Last year 2015 E.C School of Electrical Engineering & Computing (SoEEC) Entry Point
#CGPA 👇
👱🏻♂ Male: ≥ 3.00
👱🏼♀ Female: ≥ 2.2
The entry point of females were low and as we all know they have an affirmative of about 20%. As a result, they had high chance of joining SoEEC than males.
@ASTU_Network

😭5👍1
Academic Calendar of 2017 E.C.pdf
1.2 MB
👉 ባለፉት አመታት ከኮቪድ 19 እና ሌሎች ሀገራዊ ጉዳዮች ጋር ተያይዞ በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የሚተገበረው የአካዳሚክ ካላንደር ወጥነት ባለመኖሩ የትምህርት ጥራት ላይ አሉታዊ ተፅዕኖ መፍጠሩ ይታወቃል።
👉 በመሆኑም ከ2017 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ጀምሮ በሁሉም የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ወጥ የሆነ የአካዳሚክ ካላንደር መተግበር አስፈልጓል። ...
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ትምህርት ሚኒስቴር
👆 ይህ ከላይ ያነበባችሁትን ዝርዝር መረጃ እና የ2017 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የኢፌዴሪ ትምህርት ሚኒስቴር አካዳሚክ ካላንደርን ከላይ በተያያዘው የ PDF file ውስጥ ማግኘት ትችላላችሁ።

👀11
#Applied_departments
👉 በ Applied School ውስጥ የፈለጉትን department ለማግኘት ቢያንስ CGPA ≥ 2.8 አከባቢ ያስፈልጋል። እንደየአመቱ ሊለያይ ይችላል።
👉 ከሁሉም ዲፓርትመንቶች ከፍተኛ ተፈላጊነት ያለው Pharmacy ሲሆን ከፍተኛ መግቢያ የሚጠይቀው ይሄው ዲፓርትመንት ነው። የ 2015 ዓ.ም መግቢያ ነጥብ (ትክክለኛውን) እየፈለግን ቢሆንም እርግጠኛ ያልሆንበትን ነው እስካሁን እያገኘን ያለነው።
👉 ካገኘናቸው መረጃዎች መካከል ለወንድ 3.1 ለሴት ደግሞ 2.7 የሚለው ይገኝበታል። ትክክለኛውን መረጃ ስናገኝ እናሳውቃችኋለን።
👉 ሌሎቹን ዲፓርትመንቶች (Industrial Chemistry, Geology, Biology or Chemistry) ከላይ እንደነገርናችሁ ውጤታችሁ CGPA ≥ 2.8 ይሁን እንጂ የፈለጋችሁትን ማግኘት ትችላላችሁ።

👍3
Applied Mathematics እና Applied Physics የምትገቡት አክሊሌ ነው (ስጦታዬ ነው) ችለዋለሁ ካላችሁ እንጂ ካልሆነ በየቀኑ 🤯😖😰😩😭 ይሆናል lifeአችሁ 😁 ... "ፍላጎት ኖሮት ለሚገባ ሰው ግን አይከብደውም" ብለዋል ሲኒየሮች 😅
@ASTU_Network
@ASTU_Network
😁5
#CGPA #update
👉 ከዚህ በፊት የተለቀቀው CGPA የ pre engineering ተማሪዎች ብቻ ነበር።
👉 አሁን የ Applied ተማሪዎች CGPA ተለቋል።
👉 ወደ portal ገብታችሁ check ማድረግ ትችላላችሁ።
🔗Link🔗
@ASTU_Network
👉 ከዚህ በፊት የተለቀቀው CGPA የ pre engineering ተማሪዎች ብቻ ነበር።
👉 አሁን የ Applied ተማሪዎች CGPA ተለቋል።
👉 ወደ portal ገብታችሁ check ማድረግ ትችላላችሁ።
🔗Link🔗
https://estudent.astu.edu.et/
@ASTU_Network
👀2👍1😁1
Final Academic Calander 2017 E.C.pdf
1001.2 KB
➲ Final academic calendar of 2017 E.C from Adama Science and Technology University Office of the Registrar
@ASTU_Network
@ASTU_Network
👎3🥰3😭3😨1
#2017 #academic_calendar
👉 የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ ሬጅስትራር ቢሮ የ 2017 የትምህርት ዘመን አካዳሚ ካላንደር ይፋ አድርጓል።
👉 በዚህ አካዳሚክ ካላንደር መሰረት የሚከናወኑ ዋና ዋና ተግባራት እንደሚከተለው ቀርበዋል 👇
1. 1st Semester Registration/Readmission
[የመጀመሪያ ሴሚስቴር ምዝገባ]
_ _ _ _
2. Late Registration with Penalty
[የዘገየ ምዝገባ ከቅጣት ጋር]
_ _ _ _
3. First Semester Classes Begin
[የመጀመሪያው ሴሚስቴር ትምህርት መጀመርያ]

➠ Oct.14 - 15/2024 G.C (Monday - Tuesday)
➥ ጥቅምት 4 - 5/2017 ዓ.ም
(ሰኞ እና ማክሰኞ)_ _ _ _
2. Late Registration with Penalty
[የዘገየ ምዝገባ ከቅጣት ጋር]
➠ Oct.16 - 17/2024 G.C (Wednesday – Thursday)
➥ ጥቅምት 6 - 7/2017 ዓ.ም
(ረቡዕ እና ሐሙስ)_ _ _ _
3. First Semester Classes Begin
[የመጀመሪያው ሴሚስቴር ትምህርት መጀመርያ]
➠ Oct.16/2024 G.C (Wednesday)
➥ ጥቅምት 6 /2017 ዓ.ም
(ረቡዕ)@ASTU_Network
❤2
#ማሳሰቢያ ‼️
👉 ይህ ከላይ የተመለከታችሁት ፕሮግራም ለቅድመ-ምረቃ (undergraduate) ተማሪዎች በሙሉ የሚሰራ ይሆናል።
👉 የባለፈው ዓመት የ2015 የሁለተኛ ዓመት ተማሪዎች የሁለተኛ ሴሚስቴርን የማጠቃለያ ፈተና (Final Exam) ሳይፈተኑ ከግቢ በመውጣታቸው ምክንያት ከሌሎች በፊት ቀድመው እንዲገቡ የሚደረግ ሲሆን ከመስከረም 9/2017 ዓ.ም ጀምሮ ግቢው እነዚህን ተማሪዎች የሚያስተናግድ ይሆናል።
👉 ይህንን 👆 መፃፍ ያስፈለገው አንዳንድ ተማሪዎች ካላንደሩ ላይ "Sept. 19 2024 G.C (መስከረም 9/ 2017 ዓ.ም) 2nd Year Students report to the University ይላል ... ስለዚህ መስከረም 9 ነው የምንገባው ?" የሚል ጥያቄ በውስጥ መስመር ስለጠየቃችሁ ነው።
👉 ይሄ ለባለፈው አመት የሁለተኛ ዓመት ተማሪዎች እንጂ ለእኛ በባለፈው አመት የመጀመርያ አመት ተማሪ (ፍሬሽማን) ለነበርነው እና በዚህ አመት ሁለተኛ ዓመት ለምንሆነው ተማሪዎች አይደለም።

❤2👍1
FDRE MoE academic calendar 🆚 ASTU academic calendar
👉 የኢፌዴሪ ትምህርት ሚኒስቴር አካዳሚክ ካላንደር እንደሀገር የከፍተኛ ትምህርት ተቋማትን የትምህርት ሂደት አቅጣጫ ለመስጠት የተዘጋጀ ሲሆን አንዳንድ ዩኒቨርሲቲዎች በተለያዩ ምክንያቶች በካላንደሩ መሰረት የማይመሩበት ሁኔታ ሊፈጠር ይችላል።
👉 በትምህርት ሚኒስቴር አካዳሚክ ካላንደር መሰረት ምዝገባ የሚጀምረው በመስከረም ወር ቢሆንም የግቢያችን ሁለተኛ ዓመት ተማሪዎች ፈተና ባለመጨረሳቸው ምክንያት ምዝገባው ወደ ጥቅምት ሊዘዋወር ችሏል።

❤4
የ Applied ተማሪዎች ያመጣችሁትን CGPA vote አድርጉ 👇
Anonymous Poll
25%
3.75 - 4.00
7%
3.50 - 3.74
6%
3.25 - 3.49
9%
3.00 - 3.24
11%
2.75 - 2.99
9%
2.50 - 2.74
5%
2.25 - 2.49
7%
2.00 - 2.24
6%
1.50 - 1.99
15%
1.00 - 1.49
🔥2🆒2
ASTU Network ®️
● የ ASTU'ን የ2017 Academic Calendar እንዴት አያችሁት ❓🙄
ለ አካዳሚክ ካላንደሩ Grade ስጡ ብትባሉ ስንት ትሰጣላችሁ ❓😁
Anonymous Poll
23%
A+ ... 👍
10%
A ... 🙂
10%
B+ ... 😐
6%
B ... 😶
4%
C+ ... 😏
3%
C ... ☹️
1%
D ... 🤪
14%
F ... 😂😂
7%
Incomplete ... 🤣
21%
NG ... 🤣🤣🤣
❤2👏2
ASTU Network ®️
👉🏽 ከቀናት በፊት የግቢው portal በሞባይል ኢንተርኔት እንዲሰራ ቢደረግም የ School placement ግን እስካሁን አልተሰራም። 👉🏽 ይህ በምስሉ ላይ የምትመለከቱት "No Active Semester for you!" የሚልን ፅሁፍ አሁን ወደ portal ብትገቡ ታገኙታላችሁ። ለዚህ የተለየ ምክንያት ባይኖረንም የ school እና department placement እየተሰራ ስለሆነ እና ውጤት የማስተካከያ…
"No Active Semester for You!"
👉 ይሄ ፅሁፍ ለምን በፖርታላችን ላይ መጣ የሚሉ ጥያቄዎች በውስጥ መስመር እና በ Discussion Group ላይ በብዛት ተጠይቀዋል።
👉 ይህ ፅሁፍ የመጣበት ምክንያት አሁን ላይ እየተማርን ያለንበት ሴሚስቴር ባለመኖሩ እና የመጀመሪያ አመትን የሁለት ሴሚስቴር ቆይታ ሙሉበሙሉ ስላጠናቀቅን ነው። ሌላ የተፈጠረ ምንም ነገር የለም።
👉 በሚቀጥለው ዓመት ተመዝግበን ትምህርት ስንጀምር ወይም የ School placement ሲለቀቅ የሁለተኛ ዓመት የመጀመሪያ ሴሚስቴር "Active" ይደረግልናል። በዚህ መልኩ ነው የሚቀጥለው . . .

👍3❤1
#Breaking News ‼️‼️‼️
የመጀመሪያ አመት ተማሪዎች School Program Placement ተለቋል።
ወደ ፖርታላችሁ እንደገባችሁ በመጀመሪያ የሚመጣው page ላይ Program የሚለው ጋር የተመደባችሁበትን school ማየት ትችላላችሁ።
🔗Link🔗
@ASTU_Network
የመጀመሪያ አመት ተማሪዎች School Program Placement ተለቋል።
ወደ ፖርታላችሁ እንደገባችሁ በመጀመሪያ የሚመጣው page ላይ Program የሚለው ጋር የተመደባችሁበትን school ማየት ትችላላችሁ።
🔗Link🔗
https://estudent.astu.edu.et/
@ASTU_Network
👍4👀2❤1
ምን SCHOOL ተመደባችሁ ❓
Anonymous Poll
48%
Electrical Engineering & Computing
28%
Civil Engineering & Architecture
23%
Mechanical, Chemical & Material Engineering
👀4😨3👍1😁1🙉1
👉 የ school placement መለቀቁ ይታወቃል። በዚህን ጊዜ የቻናሎች እና የግሩፖች ሚና ቀላል አይደለም።
👉 School መቀያየር የምትፈልጉ ተማሪዎች ካላችሁ በቻናላችን የ inbox አድራሻ መልዕክታችሁን ከአድራሻችሁ ጋር በመላክ በነፃ ቻናል ላይ እንዲለቀቅ ማድረግ ትችላላችሁ።
👤 @NS_Nazu
@ASTU_Network
👉 School መቀያየር የምትፈልጉ ተማሪዎች ካላችሁ በቻናላችን የ inbox አድራሻ መልዕክታችሁን ከአድራሻችሁ ጋር በመላክ በነፃ ቻናል ላይ እንዲለቀቅ ማድረግ ትችላላችሁ።
👤 @NS_Nazu
@ASTU_Network
🙏1
#URGENT ‼️
School መቀያየር የምትፈልጉ ከዚህ በታች ያለውን link በመጫን የሚመጣላችሁን Google form በመሙላት መቀያየር ከምትፈልጉት ሰው ጋር በቀላሉ መገናኘት ትችላላችሁ።
🔗Link🔗
@ASTU_Network
School መቀያየር የምትፈልጉ ከዚህ በታች ያለውን link በመጫን የሚመጣላችሁን Google form በመሙላት መቀያየር ከምትፈልጉት ሰው ጋር በቀላሉ መገናኘት ትችላላችሁ።
🔗Link🔗
https://forms.gle/puJzq5F68GW11YGS9
@ASTU_Network
Google Docs
Program Preference Exchange Form
To get someone who wants to change school preference you have to fill the following form
👏2
ASTU Network ®️
#URGENT ‼️ School መቀያየር የምትፈልጉ ከዚህ በታች ያለውን link በመጫን የሚመጣላችሁን Google form በመሙላት መቀያየር ከምትፈልጉት ሰው ጋር በቀላሉ መገናኘት ትችላላችሁ። 🔗Link🔗 https://forms.gle/puJzq5F68GW11YGS9 @ASTU_Network
የተሞላውን ፎርም ለመመልከት 👇
🔗Link🔗
@ASTU_Network
🔗Link🔗
https://docs.google.com/spreadsheets/d/1eXS4-Hy3EpBQ-9aMzMFAqeAeDC3AM3EFWjkxn8RKRJg/edit?usp=sharing
@ASTU_Network
Google Docs
School exchange form
❤1