከቻ፣ የት ት ማስረጃ ኦርጅናል ከማይመለስ ኮፒ ጋር ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ በመምህርነት በሁለተኛ ዲግሪ ደረጃ የሚወዳደሩ ተወዳዳሪዎች የሁለተኛ ዲግሪ መመረቂያ ነጥብ (CGPA) ለወንዶች 3.5 እና ከዚያ በላይ ለሴቶች 3.35 እና ከዚያ በላይ፣ ለአካል ጉዳተኞች 3-5 እና በላይ መሆን ይኖርበታል ከዚህ በተጨማሪ የመጀመሪያ ዲግሪ (CGPA) ለወንዶች 3.00 እና ከዚህ በላይ፣ ለሴቶች 2.75 እና ከዚያ በላይ ለአካል ጉዳተኞች 2.5 እና በላይ መሆን ይኖርበታል፡፡
•🕹በሌክቸርነት የሚቀጠሩ ሁሉም ተወዳዳሪዎች የመመረቂያ ጽሑፋቸው ውጤት በጣም ጥሩ እና በላይ መሆን ይኖርበታል፡፡
• በቀጥታ ባሉበት ሆነው ለመመዝገብ በተዘጋጀው ሊንክ በመግባት ያለዎት የትምህርት እና የሥራ ልምድ በአንድ P ፋይል ማያያዝ ይቻላል።
🕹በድረ-ገፅ ወይም
hr@wku.edu.et ብለው መዝገብ ይችላሉ፡፡
ዩኒቨርሲቲ
https://t.me/ASULSA

Telegram
ASULSA (Assosa University Law Students Association - የአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ህግ ተማሪዎች ማሕበር)
Welcome to the Assosa University Law Students Association Telegram Channel!
❤2
Forwarded from The Talent Firm
The Professional's Closet is packed with quality workplace attire, and we want you to have it. This initiative by The Talent Firm is designed to support fresh graduates and junior professionals transitioning into the workforce by providing free office wear.
Whether you have an upcoming interview or are starting a new role, come choose the perfect outfit to boost your confidence.
Schedule your appointment now:-
https://docs.google.com/forms/d/1TqIde34ZaQJ22T_3IB8wDKtyjfHJGt13LhwH1xQeits/
Note: Priority is given to fresh graduates and early-career professionals.
@thetalentfirm