ASTU Network ®️
4.22K subscribers
1.5K photos
33 videos
292 files
359 links
🛜 ASTU Network ®️

➲ Join us || @ASTU_Network ||
|| @ASTU_Network_Group ||

📚 Library: @ASTU_Network_Library

👁‍🗨 We are here to keep you updated!

➲ Admin 📩
👤 @NS_Nazu

Ⓝ Ŋazarene Ŝon [🥷]

|➲| @ASTU_Network
Download Telegram
Found ATM

📞 0992013392
ID Lost

Name: Tewobsta Kinfe
ID.№: UGR/35493/16

@sabahkhalil
Due to the upcoming Christmas holiday, all ASTU libraries will be inaccessible starting today and lasting until tomorrow night. They will reopen on Wednesday morning.

Source: ASTU Library Service

||
@ASTU_Network
💔4👍3
📞 እቤት ደወልኩ... 📲

Me: Hello mom 👋 እንዴት ናችሁ?
Mom: ደህና ነን ልጄ! እንኳን አደረሰህ!
እኔም ..😰🥺🥹💔 ... "እንኳን አብሮ አደረሰን" አልኩኝ ልቡ ከተሰበረ ሰው በሚወጣ ድምፅ... 💔🥹
Mom: ምነው ደህና አይደለህም እንዴ? ችግር አለ?
... ይህንን ስትናገር ከስር ከስር የገና በዓል መዝሙር ይሰማ ነበር ... እኔም ለተወሰኑ ሴኮንዶች ዝም ብዬ እቤት ያለውን ነገር ማሰብ ጀመርኩ 🤔... Imagine ማድረግ ጀመርኩ ... ቤቱ ሞቅ ሞቅ እያለ ነው 🥰 ... ሽር-ጉዱ ተጧጡፏል 🔥 ... እናም ከቤተሰብ ጋር ብሆን እንዴት ያለ ጊዜ ላሳልፍ እንደምችል ማሰብ ጀመርኩ 😔... ይህን ሳስብ ልቤ ተሰበረ 💔

በዚህ ሃሳብ ተውጬ ለካ mom ደጋግማ እየጠራችኝ ነበር... እኔማ ሌላ አለም ውስጥ ገብቼ ነበር 😁

"ኧረ ደህና ነኝ ... የገና ዋዜማው እንዴት ነው?" አልኩ 😣
Mom: "ደስ ይላል ፤ ግን በጣም ደብሮናል"... አለችኝ። 😰
Me: "ምንድነው ምን ተፈጠረ?" ብዬ ጠየኩኝ...😨

Mom: "ያለአንተ በዓልን ስናከብር ደስ አይልም" አለችኝ... 🥲🥲🥲

ይህን ስትለኝ ቀድሞ በፈተና እና በተለያዩ ምክንያቶች የተሰበረው ልቤ 💔 በድጋሚ ተሰበረ 💔💔 ... ከዚያም ተሰባበረ 💔💔💔

እኔም ... "አዎ ምን ይደረጋል እንግዲህ" አልኩኝ። 😢
Mom: በቃ አይዞህ ፤ በርታልን!..😥
Me: እሺ mom መልካም ምሽት 🥹
Mom: ደህና እደርልኝ! 💔

Me: 🥺😍😞😰😭💔... 👋

🎄 ለማንኛውም መልካም የገና በዓል 🎅
.
😭12👎6🎄5😁4👍1😢1💔1
Merry Christmas 🌲❤️‍🔥😂
.
🤣20👍5💔1
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንዲሁም የ ASTU Network ቤተሰቦች በሙሉ እንኳን ለጌታችን እና ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ!

📖 — ሉቃስ 2፥11
“ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኃኒት እርሱም ክርስቶስ ጌታ የሆነ ተወልዶላችኋልና።”


🌲 መልካም የገና በዓል ይሁንላችሁ🎄

||
@ASTU_Network
🎄6👍4🔥1🥱1
Forwarded from ASTU Network ®️
👉 Geo final exam 2016E.C

|| @ASTU_Network
👍2
#SoCEA

Probability Final Exam

||
@ASTU_Network
👍1