Forwarded from 𝐀𝐒𝐓𝐔 𝐄𝐧𝐭𝐞𝐫𝐭𝐚𝐢𝐧𝐦𝐞𝐧𝐭 ™️
ከዚህ ግቢ ተመርቄ ስወጣ ስላሳለፍኩት መከራ እና ስቃይ መፅሐፍ እፅፋለሁ። ይህ መከራ እና ስቃይ እንዲሁ በቀላል በአፍ ብቻ የሚነገር ሳይሆን በአግባቡ ተሰንዶ ለትውልድ የሚሸጋገር መሆን አለበት። መፅሐፉ በሚልዮን የሚቆጠሩ ወጣት ኢትዮጵያዊያንን የሚያስተምር እጅግ ድንቅ እና ተወዳጅ መፅሐፍ ይሆናል ብዬ አስባለሁ። ምናልባትም በሌሎች የውጪ ሃገር ቋንቋዎች ተተርጉሞ መዳረሻው እስከ አለም ዳርቻ ሊሆንም ይችላል። ከፈተና የተቀዳ ነገር ሁሌም ጣፋጭ ይሆናልና።
ማስታወሻ ☝️
"ተመርቄ ስወጣ" ያልኩት በዚህ ሁኔታ 5 አመት መቆየት ከቻልኩ ማለቴ ነው... 💔😞
አመሰግናለሁ 🙏😢
.
ማስታወሻ ☝️
"ተመርቄ ስወጣ" ያልኩት በዚህ ሁኔታ 5 አመት መቆየት ከቻልኩ ማለቴ ነው... 💔😞
አመሰግናለሁ 🙏😢
.
🤣18👍5😢2❤1💯1