‼️ Breaking ‼️
#estudent_portal
https://estudent.astu.edu.et/
👉🏽 Student portal is accessible out of campus now.
@ASTU_Network

💔4
ASTU Network ®️
‼️ Breaking ‼️ #estudent_portal https://estudent.astu.edu.et/ 👉🏽 Student portal is accessible out of campus now. @ASTU_Network
#Finally ከቤት ሆነን ውጤታችንን መመልከት ችለናል 🤗
👉 ይህንን አድርጉ 👇
1. በተለያየ ምክንያት program preference ሳታስተካክሉ ከግቢ የወጣችሁ ተማሪዎች አሁን estudent portalሉ በማንኛውም ኢንተርኔት access እንዲደረግ ስለተደረገ ማስተካከል ትችላላችሁ።
2. #Portal/Academic History/ Transcript ... ውስጥ በመግባት Grade points total በመደመር እና ለ 19 በማካፈል የ second semester ን SGPA ማወቅ ትችላላችሁ። እዚሁ section ውስጥ የ first semester SGPA ስላለ በአጠቃላይ የ first year ን CGPA ማወቅ ትችላላችሁ።
3. #Portal/Academic History/ GPA Summary ... ውስጥ ሁሉንም በአጭሩ መመልከት ትችላላችሁ።

👍3😭3
👉🏽 ከቀናት በፊት የግቢው portal በሞባይል ኢንተርኔት እንዲሰራ ቢደረግም የ School placement ግን እስካሁን አልተሰራም።
👉🏽 ይህ በምስሉ ላይ የምትመለከቱት "No Active Semester for you!" የሚልን ፅሁፍ አሁን ወደ portal ብትገቡ ታገኙታላችሁ። ለዚህ የተለየ ምክንያት ባይኖረንም የ school እና department placement እየተሰራ ስለሆነ እና ውጤት የማስተካከያ ጊዜ ስላበቃ ሊሆን ይችላል ብለን እንገምታለን።
በዚህ ዙርያ አዲስ ነገር ካለ እናሳውቃችኋለን።

👍3🙏3❤1
‼️ Breaking ‼️
#portal_update
የመጀመርያ አመት አማካይ ነጥብ (CGPA) ወደ portal ገብቷል።
ነጥቡን ለማግኘት 👇
● Portal > Academic History > Transcript ላይ total grade point እና average point (SGPA of first and second semester) ማግኘት ትችላላችሁ።
● Portal > Academic History > GPA Summary ላይ ደግሞ CGPA of first year በአጭሩ መመልከት ትችላላችሁ።
🔗 Link 🔗

💔3
አሁን የቀረን የ school እና department placement ነው 🥵🥶
በቅርቡ ይለቀቃል ብለን እንገምታለን።
በቅርቡ ይለቀቃል ብለን እንገምታለን።
😭4👍1
👉🏽 ከዚህ በታች ተማሪዎች ያመጡትን CGPA vote የሚያደርጉበትን poll እንለቃለን። ይህ poll ምን ያክል ተማሪ ምን አይነት ውጤት አምጥቷል እና ምን ያክል ውጤት ተሰርቷል የሚሉትን ጥያቄዎች የሚመልስ ሲሆን ፣ የትኛው school እንደምንገባ ለማወቅ ፍንጭ (clue) በመስጠት ይረዳናል።
● ስለዚህ በትክክል ያመጣችሁትን ብቻ vote እንድታደርጉ ስንል በትህትና እንጠይቃለን 🙏🏽
@ASTU_Network
● ስለዚህ በትክክል ያመጣችሁትን ብቻ vote እንድታደርጉ ስንል በትህትና እንጠይቃለን 🙏🏽
@ASTU_Network
🫡5😁4👍2👎1🤣1
● CGPA ስንት አመጣችሁ ❓
Anonymous Poll
13%
3.75 - 4.00
7%
3.50 - 3.74
10%
3.25 - 3.49
16%
3.00 - 3.24
16%
2.75 - 2.99
12%
2.50 - 2.74
8%
2.25 - 2.49
6%
2.00 - 2.24
5%
1.50 - 1.99
7%
1.00 - 1.49
😭5🤯3👍1😨1
Forwarded from ASTU Freshman Channel
#መረጃ_ከSeniors
👉 ከ seniors እንደሰማነው ከሆነ የ Electrical & Computing School መግቢያ ባለፈው አመት ለወንዶች ከ 3.pt በላይ እንደነበረ እና ለሴቶች ደግሞ ከወንዶች አንፃር ዝቅ ያለ GPA ነበር።
👉ለሴቶች ወደ Electrical & Computing School መግቢያ GPA ዝቅ በማለቱ እንዲሁም 20% አከባቢ (Probably) Affirmative Action በመኖሩ ሴቶች ከወንዶች በላይ Electrical & Computing School የመግባት እድል እንደነበራቸው እና ብዙ የሚባሉ ሴቶች Electrical & Computing School ን ተቀላቅለው እንደነበር ሰምተናል።
👉 በዚህ አመትም ተመሳሳይ ነገር ይጠበቃል።
🫡🫡🫡 እኛ ወንዶች ከሴቶች ጋር ያለንን ግብግብ እና ጦርነት በድል እንወጣለን ✊✊✊✊
@ASTU_Freshman_Channel
👉 ከ seniors እንደሰማነው ከሆነ የ Electrical & Computing School መግቢያ ባለፈው አመት ለወንዶች ከ 3.pt በላይ እንደነበረ እና ለሴቶች ደግሞ ከወንዶች አንፃር ዝቅ ያለ GPA ነበር።
👉ለሴቶች ወደ Electrical & Computing School መግቢያ GPA ዝቅ በማለቱ እንዲሁም 20% አከባቢ (Probably) Affirmative Action በመኖሩ ሴቶች ከወንዶች በላይ Electrical & Computing School የመግባት እድል እንደነበራቸው እና ብዙ የሚባሉ ሴቶች Electrical & Computing School ን ተቀላቅለው እንደነበር ሰምተናል።
👉 በዚህ አመትም ተመሳሳይ ነገር ይጠበቃል።
@ASTU_Freshman_Channel
❤2🤬1
Last year 2015 E.C School of Electrical Engineering & Computing (SoEEC) Entry Point
#CGPA 👇
👱🏻♂ Male: ≥ 3.00
👱🏼♀ Female: ≥ 2.2
The entry point of females were low and as we all know they have an affirmative of about 20%. As a result, they had high chance of joining SoEEC than males.

😭5👍1
Academic Calendar of 2017 E.C.pdf
1.2 MB
👉 ባለፉት አመታት ከኮቪድ 19 እና ሌሎች ሀገራዊ ጉዳዮች ጋር ተያይዞ በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የሚተገበረው የአካዳሚክ ካላንደር ወጥነት ባለመኖሩ የትምህርት ጥራት ላይ አሉታዊ ተፅዕኖ መፍጠሩ ይታወቃል።
👉 በመሆኑም ከ2017 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ጀምሮ በሁሉም የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ወጥ የሆነ የአካዳሚክ ካላንደር መተግበር አስፈልጓል። ...
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ትምህርት ሚኒስቴር
👆 ይህ ከላይ ያነበባችሁትን ዝርዝር መረጃ እና የ2017 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የኢፌዴሪ ትምህርት ሚኒስቴር አካዳሚክ ካላንደርን ከላይ በተያያዘው የ PDF file ውስጥ ማግኘት ትችላላችሁ።

👀11
#Applied_departments
👉 በ Applied School ውስጥ የፈለጉትን department ለማግኘት ቢያንስ CGPA ≥ 2.8 አከባቢ ያስፈልጋል። እንደየአመቱ ሊለያይ ይችላል።
👉 ከሁሉም ዲፓርትመንቶች ከፍተኛ ተፈላጊነት ያለው Pharmacy ሲሆን ከፍተኛ መግቢያ የሚጠይቀው ይሄው ዲፓርትመንት ነው። የ 2015 ዓ.ም መግቢያ ነጥብ (ትክክለኛውን) እየፈለግን ቢሆንም እርግጠኛ ያልሆንበትን ነው እስካሁን እያገኘን ያለነው።
👉 ካገኘናቸው መረጃዎች መካከል ለወንድ 3.1 ለሴት ደግሞ 2.7 የሚለው ይገኝበታል። ትክክለኛውን መረጃ ስናገኝ እናሳውቃችኋለን።
👉 ሌሎቹን ዲፓርትመንቶች (Industrial Chemistry, Geology, Biology or Chemistry) ከላይ እንደነገርናችሁ ውጤታችሁ CGPA ≥ 2.8 ይሁን እንጂ የፈለጋችሁትን ማግኘት ትችላላችሁ።

👍3
Applied Mathematics እና Applied Physics የምትገቡት አክሊሌ ነው (ስጦታዬ ነው) ችለዋለሁ ካላችሁ እንጂ ካልሆነ በየቀኑ 🤯😖😰😩😭 ይሆናል lifeአችሁ 😁 ... "ፍላጎት ኖሮት ለሚገባ ሰው ግን አይከብደውም" ብለዋል ሲኒየሮች 😅
@ASTU_Network
@ASTU_Network
😁5
#CGPA #update
👉 ከዚህ በፊት የተለቀቀው CGPA የ pre engineering ተማሪዎች ብቻ ነበር።
👉 አሁን የ Applied ተማሪዎች CGPA ተለቋል።
👉 ወደ portal ገብታችሁ check ማድረግ ትችላላችሁ።
🔗Link🔗
@ASTU_Network
👉 ከዚህ በፊት የተለቀቀው CGPA የ pre engineering ተማሪዎች ብቻ ነበር።
👉 አሁን የ Applied ተማሪዎች CGPA ተለቋል።
👉 ወደ portal ገብታችሁ check ማድረግ ትችላላችሁ።
🔗Link🔗
https://estudent.astu.edu.et/
@ASTU_Network
👀2👍1😁1
Final Academic Calander 2017 E.C.pdf
1001.2 KB
➲ Final academic calendar of 2017 E.C from Adama Science and Technology University Office of the Registrar
@ASTU_Network
@ASTU_Network
👎3🥰3😭3😨1
#2017 #academic_calendar
👉 የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ ሬጅስትራር ቢሮ የ 2017 የትምህርት ዘመን አካዳሚ ካላንደር ይፋ አድርጓል።
👉 በዚህ አካዳሚክ ካላንደር መሰረት የሚከናወኑ ዋና ዋና ተግባራት እንደሚከተለው ቀርበዋል 👇
1. 1st Semester Registration/Readmission
[የመጀመሪያ ሴሚስቴር ምዝገባ]
_ _ _ _
2. Late Registration with Penalty
[የዘገየ ምዝገባ ከቅጣት ጋር]
_ _ _ _
3. First Semester Classes Begin
[የመጀመሪያው ሴሚስቴር ትምህርት መጀመርያ]

➠ Oct.14 - 15/2024 G.C (Monday - Tuesday)
➥ ጥቅምት 4 - 5/2017 ዓ.ም
(ሰኞ እና ማክሰኞ)_ _ _ _
2. Late Registration with Penalty
[የዘገየ ምዝገባ ከቅጣት ጋር]
➠ Oct.16 - 17/2024 G.C (Wednesday – Thursday)
➥ ጥቅምት 6 - 7/2017 ዓ.ም
(ረቡዕ እና ሐሙስ)_ _ _ _
3. First Semester Classes Begin
[የመጀመሪያው ሴሚስቴር ትምህርት መጀመርያ]
➠ Oct.16/2024 G.C (Wednesday)
➥ ጥቅምት 6 /2017 ዓ.ም
(ረቡዕ)@ASTU_Network
❤2
#ማሳሰቢያ ‼️
👉 ይህ ከላይ የተመለከታችሁት ፕሮግራም ለቅድመ-ምረቃ (undergraduate) ተማሪዎች በሙሉ የሚሰራ ይሆናል።
👉 የባለፈው ዓመት የ2015 የሁለተኛ ዓመት ተማሪዎች የሁለተኛ ሴሚስቴርን የማጠቃለያ ፈተና (Final Exam) ሳይፈተኑ ከግቢ በመውጣታቸው ምክንያት ከሌሎች በፊት ቀድመው እንዲገቡ የሚደረግ ሲሆን ከመስከረም 9/2017 ዓ.ም ጀምሮ ግቢው እነዚህን ተማሪዎች የሚያስተናግድ ይሆናል።
👉 ይህንን 👆 መፃፍ ያስፈለገው አንዳንድ ተማሪዎች ካላንደሩ ላይ "Sept. 19 2024 G.C (መስከረም 9/ 2017 ዓ.ም) 2nd Year Students report to the University ይላል ... ስለዚህ መስከረም 9 ነው የምንገባው ?" የሚል ጥያቄ በውስጥ መስመር ስለጠየቃችሁ ነው።
👉 ይሄ ለባለፈው አመት የሁለተኛ ዓመት ተማሪዎች እንጂ ለእኛ በባለፈው አመት የመጀመርያ አመት ተማሪ (ፍሬሽማን) ለነበርነው እና በዚህ አመት ሁለተኛ ዓመት ለምንሆነው ተማሪዎች አይደለም።

❤2👍1
FDRE MoE academic calendar 🆚 ASTU academic calendar
👉 የኢፌዴሪ ትምህርት ሚኒስቴር አካዳሚክ ካላንደር እንደሀገር የከፍተኛ ትምህርት ተቋማትን የትምህርት ሂደት አቅጣጫ ለመስጠት የተዘጋጀ ሲሆን አንዳንድ ዩኒቨርሲቲዎች በተለያዩ ምክንያቶች በካላንደሩ መሰረት የማይመሩበት ሁኔታ ሊፈጠር ይችላል።
👉 በትምህርት ሚኒስቴር አካዳሚክ ካላንደር መሰረት ምዝገባ የሚጀምረው በመስከረም ወር ቢሆንም የግቢያችን ሁለተኛ ዓመት ተማሪዎች ፈተና ባለመጨረሳቸው ምክንያት ምዝገባው ወደ ጥቅምት ሊዘዋወር ችሏል።

❤4
የ Applied ተማሪዎች ያመጣችሁትን CGPA vote አድርጉ 👇
Anonymous Poll
25%
3.75 - 4.00
7%
3.50 - 3.74
6%
3.25 - 3.49
9%
3.00 - 3.24
11%
2.75 - 2.99
9%
2.50 - 2.74
5%
2.25 - 2.49
7%
2.00 - 2.24
6%
1.50 - 1.99
15%
1.00 - 1.49
🔥2🆒2