Forwarded from Pavel Durov (Pavel Durov)
If the application is approved by ICANN, a billion Telegram users could get their own second-level domains.
Users would be able to set up their interactive websites hosted by Telegram — just by typing one prompt
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔥6👀5👏2❤1🤯1
Forwarded from Meseret Media
#ዜናመሠረት በአዳማ ከመንገድ የታፈሱ ወጣቶች በፍየል ማቆያ መጋዘኖች ውስጥ ጭምር ተይዘው ለመልቀቅ ገንዘብ እየተጠየቀባቸው መሆኑ ተሰማ
- በባህር ዳር ከተማ በተለይም በቀበሌ 13፣ ጎፋ ሰፈር እና ገጠር መንገድ በተባሉ አካባቢዎች በርካታ እናቶች ልጆቻቸውን ፍለጋ በየፖሊስ ጣቢያው ሲንከራተቱ እንደነበርና በርካታ ወጣቶች በሲኖ ትራክ መኪናዎች ተጭነው ሲወሰዱ ታይተዋል
- በቢሾፍቱ ከተማ አቅራቢያ በምትገኘው ድሎሎ ጂላ አካባቢ ደግሞ ሚሊሻዎች ወጣቶችን ከታክሲና ከባጃጅ በማስወረድ እያፈሱ መሆናቸው ታውቋል፣ ከቤተክርስቲያን ቅጥር ግቢ ውስጥ ተይዘው የተወሰዱ እንዳሉም ታውቋል
ተጨማሪ ያንብቡ:
https://www.meseretmedia.org/p/fcd

😭46🙉5❤2
ASTU Network ®️
🤖 በአፍሪካ ለመጀመሪያ ጊዜ ሰው-መሳይ ሮቦት (Humanoid Robot) በማራቶን ውድድር ላይ ተሳተፈ። 👉 ‘ጄይ ትሮን’ የተሰኘው ሮቦት በናይሮቢ ሲቲ ማራቶን የ5 ኪሎ ሜትር ሩጫ ላይ ተሳትፎ ነው ታሪክ የሠራው፡፡ የሮቦቱ በስፍራው መገኘት በናይሮቢ የንግድ ማዕከል ከፍተኛ ደስታን ፈጥሮ በርካቶች ማሽኑን በቅርብ ለመመልከት ጉጉት አድሮባቸው ታይተዋል። Source: #Sputnik_ethiopia |➲|…
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Robot breaking the human speed record and BREAKING an electrical box at the same time.
|➲| @ASTU_Network
|➲| @ASTU_Network
🤣33❤3💔1💊1👾1
Anthropic CEO says AI could wipe out around 50% of entry-level jobs in law, consulting, finance, and tech within the next 1-5 years.
10-20% of the population could get unemployed.
He’s talking about the junior people hired to do — document review, research summaries, first-draft analysis, routine reporting.
AI systems are already strong at exactly this.
Companies want the cost savings, not just the productivity.
The people who stay valuable won’t be the ones competing with the models on speed or volume.
They’ll be the ones who use the models better than everyone else, and still bring judgment, client trust, and accountability.
The real divide isn’t AI vs humans.
It’s people who treat AI as leverage vs people who treat it as competition.
Only one of those groups stays relevant.

😢6🕊2❤1🤯1
ASTU Conducts Focus Group Discussion on Institutional Quality Evaluation
====================================
Adama Science and Technology University (ASTU) conducted a Focus Group Discussion (FGD) to assess the University’s current institutional quality status against the standards set by the Education and Training Authority on August 19, 2026 at ASTU Data Center Hall.
The discussion brought together College Deans and Central Academic Deans to critically reflect on the University’s performance against the expected standards, identify existing gaps and areas requiring improvement, and propose actions for further enhancement.
The FGD is part of ASTU’s ongoing commitment to continuous quality improvement, institutional effectiveness, and strengthening its capacity to meet and sustain the expected standards of higher education quality.
ASTU, the very University for you!
We are dedicated to innovative knowledge!

የራስገዝ ዩኒቨርሲቲ ለመሆን ሒደቱን እንዲጀምሩ የሚፈቀድላቸው ዩኒቨርሲቲዎች ዝርዝር በቅርቡ ይፋ እንደሚሆን ይጠበቃል፡፡
ዘጠኝ ዩኒቨርሲቲዎች ራስገዝ ለመሆን የሚያስችላቸውን ሒደት ለመጀመር የራሳቸውን ግለ-ግምገማ ያደረጉ ሲሆን፣ ትምህርት ሚኒስቴር አቋቁሞ ወደ ተቋማቱ የላካቸው ገለልተኛ የባለሙያ ቡድኖች ባለፈው ግንቦት በየዩኒቨርሲቲዎቹ በመገኘት ምዘና ማከናወናቸው ይታወሳል።
ዩኒቨርሲቲዎቹ የራስገዝነት ሒደቱን ለመጀመር ያቀረቡት ጥያቄ በትምህርት ሚኒስቴር እየታየ እንደሆነ የተገለጸ ሲሆን፣ ዩኒቨርሲቲዎቹ ከሦስት ወራት ባነሰ ጊዜ ውስጥ ራስገዝ ሊሆኑ ይችላሉ ተብሏል፡፡
የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) በቀን 10/11/2018 ዓ.ም ራስገዝ ለመሆን ሒደት ለጀመሩ ዘጠኝ ዩኒቨርሲዎች በጻፉት ደብዳቤ፤ እነዚህ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት በራስገዝነት ዝግጁነታቸው ላይ ውሳኔ እስኪሰጥ ድረስ ከመደበኛ የተቋሙ ተግባር ባለፈ ዩኒቨርሲቲውን ተጠያቂነት ውስጥ ከሚያስገቡ ውሳኔዎችና ድርጊቶች ጥንቃቄ ማድረግ እንዳለባቸው ጠቁመዋል፡፡
በዚህም የዩኒቨርሲቲውን መሬት፣ ንብረት እና መብት በውሰትም ሆነ በሽያጭ ለሌላ ወገን ማስተላለፍ እንዲሁም በትምህርት ሚኒስቴር በልዩ ሁኔታ ካልተፈቀደ በስተቀር ከፍተኛ የግንባታና ንብረት ግዢ ውሳኔዎችን መስጠት የተከለከሉ መሆኑን ሚኒስትሩ አሳስበዋል፡፡
የራስገዝነት ሒደትን ለመጀመር የመንግሥትን ውሳኔ እየጠበቁ ከሚገኙ ዘጠኝ ዩኒቨርሲቲዎች መካከል በሦስቱ ዩኒቨርሲቲዎች የፕሬዝዳንት ለውጥ በቅርቡ መደረጉ የሚታወስ ነው፡፡
በራስገዝነት የሽግግር መመሪያ ተገምግመው 60 በመቶና ከዚያ በላይ የሚያስመዘግቡ ዩኒቨርሲቲዎች በ2019 ዓ.ም ወደ ራስገዝነት ይሸጋገራሉ መባሉ ይታወቃል።

👀7❤3
ውጤት ዛሬ ወይም ነገ ይለቀቃል‼️
የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ውጤት ዛሬ ወይም ነገ ይፋ ይደረጋል።
ትምህርት ሚኒስቴር በላከልን መረጃ የዘንድሮ የ12ኛ ክፍል የሀገር አቀፍ ፈተና ውጤትን በተመለከተ ከሰዓት በኋላ መግለጫ እንደሚሰጥ ጠቅሷል።
በዓመቱ ፈተናውን ከወሰዱ ተማሪዎች መካከል 62 በመቶ የሚሆኑት በኦንላይን ፈተናውን ወስደዋል።
በ2018 የትምህርት ዘመን አጠቃላይ 563 ሺህ 501 ተማሪዎች በ607 የፈተና ማዕከላት ውስጥ የተፈተኑ ሲሆን ፈተናው በ6 ዙሮች ተሰጥቷል።
ከዘንድሮ ጠቅላላ ተፈታኞች መካከል 306 ሺህ 456 የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች ሲሆኑ፣ 257 ሺህ 45 ደግሞ የማኅበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ነበሩ፡፡
ውጤቱን በተመለከትም ትምህርት ሚኒስቴር ከሰዓት በኋላ መግለጫ ይሰጣል፡፡

🕊4❤2
Forwarded from 𝐀𝐒𝐓𝐔 𝐄𝐧𝐭𝐞𝐫𝐭𝐚𝐢𝐧𝐦𝐞𝐧𝐭 ™️
ASTU Network ®️
ውጤቱን በተመለከትም ትምህርት ሚኒስቴር ከሰዓት በኋላ መግለጫ ይሰጣል፡፡
ፕ/ር ብሬ is getting ready መግለጫ ለመስጠት 😅
🗣 የሚጠበቁ common ንግግሮች...
> ፈተናውን ከወሰዱ ተማሪዎች መካከል...
> ውጤቱ ካለፈው አመት አንፃር ሲታይ...
> ያለንበትን የትምህርት ስብራት ለመጠገን የወሰድናቸው እርምጃዎች አመርቂ ውጤት በማስመዝገብ ላይ ይገኛሉ... 🙄😅
.

😁28🤣8❤2😭1
በዘንድሮ የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና 563 ሺ 960 ተማሪዎች ተመዝግበው 550 ሺ 210 ተማሪዎች ፈተናውን ወስደዋል።
ፈተናውን ከወሰዱት ውስጥ 12.8 በመቶ የሚሆኑት ተማሪዎች 50 በመቶ እና ከዚያ በላይ ማምጣት ችለዋል።
|➲| @ASTU_Network
ፈተናውን ከወሰዱት ውስጥ 12.8 በመቶ የሚሆኑት ተማሪዎች 50 በመቶ እና ከዚያ በላይ ማምጣት ችለዋል።
|➲| @ASTU_Network
🔥1
ASTU Network ®️
በዘንድሮ የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና 563 ሺ 960 ተማሪዎች ተመዝግበው 550 ሺ 210 ተማሪዎች ፈተናውን ወስደዋል። ፈተናውን ከወሰዱት ውስጥ 12.8 በመቶ የሚሆኑት ተማሪዎች 50 በመቶ እና ከዚያ በላይ ማምጣት ችለዋል። |➲| @ASTU_Network
ዘንድሮ በአጠቃላይ ፈተናውን ከወሰዱ ተማሪዎች መካከል ማለፍ የቻሉት 70 ሺ 544 ናቸው።
ካለፉት መካከል በተፈጥሮ ሳይንስ 16.5 በመቶ ሲሆኑ በማህበራዊ ሳይንስ ደግሞ 8.33 በመቶ ናቸው።
|➲| @ASTU_Network
ካለፉት መካከል በተፈጥሮ ሳይንስ 16.5 በመቶ ሲሆኑ በማህበራዊ ሳይንስ ደግሞ 8.33 በመቶ ናቸው።
|➲| @ASTU_Network
👏7
ከፍተኛ ውጤት !
በተፈጥሮ ሳይንስ ወንድ 591.6 ከ600 ተመዝግቧል። ተማሪው የኦዳ ስፔሻል ቦርዲንግ - አዳማ ተማሪ ነው።
ከሴት ደግሞ 583 ከ600 ሲሆን ከእንጅባራ አገው ምድር ትምህርት ቤት ነው።

🔥10😱4👍2
#National_Exam_Result
በ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ከወሰዱ ተማሪዎች 12.8% ተማሪዎች ማለፋቸውን ትምህርት ሚኒስቴር አሳወቀ።
ለፈተና ከተቀመጡ 560,210 ተማሪዎች 70,544 ወይም 12.8% የሚሆኑት ማለፋቸውን የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) ለጋዜጠኞች ገልፀዋል።
በመላ አገሪቱ የመልቀቂያ ፈተና ከወሰዱ ውስጥ 88 ትምህርት ቤቶች 100% ያስፈተኗቸውን ተማሪዎች ማሳለፋቸውን የገለፁ ሲሆን፣ 585 ትምህርት ቤቶች ደግሞ ምንም ተማሪ አለማሳለፋቸውን ገልፀዋል።

❤3💔1
" ዘንድሮ ካለፉት ዓመታት ውጤት ጋር ሲነጻጸር የተሻለ ተማሪ ቁጥር ያለፈ በመሆኑ የምንቀበለው የሬሚዲያል ተማሪ ቁጥር ይቀንሳል። ስንት ይሆናል የሚለውን በተመለከተ ግን መቁረጫ ነጥቡ ወደፊት የሚገለጽ ይሆናል። " - ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ (የትምህርት ሚኒስትር)
|➲| @ASTU_Network
|➲| @ASTU_Network
💔3❤2🔥1
#National_Exam_Result
| የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር)
የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ሰኞ ወይም ማክሰኞ ለተማሪዎች ይላካል።
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ፣ እና የሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲዎች ምልመላ እና ቅበላ ካደረጉ በኋላ ሌሎቹም ዩኒቨርሲቲዎች ቶሎ ጥሪ እንዲያደርጉ እየሠራን ነው። መስከረም 05/2019 ዓ.ም ትምህርት ይጀመር የሚለውን ለመጠበቅ እንፈልጋለን።

👍3