ASTU Network ®️
4.21K subscribers
1.49K photos
33 videos
292 files
356 links
🛜 ASTU Network ®️

➲ Join us || @ASTU_Network ||
|| @ASTU_Network_Group ||

📚 Library: @ASTU_Network_Library

👁‍🗨 We are here to keep you updated!

➲ Admin 📩
👤 @NS_Nazu

Ⓝ Ŋazarene Ŝon [🥷]

|➲| @ASTU_Network
Download Telegram
#StPortal

The student portal is accessible via mobile data. You can access it without connecting to the university's WiFi.

🔗 Link 🔗
https://estudent.astu.edu.et


@ASTU_Network
👍62😁1💔1
When they let you check the portal from your dorm, but you are scared to check it... 💔🤦‍♂️🤦‍♀️
.
🤣11
#2ndYear 🙌🥹

👉 ዛሬ ህዳር 23 ነው ... ባለፈው አመት ልክ በዚህ ቀን በነጋታው ከቤት ወጥታችሁ ወደ ASTU ጉዞ ልትጀምሩ ሽር-ጉድ እያላችሁ ነበር 🥲... ሁላችሁም tension ውስጥ ነበራችሁ 🙁... እቃ pack እያደረጋችሁ 🎒... ይሄን ይዤ ልሂድ ይሄንን ደግሞ ልተወው እያላችሁ እቃችሁን እያወጣችሁ እያስገባችሁ busy ነበራችሁ 🙂... ገና ከቤት ሳትወጡ የቤተሰብ ናፍቆት ሲያሳስባችሁ የነበራችሁም አትጠፉም 🥹🥹🥹... አንዳንዶቻችሁ ነፃነት ልናገኝ ነው ብላችሁ ደስታ ተሰምቷችኋል ፤ አንዳንዶቻችሁ ደግሞ ከቤተሰብ መለየቱ አስተክዟችሁ ሀዘን ላይ የነበራችሁም ነበራችሁ 🥲😞... ከቤት ስትወጡ ሙሉ ተስፋ ሰንቃችሁ 🙂 ከፊትለፊታችሁ ትልቅ Challenge እንደሚጠብቃችሁ አምናችሁ 😨... ያንን ትልቅ Challenge እንዴት ይሆን የምጋፈጠው በሚል ጥያቄ ተሞልታችሁም ነበር 🙂🙂 ... ልክ ከቤት ስትወጡ ቤተሰቦቻችሁን እየተሰናበታችሁ "መልካም መንገድ" ሲሏችሁ የተሰማችሁ የሆነ ስሜት ነበር 🥹🥹🥹 አንዳንዶቻችሁ ከቤተሰባችሁ ጋር ተቃቅፋችሁ አልቅሳችሁም ሊሆን ይችላል 😢😰 ... ASTU ከገባን በኋላ ሁለት የትግል ሴሚስቴሮችን አልፈን አሁን ሶስተኛ ሴሚስቴር ላይ እንገኛለን 🙂🤗

ይሄ ሁሉ አልፎ ነገ ማክሰኞ ህዳር 24 ASTUን የተቀላቀልንበትን አንደኛ አመት አስበን እንውላለን... 😊😇

🌟 እንኳን አደረሰን! 🎉

@ASTU_Network
👍22😭8🥰4🔥3😁3🗿21💔1
🗣️ ከሁለተኛ ዓመት ተማሪዎች ህብረት (ሁ/ዓ/ተ/ህ) የተሰጠ መግለጫ:-

◆ ሁላችንም እንደምናውቀው ዛሬ ለእኛ ባች ተማሪዎች ልዩ የሚባል ቀን ነው። ቀኑን ልዩ ያደረገው ደግሞ የASTUን Environment ከተቀላቀልን እና ያንን ሁሉ challenge አሳልፈን በመከራ ውስጥ አልፈን በእሳት ተፈትነን ድል አድርገን አንድ ዓመት የደፈንበት ቀን መሆኑ ነው።

◆ ባለፈው አንድ አመት ዉጤታችንን ለማስጠበቅ ፣ ላለመባረር እናም የምንፈልገውን ነገር ለማግኘት በእሳት ተፈትነናል ፣ ብዙ መከራ አይተናል ፣ ተሰቃይተናል ፣ አንዳንዶቻችን አልቅሰናል ፣ በካፌ ምግብ ውለን አድረናል፣ ደም ከፍለናል፣ ስጋችንን ሰውተናል፣ ቻሌንጅ አይሉት ስቃይ ሁሉንም በየተራ አንድ በአንድ በደንብ ተመልክተናል ፣ ወንድሞቻችንን እህቶቻችንን የዶርም ጓደኞቻችንን በመኃል ሸኝተናል ፣ ያለ እንቅልፍ አድረናል ፣ አሁንም እያደርን ነው ፣ ወደፊትም እናድራለን።

◆ ይህንን በዓል ስናከብር አሁንም በዚህ ሰዓት አንዳንዶቻችን Library እየማቀቅን ፣ libraryን ማንበብያ ቦታ ሳይሆን መኖርያችን አድርገን ለሊቱን በሙሉ ቁጭ ብለን እየዛግን ፣ Arch studio እያደርን፣ workshop መከራ እያየን እያከበርን መሆኑ በዓሉን ልዩ እና ታሪካዊ ያደርገዋል።

ይቀጥላል...

@ASTU_Network
🔥12🥱4👍3❤‍🔥1😭1
ASTU Network ®️
🗣️ ከሁለተኛ ዓመት ተማሪዎች ህብረት (ሁ/ዓ/ተ/ህ) የተሰጠ መግለጫ:- ◆ ሁላችንም እንደምናውቀው ዛሬ ለእኛ ባች ተማሪዎች ልዩ የሚባል ቀን ነው። ቀኑን ልዩ ያደረገው ደግሞ የASTUን Environment ከተቀላቀልን እና ያንን ሁሉ challenge አሳልፈን በመከራ ውስጥ አልፈን በእሳት ተፈትነን ድል አድርገን አንድ ዓመት የደፈንበት ቀን መሆኑ ነው። ◆ ባለፈው አንድ አመት ዉጤታችንን ለማስጠበቅ ፣…
የቀጠለ...

◆ ከ 2ሺህ በላይ ሆነን ጉዞአችንን ጀምረን ፣ አሁን 1ሺ አከባቢ ሆነን እየተማርን እንደሆነ ትዝ ሲለን ... የእውነት ያመናል ... 😰

◆ ይህንን የአንደኛ አመት መታሰቢያ ስናከብር ባለፉት ሴሚስቴሮች እዚህ ASTU ውስጥ በሚደረገው እጅግ ፈታኝ ፣ ተስፋ አስቆራጭ ፣ አስከፊ እና እልህ አስጨራሽ ትግል እና ውጊያ የተሰው ዶርም ሜቶቻችንን ፣ ጓደኞቻችንን እና ወገኖቻችንን በማሰብ እንድናከብር በታላቅ ትህትና እንጠይቃችኃለን... 💔💔💔

◆ እነዚህ ሁሉ ቀናት ያሳለፈን ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን። ክብር በሰማይም በምድርም ለእርሱ ይሁን። የሁለተኛ አመት የኢንጂነሪንግ ተማሪዎች የምንፈልገውን ዲፓርትመንት እንድናገኝ ፣ የአፕላይድ ተማሪዎች ደግሞ የዲፓርትመንት ትምህርታችን መልካም እንዲሆን ፈጣሪ ሁላችንንም ይርዳን።

◆ ፈጣሪ ኢትዮጵያን ፣ ህዝቦቿን ፣ እኛን በተለይም በቀጣይ ዩኒቨርስቲውን የሚቀላቀሉ ተማሪዎችን ከASTU እና ከASTU መምህራን ይጠብቅ። 😂


👉 የአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ የሁለተኛ አመት ተማሪዎች ህብረት (አ/ሳ/ቴ/ዩ/ሁ/አ/ተ/ህ) ከ ASTU Network ጋር በመተባበር።

— ህዳር 24/ 2017 ዓ/ም ፣ አዳማ።

@ASTU_Network
👍13🤣4🤪3🔥21❤‍🔥1😭1
Urgent Notice to Students

Subject: Completion of SSS Class

Dear Students,
This is a reminder regarding the completion of your SSS class. It has come to our attention that some students, particularly those in Sections 4, 5, and 7, are lagging behind.
Important Points:
Deadline: You must complete your SSS class by the end of this week.
Consequences: Failure to do so will affect your ability to register for your department preferences next week.
Registration: Starting next week, we will begin the registration process for department preferences. Students who have not completed the SSS course will face difficulties during this registration.
I strongly advise all 2nd-year students of CoCEA to prioritize and complete your SSS class this week.
Thank you for your attention to this matter.

Best regards,

@ASTU_Network
👍71🔥1
#WIFI 🛜

Due to a nationwide electricity system failure, the campus Wi-Fi is temporarily unavailable and is not working anywhere on campus. We will provide an update as soon as it is restored.

@ASTU_Network
👏2👍1💔1
ASTU Network ®️
#WIFI 🛜 Due to a nationwide electricity system failure, the campus Wi-Fi is temporarily unavailable and is not working anywhere on campus. We will provide an update as soon as it is restored. @ASTU_Network
#Update

" የተቋረጠው ኃይል ወደነበረበት እየተመለሰ ነው " - የብሔራዊ የኃይል መቆጣጠሪያ ማዕከል

@ASTU_Network
2🙏2👍1😐1
የተማሪዎች የምግብ በጀት ተመን ማሻሻያ ተደረገ‼️

የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት ኃላፊና የካቢኔ ጉዳዮች ሚኒስትር ለገንዘብ ሚኒስቴር የፃፉት ደብዳቤ 👇

< ከመ/ቤታችሁ መስከረም 27 ቀን 2017 ዓ.ም በቁጥር 1/143/150/17 በተጻፈ ደብዳቤ አሁን በስራ ላይ ያለው የተማሪዎች የምግብ በጀት ተመን ከወቅቱ የገበያ ዋጋ አኳያ ተማሪዎችን ለመመገብ በቂ ባለመሆኑ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር በመሆን የተማሪዎች የምግብ በጀት ተመን ማሻሻያ ጥናት በማካሄድ የተመን ማሻሻያው እንዲፈቀድ መጠየቃችሁ ይታወሳል:: የቀረበውን የምግብ በጀት ተመን ማሻሻያ ጥናት ከወቅቱ የገበያ ዋጋና ከመንግሥት የመክፈል አቅም አኳያ በማየት የተማሪዎች የምግብ በጀት ተመን በቀን በአንድ ተማሪ የነፍስ ወከፍ ወጪ 100 ብር (አንድ መቶ ብር ) ሆኖ ከታህሳስ 1 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ ሥራ ላይ እንዲውል ተወስኗል።

በዚህም መሰረት የሁሉም ዩኒቨርሲቲዎች የተማሪዎች የምግብ አቅርቦት በወጥነት እና ውጤታማ በሆነ መልኩ እንዲከናወን መስሪያ ቤታችሁ ከምግብ በጀት ተመን ማሻሻያው ጋር የተጣጣመ ስታንዳርድ የምግብ ሜኑ በማዘጋጀት ዩኒቨርስቲዎች አንዲጠቀሙበት እና በአግባቡ ስራ ላይ መዋሉን ክትትል እንድታደርጉ በጥብቅ አስታውቃለሁ፡፡ >

ATC NEWS

@ASTU_Network
👍4😢1
ASTU Network ®️
#WIFI 🛜 Due to a nationwide electricity system failure, the campus Wi-Fi is temporarily unavailable and is not working anywhere on campus. We will provide an update as soon as it is restored. @ASTU_Network
#Update

የመብራት አገልግሎት ወደነበረበት ተመልሷል፣ እና የግቢው ዋይ-ፋይ አሁን በሁሉም አካባቢዎች እየሰራ ይገኛል።

@ASTU_Network
😁3👍1
Attention second-year civil school engineering students:

If you're interested in discussing the working drawing final project, feel free to DM me!

From the Architecture Department

Contact Here

@ASTU_Network
💔2
Assignment_electronics_2017.pdf
247.6 KB
Electronics Circuit I Assignment Questions


@ASTU_Network
😭1
Dears, please see this message and act accordingly

"As directed by the Ministry of Education, this SSS training deadline is Friday, December 13, 2024. Therefore, this is to kindly request you inform your departments to ensure their students complete the training before the deadline."

@ASTU_Network
👍5