ASTU Network ®️
4.24K subscribers
1.54K photos
34 videos
292 files
368 links
🛜 ASTU Network ®️

➲ Join us || @ASTU_Network ||
|| @ASTU_Network_Group ||

📚 Library: @ASTU_Network_Library

👁‍🗨 We are here to keep you updated!

➲ Admin 📩
👤 @NS_Nazu

Ⓝ Ŋazarene Ŝon [🥷]

|➲| @ASTU_Network
Download Telegram
#Applied_departments

👉 በ Applied School ውስጥ የፈለጉትን department ለማግኘት ቢያንስ CGPA ≥ 2.8 አከባቢ ያስፈልጋል። እንደየአመቱ ሊለያይ ይችላል።

👉 ከሁሉም ዲፓርትመንቶች ከፍተኛ ተፈላጊነት ያለው Pharmacy ሲሆን ከፍተኛ መግቢያ የሚጠይቀው ይሄው ዲፓርትመንት ነው። የ 2015 ዓ.ም መግቢያ ነጥብ (ትክክለኛውን) እየፈለግን ቢሆንም እርግጠኛ ያልሆንበትን ነው እስካሁን እያገኘን ያለነው።

👉 ካገኘናቸው መረጃዎች መካከል ለወንድ 3.1 ለሴት ደግሞ 2.7 የሚለው ይገኝበታል። ትክክለኛውን መረጃ ስናገኝ እናሳውቃችኋለን።

👉 ሌሎቹን ዲፓርትመንቶች (Industrial Chemistry, Geology, Biology or Chemistry) ከላይ እንደነገርናችሁ ውጤታችሁ CGPA ≥ 2.8 ይሁን እንጂ የፈለጋችሁትን ማግኘት ትችላላችሁ።

@ASTU_Network
👍3
Applied Mathematics እና Applied Physics የምትገቡት አክሊሌ ነው (ስጦታዬ ነው) ችለዋለሁ ካላችሁ እንጂ ካልሆነ በየቀኑ 🤯😖😰😩😭 ይሆናል lifeአችሁ 😁 ... "ፍላጎት ኖሮት ለሚገባ ሰው ግን አይከብደውም" ብለዋል ሲኒየሮች 😅

@ASTU_Network
😁5
#CGPA #update

👉 ከዚህ በፊት የተለቀቀው CGPA የ pre engineering ተማሪዎች ብቻ ነበር።

👉 አሁን የ Applied ተማሪዎች CGPA ተለቋል።

👉 ወደ portal ገብታችሁ check ማድረግ ትችላላችሁ።

🔗Link🔗
https://estudent.astu.edu.et/


@ASTU_Network
👀2👍1😁1
Final Academic Calander 2017 E.C.pdf
1001.2 KB
➲ Final academic calendar of 2017 E.C from Adama Science and Technology University Office of the Registrar

@ASTU_Network
👎3🥰3😭3😨1
#2017 #academic_calendar

👉 የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ ሬጅስትራር ቢሮ የ 2017 የትምህርት ዘመን አካዳሚ ካላንደር ይፋ አድርጓል።

👉 በዚህ አካዳሚክ ካላንደር መሰረት የሚከናወኑ ዋና ዋና ተግባራት እንደሚከተለው ቀርበዋል 👇

1. 1st Semester Registration/Readmission
[የመጀመሪያ ሴሚስቴር ምዝገባ]


➠ Oct.14 - 15/2024 G.C (Monday - Tuesday)
➥ ጥቅምት 4 - 5/2017 ዓ.ም
(ሰኞ እና ማክሰኞ)

_ _ _ _

2. Late Registration with Penalty
[የዘገየ ምዝገባ ከቅጣት ጋር]


➠ Oct.16 - 17/2024 G.C (Wednesday – Thursday)
➥ ጥቅምት 6 - 7/2017 ዓ.ም
(ረቡዕ እና ሐሙስ)

_ _ _ _

3. First Semester Classes Begin
[የመጀመሪያው ሴሚስቴር ትምህርት መጀመርያ]


➠ Oct.16/2024 G.C (Wednesday)
➥ ጥቅምት 6 /2017 ዓ.ም
(ረቡዕ)


@ASTU_Network
2
#ማሳሰቢያ ‼️

👉 ይህ ከላይ የተመለከታችሁት ፕሮግራም ለቅድመ-ምረቃ (undergraduate) ተማሪዎች በሙሉ የሚሰራ ይሆናል።

👉 የባለፈው ዓመት የ2015 የሁለተኛ ዓመት ተማሪዎች የሁለተኛ ሴሚስቴርን የማጠቃለያ ፈተና (Final Exam) ሳይፈተኑ ከግቢ በመውጣታቸው ምክንያት ከሌሎች በፊት ቀድመው እንዲገቡ የሚደረግ ሲሆን ከመስከረም 9/2017 ዓ.ም ጀምሮ ግቢው እነዚህን ተማሪዎች የሚያስተናግድ ይሆናል።

👉 ይህንን 👆 መፃፍ ያስፈለገው አንዳንድ ተማሪዎች ካላንደሩ ላይ "Sept. 19 2024 G.C (መስከረም 9/ 2017 ዓ.ም) 2nd Year Students report to the University ይላል ... ስለዚህ መስከረም 9 ነው የምንገባው ?" የሚል ጥያቄ በውስጥ መስመር ስለጠየቃችሁ ነው።

👉 ይሄ ለባለፈው አመት የሁለተኛ ዓመት ተማሪዎች እንጂ ለእኛ በባለፈው አመት የመጀመርያ አመት ተማሪ (ፍሬሽማን) ለነበርነው እና በዚህ አመት ሁለተኛ ዓመት ለምንሆነው ተማሪዎች አይደለም።

@ASTU_Network
2👍1
FDRE MoE academic calendar 🆚 ASTU academic calendar

👉 የኢፌዴሪ ትምህርት ሚኒስቴር አካዳሚክ ካላንደር እንደሀገር የከፍተኛ ትምህርት ተቋማትን የትምህርት ሂደት አቅጣጫ ለመስጠት የተዘጋጀ ሲሆን አንዳንድ ዩኒቨርሲቲዎች በተለያዩ ምክንያቶች በካላንደሩ መሰረት የማይመሩበት ሁኔታ ሊፈጠር ይችላል።

👉 በትምህርት ሚኒስቴር አካዳሚክ ካላንደር መሰረት ምዝገባ የሚጀምረው በመስከረም ወር ቢሆንም የግቢያችን ሁለተኛ ዓመት ተማሪዎች ፈተና ባለመጨረሳቸው ምክንያት ምዝገባው ወደ ጥቅምት ሊዘዋወር ችሏል።

@ASTU_Network
4
● የ ASTU'ን የ2017 Academic Calendar እንዴት አያችሁት 🙄
Anonymous Poll
45%
👍🤗😎
25%
😐😑😶
30%
👎😣☹️
🔥2🆒2
ASTU Network ®️
👉🏽 ከቀናት በፊት የግቢው portal በሞባይል ኢንተርኔት እንዲሰራ ቢደረግም የ School placement ግን እስካሁን አልተሰራም። 👉🏽 ይህ በምስሉ ላይ የምትመለከቱት "No Active Semester for you!" የሚልን ፅሁፍ አሁን ወደ portal ብትገቡ ታገኙታላችሁ። ለዚህ የተለየ ምክንያት ባይኖረንም የ school እና department placement እየተሰራ ስለሆነ እና ውጤት የማስተካከያ…
"No Active Semester for You!"

👉 ይሄ ፅሁፍ ለምን በፖርታላችን ላይ መጣ የሚሉ ጥያቄዎች በውስጥ መስመር እና በ Discussion Group ላይ በብዛት ተጠይቀዋል።

👉 ይህ ፅሁፍ የመጣበት ምክንያት አሁን ላይ እየተማርን ያለንበት ሴሚስቴር ባለመኖሩ እና የመጀመሪያ አመትን የሁለት ሴሚስቴር ቆይታ ሙሉበሙሉ ስላጠናቀቅን ነው። ሌላ የተፈጠረ ምንም ነገር የለም።

👉 በሚቀጥለው ዓመት ተመዝግበን ትምህርት ስንጀምር ወይም የ School placement ሲለቀቅ የሁለተኛ ዓመት የመጀመሪያ ሴሚስቴር "Active" ይደረግልናል። በዚህ መልኩ ነው የሚቀጥለው . . .

@ASTU_Network
👍31
#Breaking News ‼️‼️‼️

የመጀመሪያ አመት ተማሪዎች School Program Placement ተለቋል።

ወደ ፖርታላችሁ እንደገባችሁ በመጀመሪያ የሚመጣው page ላይ Program የሚለው ጋር የተመደባችሁበትን school ማየት ትችላላችሁ።

🔗Link🔗
https://estudent.astu.edu.et/


@ASTU_Network
👍4👀21
👀4😨3👍1😁1🙉1
👉 የ school placement መለቀቁ ይታወቃል። በዚህን ጊዜ የቻናሎች እና የግሩፖች ሚና ቀላል አይደለም።

👉 School መቀያየር የምትፈልጉ ተማሪዎች ካላችሁ በቻናላችን የ inbox አድራሻ መልዕክታችሁን ከአድራሻችሁ ጋር በመላክ በነፃ ቻናል ላይ እንዲለቀቅ ማድረግ ትችላላችሁ።

👤 @NS_Nazu

@ASTU_Network
🙏1
#URGENT ‼️

School መቀያየር የምትፈልጉ ከዚህ በታች ያለውን link በመጫን የሚመጣላችሁን Google form በመሙላት መቀያየር ከምትፈልጉት ሰው ጋር በቀላሉ መገናኘት ትችላላችሁ።

🔗Link🔗
https://forms.gle/puJzq5F68GW11YGS9


@ASTU_Network
👏2
Anyone who wants to swap to applied math

@oliyad333
🤣8