ASTU Network ®️
5.78K subscribers
2.96K photos
76 videos
351 files
550 links
🛜 ASTU Network ®️

➲ Join us || @ASTU_Network ||
|| @ASTU_Network_Group ||

📚 Library: @ASTU_Network_Library

👁‍🗨 We are here to keep you updated!

➲ Admin 📩
👤 @NS_Nazu

Ⓝ Ŋazarene Ŝon [🥷]

|➲| @ASTU_Network
Download Telegram
#ማስታወቂያ‼️

ለድህረ ምረቃ ትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ
============================


በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ በ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በሁለተኛ (Masters) ዲግሪ በመደበኛ (Regular) እና ተከታታይ (Weekend) መርሃ-ግብር እንዲሁም በሦስተኛ (PhD) ዲግሪ መርሃ-ግብር ለመማር የምትፈልጉ የNGAT ፈተና የተፈተናችሁና የመመዝገብያ መስፈርቱን የምታማሉ እስከአሁን በonline ያልተመዘገባችሁ አመልካቾች በሙሉ በዩኒቨርሲቲዉ admission ዌብሳይት portal@astu.edu.et ገብታችሁ እንድትመዘገቡ እናስታዉቃለን፡፡

የመመዝገብያ መስፈርቱን በዩኒቨርሲቲው website (www.astu.edu.et) ወይም በዚህ link ማግኘት ትችላላችሁ 👇

🔗: https://t.me/ASTU_Network/4888


አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ!

|➲|
@ASTU_Network
#ማስታወቂያ‼️

ለኢንተርንሺፕ እና ለምርምር ዶርም ላስፈቀዳችሁ ተማሪዎች በሙሉ

|➲|
@ASTU_Network
💔1
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🗿15
❗️AI is about to enter a completely different era

The next few months could get VERY interesting. GPT Astra is coming and if the claims are accurate, this could be far more than another model upgrade.

Astra could potentially work autonomously for WEEKS. No constant prompting. No babysitting. Just give it a massive problem and let it work. And once OpenAI does it, the race begins.

Imagine 10, 20, or even dozens of AI models working nonstop for weeks or months, inventing things, running experiments, solving difficult scientific problems and discovering things humans haven’t.

Now imagine those systems casually producing major mathematical breakthroughs along the way.

That’s not just better AI. That’s a new kind of workforce, one that never sleeps.

|➲| @ASTU_Network
🤯63🤬3😭2👍1🆒1
#OpenAI #ChatGPT

Sam Altman (OpenAI CEO) has indicated that artificial general intelligence could arrive by the end of this year.

However, key figures at OpenAI continue to project a timeline of five to ten years for AGI development. Some suggest even two years is a significant duration under current progress rates.

Existing OpenAI models have demonstrated their ability to assist with chip design, as highlighted by their involvement in the Jalapeño project.

These differing timelines underscore a continuing debate within the organization about the expected arrival of AGI.

|➲| @ASTU_Network
👾21
የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ልዩ ፕሬዝዴንሻል ስኮላርሺፕ

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በ2019 ዓ.ም 200 (ሁለት መቶ) ልዩ የፕሬዝዴንሻል ስኮላርሺፕ ዕድል አዘጋጅቷል።

በ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ መልቀቂያ ፈተና ወስደው 500 እና ከዚያ በላይ ያስመዘገቡ፣ የተቀመጡ መመዘኛዎችን የሚያሟሉ እና ዩኒቨርሲቲው የሚሰጠውን የመግቢያ ፈተና በብቃት የሚያልፉ ተማሪዎች የስኮላርሺፕ ዕድሉ ተጠቃሚዎች ይሆናሉ ተብሏል፡፡

የ Presidential Scholarship Program ዕድሉ ተጠቃሚዎች፣ ዩኒቨርሲቲው ባሉት ሰባት ኮሌጆች እና የሕግ ትምህርት ቤት ስር ባሉ የቅድመ ምረቃ ፕሮግራሞች ይመደባሉ።

ነጻ የትምህርት ዕድሉ ሙሉ ነፃ የትምህርት ዕድል፣ መጠነኛ የኪስ ገንዘብ እና ከአጋር ተቋማት ጋር በሚኖር ትብብር ተጨማሪ ድጋፍና የስልጠና ዕድሎችን ያስገኛል፡፡

በዚህ የትምህርት ዕድል በወጥነት ተጠቃሚ ለመሆን፣ የዕድሉ ተጠቃሚዎች በየሴሚስተሩ አጠቃላይ ውጤት (CGPA) 3.50 እና ከዚያ በላይ ማስመዝገብ ይጠበቅባቸዋል። በተጨማሪም የዕድሉ ተጠቃሚዎች በተመደቡበት የትምህርት ዘርፍ መቀጠል ይኖርባቸዋል።

የዚህ ስኮላርሺፕ ተጠቃሚዎች በቀጣይነት ዩኒቨርሲቲው የድኅረ-ምረቃ (Masters እና PhD) የትምህርት ዕድል ያገኛሉ።

የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የቅድመ-ምረቃ ፕሮግራሞች የ2019 ዓ.ም ምዝገባ እስከ ነሐሴ 29/2018 ዓ.ም እንደሚከናወን መገለፁ ይታወቃል፡፡

ለተጨማሪ መረጃ 👇
https://admission.aau.edu.et/UGAnnouncements

|➲| @ASTU_Network
😁114
“ኩላሊቴን አምጪ አሊያም 1.5 ሚሊዮን ዶላር ክፈይ!”

የለገስኩሽን ኩላሊቴን መልሽልኝ ያለው የዶክተሩ አስገራሚ የፍቺ ክስ አነጋጋሪ ሆኗል።

በአሜሪካ ሎንግ አይላንድ የሚኖሩት የቀዶ ጥገና ሐኪም ዶ/ር ሪቻርድ ባቲስታ የባለቤታቸውን ዶኔልን ሕይወት ለማዳን ሲሉ አንዱን ኩላሊታቸውን በፈቃዳኝነት ለግሰው ነበር።

ነገር ግን ከሦስት ዓመታት በኋላ በትዳራቸው መካከል በተፈጠረው አለመግባባት ዶኔል የፍቺ ጥያቄ አቀረበች።

በዚህ ጊዜ ታሪኩ ያልተጠበቀ አቅጣጫ ያዘ።

ዶ/ር ሪቻርድ ኩላሊቱን የሰጡት በትዳር ውስጥ እያሉ በመሆኑ አካሉ ተመልሶ እንዲሰጠው ወይም የገንዘብ ካሳ እንዲከፈለው ጠየቀ።

ዶክተሩ ለኩላሊቱ 1.5 ሚሊዮን ዶላር ካሳ ጠየቀ።

ሕክምናዊ በሆነ መንገድ ኩላሊቱ ተነቅሎ እንደሚመለስ ባይጠብቅም የኩላሊቱ ዋጋ በትዳር ሀብት ክፍፍል ውስጥ ተካቶ ሊታሰብበት ይገባል የሚል ነበር።

ዳኛው የቀረበውን ጥያቄ ሙሉ በሙሉ ውድቅ አደረጉት።

ኩላሊቱ በፈቃደኝነት የተሰጠ ስጦታ እንጂ በገንዘብ ሊተመን የሚችል የጋራ የትዳር ሀብት ሊሆን እንደማይችል ወሰኑ።

በሕግ ታሪክ ከተመዘገቡት አስገራሚ የፍቺ ክርክሮች መካከል አንዱ የሆነው ይህ ጉዳይ በነፃ ፈቃድ የተሰጠ የሰውነት አካልን በሕግ ተከራክረው ማስመለስም ሆነ በገንዘብ ማስከፈል አይቻልም በሚል ውሳኔ ተጠናቋል።

|➲| @ASTU_Network
😁2311👍7🗿3👏2💔2
JUST IN: 🇦🇷⚽️ Lionel Messi officially retires from international football.💔

|➲| @ASTU_Network
💔38😭11👍5🤣32😢2👏1
Forwarded from ASTU Network Group ®️ (ADMIN Ⓝ)
LM10🐐 retires from international football

The end of international football

🥹😔😭
😭31💯17👎4🤣2🤬1💔1💊1
#Breaking News ‼️‼️‼️

የመጀመሪያ አመት ተማሪዎች School Program Placement ተለቋል።

ወደ ፖርታላችሁ እንደገባችሁ በመጀመሪያ የሚመጣው page ላይ Program የሚለው ጋር የተመደባችሁበትን school ማየት ትችላላችሁ።

🔗Link:
https://estudent.astu.edu.et/


|➲| @ASTU_Network
😭16😁6👌61💔1
በሀገር አቀፍ ደረጃ በተካሔደ የተማሪዎች የእርካታ ዳሰሳ ጥናት እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ቀዳሚ ደረጃን አጊኝቷል፡፡

በትምህርት ሚኒስቴር አስተባባሪነት በተካሔደው የተማሪዎች የእርካታ ዳሰሳ ጥናት (Students' Satisfaction Survey)፤ እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ 1ኛ ደረጃ በመውጣት በተማሪዎች ተመራጭ ሆኗል።

ኦዳ ቡልቱም ዩኒቨርሲቲ 2ኛ ደረጃ እና ወልድያ ዩኒቨርሲቲ 3ኛ ደረጃን አጊኝተዋል።

ጥናቱ ዩኒቨርሲቲዎች ለተማሪዎች የሚያቀርቧቸው የምኝታ እና የምግብ አገልግሎቶች፣ የትምህርት ጥራት፣ የአመራር እና የመምህራንን ተደራሽነት፣ የግቢ ውበት እና ምቹነት፣ እንዲሁም የግቢ ሠላምና ደኅንነት መሠረት ያደረጉ መለኪያዎችን ማካተቱ ታውቋል። (ምስል፦ እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ)

|➲| @ASTU_Network
😭18👏52😱2