ASTU Network ®️
5.49K subscribers
2.95K photos
76 videos
326 files
538 links
🛜 ASTU Network ®️

➲ Join us || @ASTU_Network ||
|| @ASTU_Network_Group ||

📚 Library: @ASTU_Network_Library

👁‍🗨 We are here to keep you updated!

➲ Admin 📩
👤 @NS_Nazu

Ⓝ Ŋazarene Ŝon [🥷]

|➲| @ASTU_Network
Download Telegram
ግብር ሊከፍሉ ነው‼️

በመንግሥት በተገነቡ መንገዶች ላይ የሚንቀሳቀሱ ተሽከርካሪዎች ግብር ሊከፍሉ ነዉ።


የምጣኔ ሀብት ባለሙያ የሆኑት አቶ ዋስሁን በላይ ይህ ግብር በተሽከርካሪ ባለቤቶች ላይ የሚጣል ሲሆን፥ተሽከርካሪዎቹ በመንግስት በተገነቡ መንገዶች ላይ ስለሚንቀሳቀሱ በየዓመቱ የሚከፈል ይሆናል ብለዋል።

ይህም ከመደበኛው የተሽከርካሪ ዓመታዊ ምርመራ ወይም ቦሎ ጋር ተያይዞ ሊመጣ የሚችል ግዴታ ነው።

የምጣኔ ሀብት ባለሙያዉ እንደገለፁት ፣ ግብር አጣጣሉም እንደ ተሽከርካሪዎቹ ዓይነትና እንደሚያመነጩት ጭስ (ካርቦን) ሊለያይ እንደሚችል ተናግረዋል። ብዙ ጭስ የሚለቁ አሮጌ ተሽከርካሪዎች ከፍተኛ ግብር እንዲከፍሉ፣ አዳዲሶች ደግሞ ዝቅተኛ እንዲከፍሉ ሊደረግ ይችላል ተብሏል።

ይህ አሰራር በሌሎች አገራት ለምሳሌ በኬንያ፣ በሩዋንዳና በአውሮፓ አገራት የተለመደ ሲሆን፥መንግስት ለመንገድ ጥገና የሚውል ተጨማሪ ገቢ እንዲያገኝ ያስችለዋል።

ግብሩ በከተሞችና በክልሎች የሚሰበሰብ በመሆኑ የአካባቢ መስተዳድሮች የራሳቸውን የልማት በጀት እንዲያሳድጉ ትልቅ ዕድል ስለሚፈጥርላቸው በፌዴራል መንግስት ላይ ያለውን የገንዘብ ጫና ይቀንሳል።

አቶ ዋሲሁን አክለዉም ዝርዝር ደንቦችና መመሪያዎች ወጥተውለት ወደ ተግባር እንደሚገባና የኢኮኖሚው የገቢ ምንጭ እንደሚሆን እንደሚጠበቅ ተናግረዋል።

ከዚህ ግብር የሚገኘው ገቢ ከአጠቃላይ የአገር ውስጥ ምርት 0.2 በመቶ ድርሻ ይኖረዋል ተብሎ ይገመታል።

ይህ የታክስ ፕሮፖዛል በሚኒስትሮች ምክር ቤት ተዘጋጅቶ  ለምክር ቤቱ ለማቅረብ ዝግጅት እየተደረገ ይገኛል። #አዩዘሀበሻ

|➲| @ASTU_Network
😭24😁95🫡3👀1
Just FYI 😁

ለኢንተርንሺፕ ግቢ የተመለሳችሁ ተማሪዎች ፣ አሁን በዚህ ሰዓት ፕሮክተር እየዞረ ባልተመደበበት ዶርም የገባውን እያስወጣ ስለሆነ ወደየተመደባችሁበት ዶርም ተመለሱ 😅
.
😁41🤣161
ASTU Network ®️
Photo
#ማስታወቂያ‼️

ለድህረ-ምረቃ ትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ!

|➲|
@ASTU_Network
1
Vacancy Announcement!

|➲| @ASTU_Network
ASTU Network ®️
Photo
#ማስታወቂያ‼️

የማመልከቻ ጊዜ:-


ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለአስር (10) ተከታታይ ቀናት ይሆናል።

|➲| @ASTU_Network
2
በትግራይ ክልል በሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች የሚማሩ ተማሪዎችና የሚያስተምሩ መምህራን ወደ ሌላ ዩኒቨርስቲ " ቀይሩን " የሚል ጥያቄ ማቅረባቸው ተሰማ።

በትግራይ በሚገኙ አራት የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች የሚያማሩ አንዳንድ ተማሪዎችና መምህራን በክልሉ ባለው የጸጥታ ስጋት ምክንያት ወደ ሌሎች የሀገሪቱ ዩኒቨርሲቲዎች እንዲዛወሩ አቤቱታ እያቀረቡ እንደሚገኝ ተሰምቷል።

ጥያቄው የቀረበው በክልሉ በሚገኙት ፦
- መቐለ ፣
- አክሱም ፣
- ዓዲግራት እና ራያ ዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ ከሚያምሩ ተማሪዎች እና መምህራን መሆኑ ተመላክቷል።

በጉዳዩ ላይ ማብራሪያ የሰጡት የኢትዮጵያ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች ህብረት ፕሬዚዳንት ሓየሎም ስዩም እንደገለጹት፤ ተማሪዎችና መምህራን በጸጥታ ምክንያት የቅሬታ ወረቀት እያስገቡ ቢሆንም፣ በትምህርት ሚኒስቴር በኩል እስካሁን የተሰጠ የዝውውር ውሳኔም ሆነ የተገባ ቃል አለመኖሩን አስታውቀዋል።

|➲| @ASTU_Network
😢9💔5😭21
Forwarded from 𝕪𝕚𝕥𝕓𝕒 | InterLink
#AD

Mepass በእኛ Invitation code ተጠቅማቹ verify ስታረጉ 👇
✓ በአንድ ሰው 100 ብር
✓ አምስት ሰው verify ስታረጉ 100 ብር ቦነስ
✓ 10 ሰው verify ስታረጉ ደግሞ 400 ብር ቦነስ ይኖራቹሀል

አፑን ለማውረድ:- https://i.mec.me/?c=kl1ug4x8
Invitation code :- kl1ug4x8

Verify ካረጋቹ ቡሃላ ሁለተኛ ላይ እንዳለው screenshot እና Telebirr ብቻ ላኩ በዚህ አካውንት @Alwaysyitba

ማሳሰቢያ
verify ካረጋቹ ቡሃላ 1400 ብር የሚያወጣ MEC ቶክን ስለሚሰጣቹ wallet seedphrase መዝግባቹ ያዙ።
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
5🔥1
China 🇨🇳🔥
.
🔥41💯64👏2😎2
AAU ከ500 በላይ ሰራተኞቹን አሰናበተ‼️

የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሙሉ የራስ-ገዝነት መብቱን ለመተግበር ባደረገው የመዋቅር ማስተካከያ ምክንያት ከ500 በላይ አስተዳደራዊ ሰራተኞች እና 50 መምህራን ያለ ምደባ ቀርተዋል።

ይሁን እንጂ የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት ዶ/ር ሳሙኤል ክፍሌ ማንም ሰራተኛ እንዳልተባረረ ገልጸው፣ የተጎዱት በጡረታ፣ በካሳ ወይም በቅርቡ በሚጀመሩ የንግድ እንቅስቃሴዎች እንደሚካተቱ አረጋግጠዋል።

​ምደባው ለአስተዳደር ሰራተኞች በፈተና፣ ለመምህራን ደግሞ በትምህርት ዝግጅት አግባብነት ላይ ተመስርቶ የተከናወነ ነው።

​በሀገሪቱ ከሚገኙ 46 የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች መካከል የመጀመሪያው ሞዴል የሆነው የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሪፎርም እርምጃ፣ ቀጣይ ተመሳሳይ እርምጃ ለመውሰድ ለሚዘጋጁት እንደ ጂማ፣ መቐለ፣ ባህር ዳር እና ጎንደር ዩኒቨርሲቲዎች ትልቅ ማሳያ እንደሚሆን ተገልጿል።

|➲| @ASTU_Network
🕊74🤣1
የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስምንተኛውን የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር አስጀመረ
=================================


የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ከፍተኛ አመራሮች ስምንተኛውን ሀገር አቀፍ የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር ሐምሌ 27 ቀን 2018 ዓ.ም በዩኒቨርሲቲው ቅጥር ግቢ ውስጥ በይፋ አስጀምረዋል።

የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር በሀገር አቀፍ ደረጃ 800 ሚሊዮን ችግኞችን የመትከል ግብ ለማሳካት የተጀመረ ሲሆን የዩኒቨርሲቲው ማህበረሰብም በዚህ ሀገራዊ ንቅናቄ የበኩሉን አስተዋጽኦ ለማበርከት በንቃት ተሳትፏል።

በመርሃ ግብሩ ወቅት የዩኒቨርሲቲው አመራሮች የችግኝ ተከላው ከአካባቢ ጥበቃ ባሻገር ለአየር ንብረት ለውጥ ተጽእኖን ለመቀነስ፣ የተፈጥሮ ሀብትን ለመጠበቅ እና ለቀጣይ ትውልድ አረንጓዴ አካባቢ ለማስረከብ ያለውን አስፈላጊነት ገልጸዋል።

ዩኒቨርሲቲው የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብርን በየዓመቱ በንቃት በመተግበር የአካባቢ ጥበቃን፣ የደን ልማትን እና ዘላቂ ልማትን የሚደግፉ ተግባራትን በቀጣይነት እንደሚያከናውን ተጠቁሟል።

|➲| @ASTU_Network
🤣253😁2😐1