🫵 LET US REMIND YOU 😎
••••••••••••••••••••••••••••••••
📅 2ND YEAR STUDENTS 🎉❤️🔥
👉 ህዳር 24 ፣ ከ10 ቀናት በኋላ ASTUን ከተቀላቀልን አንድ ዓመት ይሞላናል። 🙆🏻♂🙆🏼♀
👉 ይህንንም የ1ኛ ዓመት በዓል በማስመልከት የሚዘጉ መንገዶችን እና የሚሰረዙ ክላሶችን በቅርቡ ይፋ እናደርጋለን፡፡
#ይጠብቁን 😆
እንኳን ለዚህ ክብር አበቃችሁ 😅
☑️ ASTU Network ®️

🎉42👍4❤🔥3
Please can you help me
I lost an Id card with ATM
NAME Surafel Tesfaye
Ugr/35455/16
contact 0946382161
I lost an Id card with ATM
NAME Surafel Tesfaye
Ugr/35455/16
contact 0946382161
👍5
ASTU Network ®️ pinned «🫵 LET US REMIND YOU 😎 •••••••••••••••••••••••••••••••• 📅 2ND YEAR STUDENTS 🎉❤️🔥 👉 ህዳር 24 ፣ ከ10 ቀናት በኋላ ASTUን ከተቀላቀልን አንድ ዓመት ይሞላናል። 🙆🏻♂🙆🏼♀ 👉 ይህንንም የ1ኛ ዓመት በዓል በማስመልከት የሚዘጉ መንገዶችን እና የሚሰረዙ ክላሶችን በቅርቡ ይፋ እናደርጋለን፡፡ #ይጠብቁን 😆 እንኳን ለዚህ ክብር አበቃችሁ 😅 …»
Hello Class Representatives,
How are you doing? I hope this message finds you well. We would like to have a meeting with you in the Student Union, Block 302, Room 7 at 5:00. Please try to be on time.
See you there!
From,
Student Union
@ASTU_Network

❤1🔥1
ASTU Network ®️
🫵 LET US REMIND YOU 😎 •••••••••••••••••••••••••••••••• 📅 2ND YEAR STUDENTS 🎉❤️🔥 👉 ህዳር 24 ፣ ከ10 ቀናት በኋላ ASTUን ከተቀላቀልን አንድ ዓመት ይሞላናል። 🙆🏻♂🙆🏼♀ 👉 ይህንንም የ1ኛ ዓመት በዓል በማስመልከት የሚዘጉ መንገዶችን እና የሚሰረዙ ክላሶችን በቅርቡ ይፋ እናደርጋለን፡፡ #ይጠብቁን 😆 እንኳን ለዚህ ክብር አበቃችሁ 😅 …
#2ndYear ❤️🔥
የሁለተኛ አመት ተማሪዎች ASTUን ከተቀላቀልን አንድ አመት ሊሞላን እነሆ ሶስት ቀናት ብቻ ቀርተውናል።
ከሶስት ቀናት በኋላ ፣ ህዳር 24 ፣ ዕለተ ማክሰኞ ይህንን የአንደኛ አመት መታሰቢያ ምክንያት በማድረግ የተለያዩ QUIZ'ኦች እና ፈተናዎች ሊኖሩ ስለሚችሉ ከወዲሁ እንድትዘጋጁ እናሳስባለን 😆
እንኳን አደረሳችሁ!

😁28👍3😢3❤2
Forwarded from 𝐀𝐒𝐓𝐔 𝐄𝐧𝐭𝐞𝐫𝐭𝐚𝐢𝐧𝐦𝐞𝐧𝐭 ™️
Be grateful for what you're eating in the ASTU student cafe! The only reason you’re complaining is that you don’t know what other university students are eating at their cafes... Only God knows!
So stop complaining and be thankful! 🙏
.
So stop complaining and be thankful! 🙏
.
💯18👍7🙏2❤🔥1
#StPortal
The student portal is accessible via mobile data. You can access it without connecting to the university's WiFi.
🔗 Link 🔗

https://estudent.astu.edu.et
@ASTU_Network
👍6❤2😁1💔1
Forwarded from 𝐀𝐒𝐓𝐔 𝐄𝐧𝐭𝐞𝐫𝐭𝐚𝐢𝐧𝐦𝐞𝐧𝐭 ™️
When they let you check the portal from your dorm, but you are scared to check it... 💔🤦♂️🤦♀️
.
.
🤣11
#2ndYear 🙌🥹
👉 ዛሬ ህዳር 23 ነው ... ባለፈው አመት ልክ በዚህ ቀን በነጋታው ከቤት ወጥታችሁ ወደ ASTU ጉዞ ልትጀምሩ ሽር-ጉድ እያላችሁ ነበር 🥲... ሁላችሁም tension ውስጥ ነበራችሁ 🙁... እቃ pack እያደረጋችሁ 🎒... ይሄን ይዤ ልሂድ ይሄንን ደግሞ ልተወው እያላችሁ እቃችሁን እያወጣችሁ እያስገባችሁ busy ነበራችሁ 🙂... ገና ከቤት ሳትወጡ የቤተሰብ ናፍቆት ሲያሳስባችሁ የነበራችሁም አትጠፉም 🥹🥹🥹... አንዳንዶቻችሁ ነፃነት ልናገኝ ነው ብላችሁ ደስታ ተሰምቷችኋል ፤ አንዳንዶቻችሁ ደግሞ ከቤተሰብ መለየቱ አስተክዟችሁ ሀዘን ላይ የነበራችሁም ነበራችሁ 🥲😞... ከቤት ስትወጡ ሙሉ ተስፋ ሰንቃችሁ 🙂 ከፊትለፊታችሁ ትልቅ Challenge እንደሚጠብቃችሁ አምናችሁ 😨... ያንን ትልቅ Challenge እንዴት ይሆን የምጋፈጠው በሚል ጥያቄ ተሞልታችሁም ነበር 🙂🙂 ... ልክ ከቤት ስትወጡ ቤተሰቦቻችሁን እየተሰናበታችሁ "መልካም መንገድ" ሲሏችሁ የተሰማችሁ የሆነ ስሜት ነበር 🥹🥹🥹 አንዳንዶቻችሁ ከቤተሰባችሁ ጋር ተቃቅፋችሁ አልቅሳችሁም ሊሆን ይችላል 😢😰 ... ASTU ከገባን በኋላ ሁለት የትግል ሴሚስቴሮችን አልፈን አሁን ሶስተኛ ሴሚስቴር ላይ እንገኛለን 🙂🤗
ይሄ ሁሉ አልፎ ነገ ማክሰኞ ህዳር 24 ASTUን የተቀላቀልንበትን አንደኛ አመት አስበን እንውላለን... 😊😇
🌟 እንኳን አደረሰን! 🎉

👍22😭8🥰4🔥3😁3🗿2❤1💔1
ASTU Network ®️
#2ndYear 🙌🥹 👉 ዛሬ ህዳር 23 ነው ... ባለፈው አመት ልክ በዚህ ቀን በነጋታው ከቤት ወጥታችሁ ወደ ASTU ጉዞ ልትጀምሩ ሽር-ጉድ እያላችሁ ነበር 🥲... ሁላችሁም tension ውስጥ ነበራችሁ 🙁... እቃ pack እያደረጋችሁ 🎒... ይሄን ይዤ ልሂድ ይሄንን ደግሞ ልተወው እያላችሁ እቃችሁን እያወጣችሁ እያስገባችሁ busy ነበራችሁ 🙂... ገና ከቤት ሳትወጡ የቤተሰብ ናፍቆት ሲያሳስባችሁ የነበራችሁም…
ዛሬ ከሰዓት የአንደኛ አመት መታሰቢያውን አስመልክቶ የሁለተኛ አመት ተማሪዎች ህብረት ይፋዊ መግለጫ ይሰጣል 😁... መግለጫውን ASTU Network በቀጥታ ስርጭት የሚያደርሳችሁ ይሆናል 😄
ይጠብቁን! 😁
🌟 በድጋሚ እንኳን አደረሰን! 🎉
@ASTU_Network
ይጠብቁን! 😁
🌟 በድጋሚ እንኳን አደረሰን! 🎉
@ASTU_Network
🤔14😁5👍4🗿4😐2
🗣️ ከሁለተኛ ዓመት ተማሪዎች ህብረት (ሁ/ዓ/ተ/ህ) የተሰጠ መግለጫ:-
◆ ሁላችንም እንደምናውቀው ዛሬ ለእኛ ባች ተማሪዎች ልዩ የሚባል ቀን ነው። ቀኑን ልዩ ያደረገው ደግሞ የASTUን Environment ከተቀላቀልን እና ያንን ሁሉ challenge አሳልፈን በመከራ ውስጥ አልፈን በእሳት ተፈትነን ድል አድርገን አንድ ዓመት የደፈንበት ቀን መሆኑ ነው።
◆ ባለፈው አንድ አመት ዉጤታችንን ለማስጠበቅ ፣ ላለመባረር እናም የምንፈልገውን ነገር ለማግኘት በእሳት ተፈትነናል ፣ ብዙ መከራ አይተናል ፣ ተሰቃይተናል ፣ አንዳንዶቻችን አልቅሰናል ፣ በካፌ ምግብ ውለን አድረናል፣ ደም ከፍለናል፣ ስጋችንን ሰውተናል፣ ቻሌንጅ አይሉት ስቃይ ሁሉንም በየተራ አንድ በአንድ በደንብ ተመልክተናል ፣ ወንድሞቻችንን እህቶቻችንን የዶርም ጓደኞቻችንን በመኃል ሸኝተናል ፣ ያለ እንቅልፍ አድረናል ፣ አሁንም እያደርን ነው ፣ ወደፊትም እናድራለን።
◆ ይህንን በዓል ስናከብር አሁንም በዚህ ሰዓት አንዳንዶቻችን Library እየማቀቅን ፣ libraryን ማንበብያ ቦታ ሳይሆን መኖርያችን አድርገን ለሊቱን በሙሉ ቁጭ ብለን እየዛግን ፣ Arch studio እያደርን፣ workshop መከራ እያየን እያከበርን መሆኑ በዓሉን ልዩ እና ታሪካዊ ያደርገዋል።
ይቀጥላል...

🔥12🥱4👍3❤🔥1😭1
ASTU Network ®️
🗣️ ከሁለተኛ ዓመት ተማሪዎች ህብረት (ሁ/ዓ/ተ/ህ) የተሰጠ መግለጫ:- ◆ ሁላችንም እንደምናውቀው ዛሬ ለእኛ ባች ተማሪዎች ልዩ የሚባል ቀን ነው። ቀኑን ልዩ ያደረገው ደግሞ የASTUን Environment ከተቀላቀልን እና ያንን ሁሉ challenge አሳልፈን በመከራ ውስጥ አልፈን በእሳት ተፈትነን ድል አድርገን አንድ ዓመት የደፈንበት ቀን መሆኑ ነው። ◆ ባለፈው አንድ አመት ዉጤታችንን ለማስጠበቅ ፣…
የቀጠለ...
◆ ከ 2ሺህ በላይ ሆነን ጉዞአችንን ጀምረን ፣ አሁን 1ሺ አከባቢ ሆነን እየተማርን እንደሆነ ትዝ ሲለን ... የእውነት ያመናል ... 😰
◆ ይህንን የአንደኛ አመት መታሰቢያ ስናከብር ባለፉት ሴሚስቴሮች እዚህ ASTU ውስጥ በሚደረገው እጅግ ፈታኝ ፣ ተስፋ አስቆራጭ ፣ አስከፊ እና እልህ አስጨራሽ ትግል እና ውጊያ የተሰው ዶርም ሜቶቻችንን ፣ ጓደኞቻችንን እና ወገኖቻችንን በማሰብ እንድናከብር በታላቅ ትህትና እንጠይቃችኃለን... 💔💔💔
◆ እነዚህ ሁሉ ቀናት ያሳለፈን ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን። ክብር በሰማይም በምድርም ለእርሱ ይሁን። የሁለተኛ አመት የኢንጂነሪንግ ተማሪዎች የምንፈልገውን ዲፓርትመንት እንድናገኝ ፣ የአፕላይድ ተማሪዎች ደግሞ የዲፓርትመንት ትምህርታችን መልካም እንዲሆን ፈጣሪ ሁላችንንም ይርዳን።
◆ ፈጣሪ ኢትዮጵያን ፣ ህዝቦቿን ፣ እኛን በተለይም በቀጣይ ዩኒቨርስቲውን የሚቀላቀሉ ተማሪዎችን ከASTU እና ከASTU መምህራን ይጠብቅ። 😂
👉 የአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ የሁለተኛ አመት ተማሪዎች ህብረት (አ/ሳ/ቴ/ዩ/ሁ/አ/ተ/ህ) ከ ASTU Network ጋር በመተባበር።
— ህዳር 24/ 2017 ዓ/ም ፣ አዳማ።

👍13🤣4🤪3🔥2❤1❤🔥1😭1
Urgent Notice to Students
Subject: Completion of SSS Class
Dear Students,
This is a reminder regarding the completion of your SSS class. It has come to our attention that some students, particularly those in Sections 4, 5, and 7, are lagging behind.
Important Points:
Deadline: You must complete your SSS class by the end of this week.
Consequences: Failure to do so will affect your ability to register for your department preferences next week.
Registration: Starting next week, we will begin the registration process for department preferences. Students who have not completed the SSS course will face difficulties during this registration.
I strongly advise all 2nd-year students of CoCEA to prioritize and complete your SSS class this week.
Thank you for your attention to this matter.
Best regards,

👍7❤1🔥1