😭8👍6❤3💔3🥰1
We're finishing the first semester of the 2017 academic year in just three months.
How do you feel about that❓
.
How do you feel about that❓
.
💔24🤷♀13🤷♂8👍6🔥4🤬3😐3😁2😴2🤪2👏1
#Earthquake
ከምሽቱ 9:55LT አከባቢ የመሬት መንቀጥቀጥ ተከስቷል።
የአሜሪካ የጂኦሎጂ ሰርቬይ እንዳስታወቀው የመሬት መንቀጥቀጡ ከፍተኛው እና በሬክተር ስኬል 5.8 መሆኑን አስታውቋል፡፡
ይህም የተከሰተው በኦሮሚያ ክልል ፣ በአርሲ ዞን ፣ በአቦምሳ ከተማ ሲሆን ፣ ንዝረቱ አዲስአበባን ጨምሮ አዳማ ድረስ በመሰማቱ የአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎችን ሊሰማቸው ችሏል።
|| @ASTU_Network

😢9😁7👍1
Forwarded from 𝐀𝐒𝐓𝐔 𝐄𝐧𝐭𝐞𝐫𝐭𝐚𝐢𝐧𝐦𝐞𝐧𝐭 ™️
Our libraries are overcrowded early in the morning!
.
.
😁13🕊3👍1👨💻1
ASTU Network ®️
#Earthquake ከምሽቱ 9:55LT አከባቢ የመሬት መንቀጥቀጥ ተከስቷል። የአሜሪካ የጂኦሎጂ ሰርቬይ እንዳስታወቀው የመሬት መንቀጥቀጡ ከፍተኛው እና በሬክተር ስኬል 5.8 መሆኑን አስታውቋል፡፡ ይህም የተከሰተው በኦሮሚያ ክልል ፣ በአርሲ ዞን ፣ በአቦምሳ ከተማ ሲሆን ፣ ንዝረቱ አዲስአበባን ጨምሮ አዳማ ድረስ በመሰማቱ የአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎችን ሊሰማቸው ችሏል። || @ASTU_Network
በትላንትናው እለት ለሊት 9:53 ሰዓት አከባቢ የተከሰተው የመሬት መንቀጥቀጥ ባለፉት 10 አመታት ከፍተኛው ነው ተባለ።
በኢትዮጵያ በጣም ፍተኛ የሆነ እና በሬክተር ስኬል 5.8 የተለካ የመሬት መንቀጥቀጥ ሲከሰት ካለፉት 10 ዓመታ ወዲህ ለጀመሪያ ጊዜ መሆኑን የቮልካኖ ዲስከቨሪ መረጃ ያመለክታል።
ከፍተኛ የመሬት መንቀጥቀጥ በመካከለኛው የኢትዮጵያ ክፍል ፣ በኦሮሚያ ክልል ፣ በአርሲ ዞን ፣ በአቦምሳ አካባቢ የተከሰተ ሲሆን፤ ንዝረቱ እስከ አዲስ አበባ እና አዳማ ድረስ መሰማቱን እና በተለይ ሌሊት ላይ የተከሰተው ርእደ መሬት ንዝረቱ ከፍተኛ እንደነበረ ነዋሪዎች ተናግረዋል።

😨3😭1
ASTU Network ®️
#SoEEC Important points during students’ satisfaction survey questionnaire 1. Read Each Question Carefully: All questions pertain to academic activities, so it's crucial for students to read and understand each question thoroughly before selecting an…
Please make sure to fill out the Google Form today. It is the last day, and it must be completed based on the points provided above.
|| @ASTU_Network
|| @ASTU_Network
ASTU Network ®️
#SSS Dear All, Good afternoon! The e-SHE team has sent the following survey to gather student feedback on the "Student Success Suite(SSS)" courses. Please share the link with your department students and also encourage them to fill it out and submit it…
#SSS
The deadline for submissions of the feedback to the SSS course is Monday, January 6, 2025. If you haven't completed it yet, please complete it as soon as possible.
Thank you!

👍2
ASTU Network ®️
#SoEEC Important points during students’ satisfaction survey questionnaire 1. Read Each Question Carefully: All questions pertain to academic activities, so it's crucial for students to read and understand each question thoroughly before selecting an…
You can also edit your responses.
👍1
ASTU Network ®️
#SSS Dear All, Good afternoon! The e-SHE team has sent the following survey to gather student feedback on the "Student Success Suite(SSS)" courses. Please share the link with your department students and also encourage them to fill it out and submit it…
Complete it as soon as possible!
🔥2❤1👏1
Good luck to all ASTU students!
Your hard work and dedication will surely pay off. Stay focused, calm, and trust in your preparation.
Face challenges with courage and determination. Success is within your reach—give it your very best!
You've got this! Good luck! ❤️🔥

👍10❤5😭5🙏2🗿2
ASTU Network ®️
Good luck to all ASTU students! Your hard work and dedication will surely pay off. Stay focused, calm, and trust in your preparation. Face challenges with courage and determination. Success is within your reach—give it your very best! You've got this!…
.
Remember to take a moment to pray in your own religion.
.
Remember to take a moment to pray in your own religion.
.
❤23🙏6😢2
Due to the upcoming Christmas holiday, all ASTU libraries will be inaccessible starting today and lasting until tomorrow night. They will reopen on Wednesday morning.
Source: ASTU Library Service
|| @ASTU_Network
Source: ASTU Library Service
|| @ASTU_Network
💔4👍3
Forwarded from 𝐀𝐒𝐓𝐔 𝐄𝐧𝐭𝐞𝐫𝐭𝐚𝐢𝐧𝐦𝐞𝐧𝐭 ™️
📞 እቤት ደወልኩ... 📲
Me: Hello mom 👋 እንዴት ናችሁ?
Mom: ደህና ነን ልጄ! እንኳን አደረሰህ!
እኔም ..😰🥺🥹💔 ... "እንኳን አብሮ አደረሰን" አልኩኝ ልቡ ከተሰበረ ሰው በሚወጣ ድምፅ... 💔🥹
Mom: ምነው ደህና አይደለህም እንዴ? ችግር አለ?
... ይህንን ስትናገር ከስር ከስር የገና በዓል መዝሙር ይሰማ ነበር ... እኔም ለተወሰኑ ሴኮንዶች ዝም ብዬ እቤት ያለውን ነገር ማሰብ ጀመርኩ 🤔... Imagine ማድረግ ጀመርኩ ... ቤቱ ሞቅ ሞቅ እያለ ነው 🥰 ... ሽር-ጉዱ ተጧጡፏል 🔥 ... እናም ከቤተሰብ ጋር ብሆን እንዴት ያለ ጊዜ ላሳልፍ እንደምችል ማሰብ ጀመርኩ 😔... ይህን ሳስብ ልቤ ተሰበረ 💔
በዚህ ሃሳብ ተውጬ ለካ mom ደጋግማ እየጠራችኝ ነበር... እኔማ ሌላ አለም ውስጥ ገብቼ ነበር 😁
"ኧረ ደህና ነኝ ... የገና ዋዜማው እንዴት ነው?" አልኩ 😣
Mom: "ደስ ይላል ፤ ግን በጣም ደብሮናል"... አለችኝ። 😰
Me: "ምንድነው ምን ተፈጠረ?" ብዬ ጠየኩኝ...😨
Mom: "ያለአንተ በዓልን ስናከብር ደስ አይልም" አለችኝ... 🥲🥲🥲
ይህን ስትለኝ ቀድሞ በፈተና እና በተለያዩ ምክንያቶች የተሰበረው ልቤ 💔 በድጋሚ ተሰበረ 💔💔 ... ከዚያም ተሰባበረ 💔💔💔
እኔም ... "አዎ ምን ይደረጋል እንግዲህ" አልኩኝ። 😢
Mom: በቃ አይዞህ ፤ በርታልን!..😥
Me: እሺ mom መልካም ምሽት 🥹
Mom: ደህና እደርልኝ! 💔
Me: 🥺😍😞😰😭💔... 👋
🎄 ለማንኛውም መልካም የገና በዓል 🎅

😭12👎6🎄5😁4👍1😢1💔1