የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስምንተኛውን የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር አስጀመረ
=================================
የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ከፍተኛ አመራሮች ስምንተኛውን ሀገር አቀፍ የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር ሐምሌ 27 ቀን 2018 ዓ.ም በዩኒቨርሲቲው ቅጥር ግቢ ውስጥ በይፋ አስጀምረዋል።
የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር በሀገር አቀፍ ደረጃ 800 ሚሊዮን ችግኞችን የመትከል ግብ ለማሳካት የተጀመረ ሲሆን የዩኒቨርሲቲው ማህበረሰብም በዚህ ሀገራዊ ንቅናቄ የበኩሉን አስተዋጽኦ ለማበርከት በንቃት ተሳትፏል።
በመርሃ ግብሩ ወቅት የዩኒቨርሲቲው አመራሮች የችግኝ ተከላው ከአካባቢ ጥበቃ ባሻገር ለአየር ንብረት ለውጥ ተጽእኖን ለመቀነስ፣ የተፈጥሮ ሀብትን ለመጠበቅ እና ለቀጣይ ትውልድ አረንጓዴ አካባቢ ለማስረከብ ያለውን አስፈላጊነት ገልጸዋል።
ዩኒቨርሲቲው የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብርን በየዓመቱ በንቃት በመተግበር የአካባቢ ጥበቃን፣ የደን ልማትን እና ዘላቂ ልማትን የሚደግፉ ተግባራትን በቀጣይነት እንደሚያከናውን ተጠቁሟል።
|➲| @ASTU_Network

🤣25❤3😁2😐1
“የፊታችን አራት ዓመት ለመደበኛው ሕዝብ ሀብታም የመሆን የመጨረሻው ዕድሎች ናቸው” — የጉግል ዋና ሥራ አስፈጻሚ
የጉግል ዋና ሥራ አስፈጻሚ
ሱንዳር ፒቻይ ከ2026 እስከ 2030 ያሉት ዓመታት ተራው ሕዝብ በከፍተኛ ደረጃ ሀብት ለማፍራትና የኢኮኖሚ አቅሙን ለማሳደግ የሚያገኝበት የመጨረሻው ወርቃማ አጋጣሚ መሆናቸውን ገለጹ።
ዋና ሥራ አስፈጻሚው በሰጡት ማብራሪያ በአሁኑ ወቅት እየታየ ያለው የቴክኖሎጂ እና የኢኮኖሚ ሽግግር ለብዙዎች ያልተጠበቀ የሀብት ፈጠራ ዕድል ይዞ የመጣ ቢሆንም ይህን አጋጣሚ አሁኑኑ ተፎካካሪ ሆኖ ያልተጠቀመበት የሕብረተሰብ ክፍል ግን ወደፊት የሚፈጠሩትን እድሎች ለማግኘት እጅግ እንደሚቸገር አሳስበዋል።
በመሆኑም ሰዎች አዳዲስ የስራ አዝማሚያዎችን ቀድመው በመገንዘብ አሁኑኑ ተገቢውን ዝግጅት እንዲያደርጉና ይህን አጋጣሚ ወደ እውነተኛ ስኬት እንዲቀይሩት ጥሪ የቀረበ ሲሆን ትክክለኛውን እርምጃ በአሁኑ ወቅት መውሰድ የነገውን የገንዘብ ነፃነት ለመወሰን ወሳኝ መሆኑ ገልጸዋል።

❤11👍6💔4😭4
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
⚡️ Lightning Kills Footballer During Match in Thailand
A lightning strike killed 24-year-old Yala footballer Sofwan Awae during a match in Thailand's Narathiwat province.
The incident occurred during heavy rain, and despite attempts by teammates and medical workers to revive him, he could not be saved. Nine other people were injured and taken to hospital.

😭28❤2👀2
As y'all know, this is the AI era, and it's getting more and more advanced as time goes on.
If you hear maybe, some tech-related Ethiopian government officials were once thinking of having our own AI which specifically understands the environment and ecosystem in Ethiopia. In fact, the idea didn't reach the stage of a plan; it was just at a thought level. It was aimed to at least try sth, not to get behind the world, better than nothing.
Then, they realized building AI comes with a lot of constraints and limiting factors like AI chips, electricity, a skilled talent pool, and obviously a budget of billions. Just to take electricity, you know what's happening on the ground in our country 😁
So I heard one of them talking; they shifted from thinking to build our own AI to giving massive datasets on which the AIs will train to the giants who have already dominated the market, like Anthropic (Claude), Google (Gemini), OpenAI (ChatGPT), and the like.
In fact, the AIs understand some Ethiopian languages, but not that much. So they'll be collecting massive datasets which contain many Ethiopian languages and other local stuff.
Letting the giants handle it, while avoiding being overwhelmed 🤗🙌😁

🤝4🤣2❤1🗿1
በጻድቃኔ ማርያም ገዳም በደረሰ የመሬት መንሸራተት አደጋ የ14 ሰዎች ሕይወት አለፈ
በሰሜን ሸዋ ሀገረ ስብከት በሚገኘው በታላቋ ደብረ ምጥማቅ ጻድቃኔ ቅድስት ማርያም ገዳም ድንገት በተከሰተ ርዕደ መሬትና የመሬት መንሸራተት አደጋ የ14 ሰዎች ሕይወት ማለፉ ተገለጸ።
አደጋው ከክረምቱ መግባት ጋር ተያይዞ በተከሰተ ከፍተኛ ዝናብና የመብረቅ ድምፅ የተከሰተ ሲሆን፣ ለጸበል፣ ለሱባኤና ለመሳለም ከአራቱም አቅጣጫ በተሰበሰቡ ምዕመናን ላይ አስደንግጭና ልብ ሰባሪ ጉዳት አድርሷል።
በዚሁ አደጋ የ14 ሰዎች ሕይወት ሲያልፍ፣ በ5 ወገኖች ላይ ከፍተኛ እንዲሁም በ2 ሰዎች ላይ መለስተኛ የአካል ጉዳት መድረሱን የሰሜን ሸዋ ሀገረ ስብከት አቡቀለምሲስ ሚዲያ ዘግቧል። አደጋው በገዳሙ ወዳጆችና ምዕመናን ዘንድ ታላቅ ኃዘንን ፈጥሯል።

😭29😢1🤣1
ASTU Network ®️
በጻድቃኔ ማርያም ገዳም በደረሰ የመሬት መንሸራተት አደጋ የ14 ሰዎች ሕይወት አለፈ
የሐዘን መግለጫ! 💔🕯️
በድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ የ4ኛ ዓመት የህግ ትምህርት ተማሪ የሆነችው ተማሪ ሀብታሟ በቀለ ለእረፍት ወደ ቤተሰብ ከመሄዷ ቀድማ በፃድቃኔ ማርያም ቤተክርስቲያን ፀበል በመከታተል ላይ ሳለች በአካባቢው በተከሰተ ድንገተኛ የመሬት መንሸራተት አደጋ ሐምሌ 27 ቀን 2018 ዓ/ም ከዚህ አለም ድካም አርፋለች።
ተማሪ ሀብታሟ በትምህርቷ ካስመዘገበችው ከፍተኛ ውጤት ባሻገር፣ በመልካም ስነ ምግባሯ፣ በታታሪ ተማሪነቷ፣ በክፍል ውስጥ ተሳትፎዋና ተግባቢ ስብዕናዎቿ የምትታወቅ፤ በተለይ በምስለ ችሎት ውድድሮች በምታሳየው የላቀ ችሎታ እና ውጤት እንዲሁም ዩኒቨርሲቲው ለአካባቢው ማህበረሰብ በሚሰጠው የነፃ ህግ አገልግሎት ድጋፎች ዙሪያ በነበራት ተሳትፎ የምትታወቅ ተማሪያችን ነበረች፡፡
የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ማኔጅመንት በተማሪ ሀብታሟ በቀለ ድንገተኛ ህልፈተ ህይወት የተሰማውን ጥልቅ ሐዘን እየገለፀ ለተማሪዋ ቤተሰብ፣ ወዳጅ ዘመድ፣ እንዲሁም ለመላው የዩኒቨርሲቲያችን ማህበረሰብ መፅናናትን ይመኛል፡፡
— ድሬዳዋ ዩኒቨርስቲ

😭54💔17❤3😢3🤣1
Forwarded from 𝐀𝐒𝐓𝐔 𝐄𝐧𝐭𝐞𝐫𝐭𝐚𝐢𝐧𝐦𝐞𝐧𝐭 ™️
ASTU Network ®️
የ2018 ዓ.ም የክረምት ኢንተርንሺፕ ገንዘብ ወደ ተማሪዎች አካውንት መግባት ጀምሯል።
💰 የገንዘቡ መጠን:- 9,000 ብር
💰 የገንዘቡ መጠን:- 9,000 ብር
Mtsm... 🫠💔😅
.
.
🤣25😭5❤1🕊1
Dear 4th and 5th Year ECE Students,
Thank you for participating in the elective course selection survey of 1st semester 2019EC A/Y. Your responses have been reviewed, and the courses receiving the majority of student votes have been selected for registration.
For 5th Year Students:
1. Major Restricted Elective VI: ECE5307 – VLSI Design
2. Major Restricted Elective VII: ECE5315 – Embedded and Real Time Systems
3. Major Restricted Elective VIII: ECE5321 – Biomedical Instrumentation and Analysis
For 4th Year Students:
1. Major Elective IV: EPCE3207 – Electrical Measurement and Instrumentation
Students will be registered under the above courses based on the majority selections. We appreciate your participation and cooperation throughout the course selection process.

❤3👍1
#ECE #Internship
Greetings, Dear Students,
I hope your internship activities are progressing well. You are kindly requested to check your assigned supervisors from the provided list and contact them as soon as possible to report your progress, as time is passing quickly.
Please take note of the following important instructions:
1. Third-year students are required to prepare and submit an internship report only.
2. Fourth-year students are required to work on a project.
3. Third-year and fourth-year students are not allowed to form mixed groups.
4. The maximum number of students allowed per group is five (5).
Please follow these guidelines carefully and maintain regular communication with your supervisors.
Thank you.

❤5