👉🏽 የአንዳንድ ሴክሽኖች grade ሁሉም ተሰርቶ portal ላይ ገብቷል። የአንዳንዶች ግን እስካሁን አላለቀም።
👉🏽 ግቢ መታወቂያችሁን (ID) በመያዝ ሄዳችሁ ማድረግ የምትፈልጉትን በር ላይ ላሉ ጥበቃዎች በትህትና በማስረዳት ወደግቢ መግባት ትችላላችሁ። በአንድ በር ላይፈቅዱላችሁ ይችላሉ ፤ በዚህን ግዜ ሌላ በር ተጠቀሙ (ለምሳሌ:- ቦሌ እና kulubi/stadium አከባቢ/)።
@ASTU_Network

👍2😭2😢1
👉🏽 ሁሉም grade ወደ portal የገባላችሁ ተማሪዎች የገባላችሁን grade በመጠቀም የ second ሴሚስቴርን SGPA የGPA አሰራርን መንገድ በመከተል መስራት እና ማወቅ ትችላላችሁ።
👉🏽 በተጨማሪም ከመጀመሪያው ሴሚስቴር ጋር በማድረግ የመጀመሪያውን አመት Cumulative GPA (CGPA) ማወቅ ትችላላችሁ።
👉🏽 በመጨረሻም CGPA'ያችሁን በመያዝ የ pre engineering ተማሪዎች የትኛው school ... የ pre science (applied) ተማሪዎች ደግሞ የትኛው department ልትገቡ እንደምትችሉ መገመት ትችላላችሁ።

👍2😭1
#ማሳሰቢያ‼️
👉🏽 በተለያዩ ግሩፖች ሲዘዋወር እንደተመለከትነው ውጤት አይተን ሳንጨርስ ከግቢ መውጣታችንን እንደ አጋጣሚ በመጠቀም "የ ID ቁጥራችሁን እና password'አችሁን ላኩልን እና እኛ ውጤታችሁን እናይላችኋለን" የሚሉ ተማሪዎች መኖራቸውን አስተውለናል።
👉🏽 ማወቅ ያለባችሁ ነገር ዝም ብላችሁ ለማታውቁት ሰው ውጤት ያይልኛል ብላችሁ በማሰብ የ ID ቁጥራችሁን እና password'አችሁን ሰጥታችኋል ማለት የናንተን መረጃ በገዛ እጃችሁ ከእናንተ ቁጥጥር ውጪ አደረጋችሁ ማለት ነው። የ school እና department placement ሊዛባባችሁም ይችላል። ከዚህ በፊት ይህንኑ ተግባር ሲያከናውኑ የነበሩ ተማሪዎችም እንደነበሩ መረጃው አለን።
👉🏽 አንዴ መረጃችሁን አሳልፋችሁ ከሰጣችሁ በኋላ ምንም ማድረግ አትችሉም ግቢ ሄዳችሁ እስካላስተካከላችሁ ድረስ።
👉🏽 አንድ በውስጥ መስመር የደረሰንን መረጃ እናጋራችሁ 👇🏽
👉🏽 ልጁ ውጤት ለማየት ብሎ ለነዚህ ሰዎች የ ID'ውን ቁጥር እና password'ኡን ይልካል። ውጤት የሚያዩት ሰዎችም የላከላቸው ID እና password ትክክል እንደሆነ ስሙንም ለባለቤቱ ነግረው በትክክል እንዳገኙት ካረጋገጡ በኋላ ... "ውጤትህን የምንነግርህ 300 ብር ከከፈልከን ነው ፤ አለበለዚያ ግን withdraw እንሞላብሃለን" ብለው ያስፈራሩታል። እርሱም ፈርቶ withdraw እንዳይሞላብኝ ብሎ እየደበረው እየቆጨው 300 ብሩን ይከፍላል። እሺ አሁን ውጤቱን ንገሩኝ ይላቸዋል። እነርሱም ያልገቡ ውጤቶች እንዳሉ በመንገር የገቡትን ብቻ ይነግሩታል። የሚያሳዝነው ነገር የነገሩትን ውጤት ሁሉ ግቢ እያለ ያያቸው ነበሩ ፤ ሌላ የገባ ውጤት ወይም ምንም አይነት ለውጥ አልነበረም። በመጨረሻም 300 ብር ከሰረ።
👉🏽 እኛ አስቀድመን ተናግረን ነበር። ለሬጅስትራር እና ለእኛ ውጤት ቅርብ ከሆነ ሰው ነው መረጃ እየጠየቅን እዚህ ASTU Network ቻናል ላይ የምንለቅላችሁ። ሙሉ ውጤት የገባላቸው ሴክሽንኦች ጥቂት ናቸው፣ ጥቂት መምህራን ናቸው ውጤት አስገብተው የጨረሱት ፣ ሁሉም መምህራን ውጤት አስገብተው አልጨረሱም ብለን እዚህ ቻናል ላይ post አርገን ነበር።
#ስለዚህ ጥንቃቄ አድርጉ ለማለት ነው!
#Share አድርጉ❗️
@ASTU_Network
#ለሁሉም_ተማሪዎች!
#በተለይ_ለኛ_ለፍሬሽማን_ባቾች

👍6🫡2❤1
‼️ Breaking ‼️
#estudent_portal
https://estudent.astu.edu.et/
👉🏽 Student portal is accessible out of campus now.

💔4
ASTU Network ®️
‼️ Breaking ‼️ #estudent_portal https://estudent.astu.edu.et/ 👉🏽 Student portal is accessible out of campus now. @ASTU_Network
#Finally ከቤት ሆነን ውጤታችንን መመልከት ችለናል 🤗
👉 ይህንን አድርጉ 👇
1. በተለያየ ምክንያት program preference ሳታስተካክሉ ከግቢ የወጣችሁ ተማሪዎች አሁን estudent portalሉ በማንኛውም ኢንተርኔት access እንዲደረግ ስለተደረገ ማስተካከል ትችላላችሁ።
2. #Portal/Academic History/ Transcript ... ውስጥ በመግባት Grade points total በመደመር እና ለ 19 በማካፈል የ second semester ን SGPA ማወቅ ትችላላችሁ። እዚሁ section ውስጥ የ first semester SGPA ስላለ በአጠቃላይ የ first year ን CGPA ማወቅ ትችላላችሁ።
3. #Portal/Academic History/ GPA Summary ... ውስጥ ሁሉንም በአጭሩ መመልከት ትችላላችሁ።

👍3😭3
👉🏽 ከቀናት በፊት የግቢው portal በሞባይል ኢንተርኔት እንዲሰራ ቢደረግም የ School placement ግን እስካሁን አልተሰራም።
👉🏽 ይህ በምስሉ ላይ የምትመለከቱት "No Active Semester for you!" የሚልን ፅሁፍ አሁን ወደ portal ብትገቡ ታገኙታላችሁ። ለዚህ የተለየ ምክንያት ባይኖረንም የ school እና department placement እየተሰራ ስለሆነ እና ውጤት የማስተካከያ ጊዜ ስላበቃ ሊሆን ይችላል ብለን እንገምታለን።
በዚህ ዙርያ አዲስ ነገር ካለ እናሳውቃችኋለን።

👍3🙏3❤1
‼️ Breaking ‼️
#portal_update
የመጀመርያ አመት አማካይ ነጥብ (CGPA) ወደ portal ገብቷል።
ነጥቡን ለማግኘት 👇
● Portal > Academic History > Transcript ላይ total grade point እና average point (SGPA of first and second semester) ማግኘት ትችላላችሁ።
● Portal > Academic History > GPA Summary ላይ ደግሞ CGPA of first year በአጭሩ መመልከት ትችላላችሁ።
🔗 Link 🔗

💔3
አሁን የቀረን የ school እና department placement ነው 🥵🥶
በቅርቡ ይለቀቃል ብለን እንገምታለን።
በቅርቡ ይለቀቃል ብለን እንገምታለን።
😭4👍1
👉🏽 ከዚህ በታች ተማሪዎች ያመጡትን CGPA vote የሚያደርጉበትን poll እንለቃለን። ይህ poll ምን ያክል ተማሪ ምን አይነት ውጤት አምጥቷል እና ምን ያክል ውጤት ተሰርቷል የሚሉትን ጥያቄዎች የሚመልስ ሲሆን ፣ የትኛው school እንደምንገባ ለማወቅ ፍንጭ (clue) በመስጠት ይረዳናል።
● ስለዚህ በትክክል ያመጣችሁትን ብቻ vote እንድታደርጉ ስንል በትህትና እንጠይቃለን 🙏🏽
@ASTU_Network
● ስለዚህ በትክክል ያመጣችሁትን ብቻ vote እንድታደርጉ ስንል በትህትና እንጠይቃለን 🙏🏽
@ASTU_Network
🫡5😁4👍2👎1🤣1
● CGPA ስንት አመጣችሁ ❓
Anonymous Poll
13%
3.75 - 4.00
7%
3.50 - 3.74
10%
3.25 - 3.49
16%
3.00 - 3.24
16%
2.75 - 2.99
12%
2.50 - 2.74
8%
2.25 - 2.49
6%
2.00 - 2.24
5%
1.50 - 1.99
7%
1.00 - 1.49
😭5🤯3👍1😨1
Forwarded from ASTU Freshman Channel
#መረጃ_ከSeniors
👉 ከ seniors እንደሰማነው ከሆነ የ Electrical & Computing School መግቢያ ባለፈው አመት ለወንዶች ከ 3.pt በላይ እንደነበረ እና ለሴቶች ደግሞ ከወንዶች አንፃር ዝቅ ያለ GPA ነበር።
👉ለሴቶች ወደ Electrical & Computing School መግቢያ GPA ዝቅ በማለቱ እንዲሁም 20% አከባቢ (Probably) Affirmative Action በመኖሩ ሴቶች ከወንዶች በላይ Electrical & Computing School የመግባት እድል እንደነበራቸው እና ብዙ የሚባሉ ሴቶች Electrical & Computing School ን ተቀላቅለው እንደነበር ሰምተናል።
👉 በዚህ አመትም ተመሳሳይ ነገር ይጠበቃል።
🫡🫡🫡 እኛ ወንዶች ከሴቶች ጋር ያለንን ግብግብ እና ጦርነት በድል እንወጣለን ✊✊✊✊
@ASTU_Freshman_Channel
👉 ከ seniors እንደሰማነው ከሆነ የ Electrical & Computing School መግቢያ ባለፈው አመት ለወንዶች ከ 3.pt በላይ እንደነበረ እና ለሴቶች ደግሞ ከወንዶች አንፃር ዝቅ ያለ GPA ነበር።
👉ለሴቶች ወደ Electrical & Computing School መግቢያ GPA ዝቅ በማለቱ እንዲሁም 20% አከባቢ (Probably) Affirmative Action በመኖሩ ሴቶች ከወንዶች በላይ Electrical & Computing School የመግባት እድል እንደነበራቸው እና ብዙ የሚባሉ ሴቶች Electrical & Computing School ን ተቀላቅለው እንደነበር ሰምተናል።
👉 በዚህ አመትም ተመሳሳይ ነገር ይጠበቃል።
@ASTU_Freshman_Channel
❤2🤬1
Last year 2015 E.C School of Electrical Engineering & Computing (SoEEC) Entry Point
#CGPA 👇
👱🏻♂ Male: ≥ 3.00
👱🏼♀ Female: ≥ 2.2
The entry point of females were low and as we all know they have an affirmative of about 20%. As a result, they had high chance of joining SoEEC than males.

😭5👍1
Academic Calendar of 2017 E.C.pdf
1.2 MB
👉 ባለፉት አመታት ከኮቪድ 19 እና ሌሎች ሀገራዊ ጉዳዮች ጋር ተያይዞ በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የሚተገበረው የአካዳሚክ ካላንደር ወጥነት ባለመኖሩ የትምህርት ጥራት ላይ አሉታዊ ተፅዕኖ መፍጠሩ ይታወቃል።
👉 በመሆኑም ከ2017 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ጀምሮ በሁሉም የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ወጥ የሆነ የአካዳሚክ ካላንደር መተግበር አስፈልጓል። ...
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ትምህርት ሚኒስቴር
👆 ይህ ከላይ ያነበባችሁትን ዝርዝር መረጃ እና የ2017 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የኢፌዴሪ ትምህርት ሚኒስቴር አካዳሚክ ካላንደርን ከላይ በተያያዘው የ PDF file ውስጥ ማግኘት ትችላላችሁ።

👀11
#Applied_departments
👉 በ Applied School ውስጥ የፈለጉትን department ለማግኘት ቢያንስ CGPA ≥ 2.8 አከባቢ ያስፈልጋል። እንደየአመቱ ሊለያይ ይችላል።
👉 ከሁሉም ዲፓርትመንቶች ከፍተኛ ተፈላጊነት ያለው Pharmacy ሲሆን ከፍተኛ መግቢያ የሚጠይቀው ይሄው ዲፓርትመንት ነው። የ 2015 ዓ.ም መግቢያ ነጥብ (ትክክለኛውን) እየፈለግን ቢሆንም እርግጠኛ ያልሆንበትን ነው እስካሁን እያገኘን ያለነው።
👉 ካገኘናቸው መረጃዎች መካከል ለወንድ 3.1 ለሴት ደግሞ 2.7 የሚለው ይገኝበታል። ትክክለኛውን መረጃ ስናገኝ እናሳውቃችኋለን።
👉 ሌሎቹን ዲፓርትመንቶች (Industrial Chemistry, Geology, Biology or Chemistry) ከላይ እንደነገርናችሁ ውጤታችሁ CGPA ≥ 2.8 ይሁን እንጂ የፈለጋችሁትን ማግኘት ትችላላችሁ።

👍3
Applied Mathematics እና Applied Physics የምትገቡት አክሊሌ ነው (ስጦታዬ ነው) ችለዋለሁ ካላችሁ እንጂ ካልሆነ በየቀኑ 🤯😖😰😩😭 ይሆናል lifeአችሁ 😁 ... "ፍላጎት ኖሮት ለሚገባ ሰው ግን አይከብደውም" ብለዋል ሲኒየሮች 😅
@ASTU_Network
@ASTU_Network
😁5
#CGPA #update
👉 ከዚህ በፊት የተለቀቀው CGPA የ pre engineering ተማሪዎች ብቻ ነበር።
👉 አሁን የ Applied ተማሪዎች CGPA ተለቋል።
👉 ወደ portal ገብታችሁ check ማድረግ ትችላላችሁ።
🔗Link🔗
@ASTU_Network
👉 ከዚህ በፊት የተለቀቀው CGPA የ pre engineering ተማሪዎች ብቻ ነበር።
👉 አሁን የ Applied ተማሪዎች CGPA ተለቋል።
👉 ወደ portal ገብታችሁ check ማድረግ ትችላላችሁ።
🔗Link🔗
https://estudent.astu.edu.et/
@ASTU_Network
👀2👍1😁1
Final Academic Calander 2017 E.C.pdf
1001.2 KB
➲ Final academic calendar of 2017 E.C from Adama Science and Technology University Office of the Registrar
@ASTU_Network
@ASTU_Network
👎3🥰3😭3😨1
#2017 #academic_calendar
👉 የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ ሬጅስትራር ቢሮ የ 2017 የትምህርት ዘመን አካዳሚ ካላንደር ይፋ አድርጓል።
👉 በዚህ አካዳሚክ ካላንደር መሰረት የሚከናወኑ ዋና ዋና ተግባራት እንደሚከተለው ቀርበዋል 👇
1. 1st Semester Registration/Readmission
[የመጀመሪያ ሴሚስቴር ምዝገባ]
_ _ _ _
2. Late Registration with Penalty
[የዘገየ ምዝገባ ከቅጣት ጋር]
_ _ _ _
3. First Semester Classes Begin
[የመጀመሪያው ሴሚስቴር ትምህርት መጀመርያ]

➠ Oct.14 - 15/2024 G.C (Monday - Tuesday)
➥ ጥቅምት 4 - 5/2017 ዓ.ም
(ሰኞ እና ማክሰኞ)_ _ _ _
2. Late Registration with Penalty
[የዘገየ ምዝገባ ከቅጣት ጋር]
➠ Oct.16 - 17/2024 G.C (Wednesday – Thursday)
➥ ጥቅምት 6 - 7/2017 ዓ.ም
(ረቡዕ እና ሐሙስ)_ _ _ _
3. First Semester Classes Begin
[የመጀመሪያው ሴሚስቴር ትምህርት መጀመርያ]
➠ Oct.16/2024 G.C (Wednesday)
➥ ጥቅምት 6 /2017 ዓ.ም
(ረቡዕ)@ASTU_Network
❤2
#ማሳሰቢያ ‼️
👉 ይህ ከላይ የተመለከታችሁት ፕሮግራም ለቅድመ-ምረቃ (undergraduate) ተማሪዎች በሙሉ የሚሰራ ይሆናል።
👉 የባለፈው ዓመት የ2015 የሁለተኛ ዓመት ተማሪዎች የሁለተኛ ሴሚስቴርን የማጠቃለያ ፈተና (Final Exam) ሳይፈተኑ ከግቢ በመውጣታቸው ምክንያት ከሌሎች በፊት ቀድመው እንዲገቡ የሚደረግ ሲሆን ከመስከረም 9/2017 ዓ.ም ጀምሮ ግቢው እነዚህን ተማሪዎች የሚያስተናግድ ይሆናል።
👉 ይህንን 👆 መፃፍ ያስፈለገው አንዳንድ ተማሪዎች ካላንደሩ ላይ "Sept. 19 2024 G.C (መስከረም 9/ 2017 ዓ.ም) 2nd Year Students report to the University ይላል ... ስለዚህ መስከረም 9 ነው የምንገባው ?" የሚል ጥያቄ በውስጥ መስመር ስለጠየቃችሁ ነው።
👉 ይሄ ለባለፈው አመት የሁለተኛ ዓመት ተማሪዎች እንጂ ለእኛ በባለፈው አመት የመጀመርያ አመት ተማሪ (ፍሬሽማን) ለነበርነው እና በዚህ አመት ሁለተኛ ዓመት ለምንሆነው ተማሪዎች አይደለም።

❤2👍1