Statistics final T exam.pdf-copy.pdf
258.7 KB
#SoCEA
Probability & Statistics
Probability & Statistics
👍1
Tilant mata central cable tekebyek salmelisilik restek yegebakew lij @OSB_19 bezi anagregn.
👍1
Forwarded from 𝐀𝐒𝐓𝐔 𝐄𝐧𝐭𝐞𝐫𝐭𝐚𝐢𝐧𝐦𝐞𝐧𝐭 ™️
#ካፌ
ውሃ የሚጠጣበት ቦታ ጋር እጃችንን የምንታጠብ ፣ አፋችንን የምንግሞጠሞጥ እና ሲበዛም የምንተፋ ሰዎች ግን ምን እየሆንን ነው❓
ያንን እንደዛ ምናደርግበትን መጠጫ እቃ እኮ ነገ እራሳችን ነን የምንጠቀመው።
ሰራተኞቹ እንዲህ አታድርጉ የሚል ማሳሰቢያ አውጥተው እዛው አከባቢ ለጥፈው ነበር ፤ ግን መቆጣጠር ስላልተቻለ ትተዋል።
እኛኮ ህሊና ያለን ሰዎች ነን... ምን እየሆንን ነው???
ይህ ነገር መስተካከል አለበት!!!
.

👏41❤6👍3👌1
Forwarded from 𝐀𝐒𝐓𝐔 𝐄𝐧𝐭𝐞𝐫𝐭𝐚𝐢𝐧𝐦𝐞𝐧𝐭 ™️
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ቀጣይ አመት "3rd year" ተብዬ Half-life እንደማከብር ትዝ ሲለኝ... 💔😂
.
.
🤣15💔4👍3🤷♀2😁2😭1