ASTU Network ®️
5.48K subscribers
2.94K photos
74 videos
326 files
535 links
🛜 ASTU Network ®️

➲ Join us || @ASTU_Network ||
|| @ASTU_Network_Group ||

📚 Library: @ASTU_Network_Library

👁‍🗨 We are here to keep you updated!

➲ Admin 📩
👤 @NS_Nazu

Ⓝ Ŋazarene Ŝon [🥷]

|➲| @ASTU_Network
Download Telegram
#3rd_4th_CSE

CSE Summer Internship Dormitory Accommodation Request Form


🔗 Link:
https://forms.gle/eJxcXYb8tiJNHmPD8


Exclusive to CSE!

|➲| @ASTU_Network
👍2
Forwarded from 𝕪𝕚𝕥𝕓𝕒 | InterLink
የኢንተርሊንክ ኔትወርክ በብሎክቼን ኢንዱስትሪ ውስጥ ተወዳዳሪ የሌለው ፕሮጀክት የሆነው ለምንድነው እና ስለ አምባሳደር ፕሮግራሙ?

1️⃣.ለምን ለየት ይላል?
ባለሁለት ቶከን (Dual-token) ሞዴል፦ በአይነቱ ልዩ የሆነ የቶከን አጠቃቀም።
ትልቅ እምነት፦ ኮይኖቹ ገና በገበያ ላይ ሳይወጡ (ሊስት ሳይደረጉ) በትላልቅ ዓለም አቀፍ ካምፓኒዎች እውቅና አግኝተው መያዛቸው የፕሮጀክቱን ጥንካሬ ያሳያል።
ትልቅ ትርፍ ፦ ተጠቃሚው ቶክኖቹ ሊስት ሳይደረጉ ማይኒንግ እየተደረገ በከፍተኛ ገንዘብ መሸጥ መቻሉ።

2️⃣. የአምባሳደር ፕሮግራም
የኢንተርሊንክ አምባሳደር በመሆን ዶላር በሁለት መንገድ ማግኘት ትችላላቹ፦
Daily Task ፦ በሚለቀቁ ዴሊ ታስኮች ላይ በመሳተፍ ዶላር መስራት ትችላላቹ ።
Tier 2 አምባሳደርነት፦ ወደዚህ ደረጃ በማደግ በወር እስከ $120 ቋሚ ወርሃዊ ክፍያ ማግኘት ይቻላል።

ኢንተርሊንክ ላይ አምባሳደር የሚያገኘው ትልቁ ጥቅም ፕሮጀክቱ ላይ የተሻለ ቶክን ለማግኘት ነው።

🔗 አፑን ለማውረድ እና ለመጀመር፡ https://t.me/ASTU_Network/4668
ℹ️ ለበለጠ መረጃ፡ @Link_rsbot
📩 አምባሳደር ለመሆን መሆን ምትፈልጉ DM አውሩኝ @SupinterlinkEth
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
14🔥1
Forwarded from Israel A.
👨‍💻 A 4th-year Software Engineering student sharing his journey...Web2, Web3, coding, projects, tech insights, and real-life experiences.

Follow along for tech, ideas, and lessons from the journey.

https://t.me/Atomic_izzy
Forwarded from Eyuel
hey, i'm Eyuel. sharing my projects, coding journey, and what i'm learning. you'll find bits of my life, thoughts, and experiences here. feel free to join. https://t.me/eyuspace
2
Nobody:

*ASTU students in first year: 😴😭😂
🤣25👍3👎21
#OpenAI

በደኅንነት ፍተሻ ወቅት የAI ሞዴል ከሙከራ ገደቡ አምልጦ በሌላ የAI ተቋም ላይ የሳይበር ጥቃት መፈጸሙ ተገለጸ።


የChatGPT አምራች የሆነው OpenAI እጅግ የላቁ የሰው ሠራሽ አስተውሎት (AI) ሞዴሎቹ በደኅንነት ፍተሻ ወቅት ያልተጠበቀ ባህሪ በማሳየት ሌላ የAI ተቋም የሳይበር ጥቃት መፈጸማቸውን (ሀክ ማድረጋቸውን) ይፋ አድርጓል።

ኩባንያው እንደገለጸው፣ የሰው ልጅ መመሪያ ከሰጠው በኋላ ብቻውን ሊሠራ የሚችል የAI ሥርዓት ቁጥጥር በሚደረግበት አካባቢ ፍተሻ እየተደረገለት ሳለ ድክመቶችን በማግኘቱ ከሙከራ ገደቦቹ ማምለጥ ችሏል።

ጥቃቱ የደረሰው በዓለም ላይ ካሉት ትላልቅ የሰው ሠራሽ (AI) ሞዴሎች አምራች በሆነው Hugging Face ላይ ሲሆን የኮምፒውተር ሥርዓቱ ውስጥ ዘልቀው መግባት መቻላቸው ተነግሯል።

OpenAI ክስተቱ " ከዚህ በፊት ያልታየ " መሆኑን ገልጾ፣ ከHugging Face ጋር በመተባበር ምርመራ እያካሄደ መሆኑን አስታውቋል።

የHugging Face ዋና ሥራ አስፈጻሚ ክሌመንት ዴላንጌም "ይህ ሁሉ በራሱ መከሰቱ በጣም አስደንጋጭ ነው" ሲሉ ገልጸዋል።

በሳይበር ደኅንነት ዘርፍ የሚሰሩ ባለሙያዎች ይህ ክስተት የAI አቅም በፍጥነት እየጨመረ በመምጣቱ አሁን ያሉት የደኅንነት መከላከያዎች በቂ ስለመሆናቸው አዲስ ጥያቄዎችን እንዳስነሳ ይገልጻሉ።

የSonicWall ሥራ አስፈጻሚ ስፔንሰር ስታርኪ፣ ድርጅቶች የሳይበር መከላከያቸውን ማጠናከርና ለዚህ ዘርፍ ቅድሚያ መስጠት እንዳለባቸው አሳስበዋል።

ክስተቱ የላቁ የAI ሥርዓቶች እየተሻሻሉ በሚሄዱበት ወቅት የደኅንነት መስፈርቶችንና የቁጥጥር ሥርዓቶችን የበለጠ ማጠናከር እንዳለባቸው የሚያሳይ አዲስ ውይይት ማስነሳቱን #ቢቢሲ ዘግቧል።

|➲| @ASTU_Network
👀105🤯4😭1
በክሪፕቶከረንሲ መገበያየት ክልክል ነዉ - ብሔራዊ ባንክ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ማንኛውም አይነት የቨርቹዋል ሀብቶች አጠቃቀም፣ ግዢ፣ ሽያጭ፣ ዝውውር እና ተያያዥ የንግድ እንቅስቃሴዎች በህግ የተከለከሉ መሆናቸውን ጥብቅ ማስጠንቀቂያ ሰጥቷል።

ባንኩ ዛሬ ባወጣው ይፋዊ መግለጫ እንዳመለከተው፣ በብሔራዊ ባንክ በኩል በግልፅ ፈቃድ ካልተሰጣቸው ተግባራት ውጪ በማናቸውም የቨርቹዋል ሀብቶች ግብይት ላይ መሰማራትም ሆነ ግብይቱን ማመቻቸት ፍጹም የተከለከለ ነው።

ይህ እገዳ እንደ ክሪፕቶ ከረንሲ ያሉ የዲጂታል መገበያያዎችን ጨምሮ፣ በኤሌክትሮኒክ ዘዴ የሚዘዋወሩና ለክፍያም ሆነ ለኢንቨስትመንት አገልግሎት የሚውሉ ማናቸውንም ዲጂታል ውክልና ያላቸው የሀብት አይነቶችን እንደሚጨምር ተገልጿል።

የሚከተሉት ተግባራት በህግ የተከለከሉ ናቸው፦

- በቨርቹዋል ሀብቶች እና በመደበኛ ገንዘቦች መካከል የሚደረግ ልውውጥ፣
- የተለያዩ የቨርቹዋል ሀብቶችን እርስ በእርስ ማለዋወጥ እና ማስተላለፍ፣
- የቨርቹዋል ሀብቶችን ማከማቸት፣ ማስተዳደር ወይም በቁጥጥር ስር ማዋል፣
- ከቨርቹዋል ሀብቶች አቅርቦትና ሽያጭ ጋር የተያያዙ ማናቸውንም የፋይናንስ አገልግሎቶች መስጠት።

ባንኩ ህዝቡ ከእነዚህ መሰል ግብይቶች እንዲቆጠብ ያሳሰበ ሲሆን፣ በእንዲህ አይነት ስጋት ባለባቸው ተግባራት ላይ መሰማራት ለከፍተኛ አደጋ እንደሚያጋልጥ ገልጿል። ከነዚህም መካከል የህግ ተጠያቂነት፣ የማጭበርበር ድርጊቶች፣ የሳይበር ጥቃቶች፣ የገበያ መዛባት እና ከፍተኛ የገንዘብ ኪሳራ ዋና ዋናዎቹ መሆናቸውን ባንኩ በመግለጫው ጠቁሟል።

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ህዝቡ ንብረቱንና ገንዘቡን ካልተገቡ የፋይናንስ አደጋዎች ለመጠበቅ ሲባል፣ በህግ ዕውቅና ከሌላቸው የቨርቹዋል ሀብቶች ግብይት ራሱን እንዲያርቅ በጥብቅ አሳስቧል።

|➲| @ASTU_Network
🤣8🤬42😭2
ASTU Network ®️
Notice_New.pdf
#ማስታወቂያ‼️

ለድህረ-ምረቃ ትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ!

|➲|
@ASTU_Network
3
#ማስታወቂያ‼️

ለአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ ሠራተኞች
!

|➲|
@ASTU_Network
#Internship #SWE #CSE

Attention third-year Computer Science and Software Engineering students accepted by the ICT Center and scheduled to proceed with the summer internship: please complete the provided google form below urgently untill tomorrow evening.

🔗 Link:
https://forms.gle/G4NdZserJSNB3QBj8


|➲| @ASTU_Network
2
Forwarded from YeBlock_yit
YeBlock ለምን ምርጥ ተባለ እናም እንዴት ጥሩ ገንዘብ መስራት እንችላለን👇

👉 YEBlock ምርጥ ፕሮጀክት የተባለበት ምክንያት
✓ በጣም ትላልቅ ባለሀብቶችን መያዙ እና
✓ ከዚህ በፊት በነበሩዋቸው ፕሮጀክቶች አንድ ሰው ያለ Invitation በትንሹ በኢትዮጵያ ከ20 - 60 ሺ ብር ሰርተዋል።።

እንዴት ጥሩ ገንዘብ መስራት ይቻላል?
👉 YeBlock ላይ በደንብ ማይን እና በቻልነው አቅም invite በማድረግ ገንዘብ መስራት እንችላለን invite ስናደርግም ምንም አይነት የፊት verification እና ID አይጠይቅም በየቀኑ ማይን ማድረግ ።

ለመጀመር 👉 https://t.me/ASTU_Network/4643
18🔥3🙏1
CORELINK ETHIOPIA IS INVITING ETHIOPIAN STUDENTS AND PROFESSIONALS TO JOIN
CoreLink Ethiopia is an Ethiopian-based platform and community dedicated to helping Ethiopian students and professionals connect with opportunities, grow professionally, and build meaningful careers.

Members can create completely free professional profiles and portfolios to showcase their skills, projects, achievements, and experience. Through CoreLink, you can discover professional opportunities including full-time jobs, part-time jobs, internships, remote opportunities, and freelance work from both local and international organizations.

CoreLink also helps you connect with like-minded individuals, find potential co-founders, collaborate on projects, build professional relationships, and become part of a growing community focused on learning, innovation, and career growth.

🔗 Join now: https://corelink.et

📢 Telegram Channel: @CoreLinkEthiopia
1
This was Apple's first logo back in 1976. 🍎

Sir Isaac Newton sitting under an apple tree 😅
.
🤣13😁21
🚨 እባካችሁ እንርዳው! 🙏

ከላይ በምስሉ ላይ የምታዩት የ18 ዓመት ታዳጊ አቤል መለሰ ነው። የ12ኛ ክፍል ተማሪ ሲሆን በትምህርቱ ውጤታማና ተስፋ ሰጪ ወጣት ነበር።

ታኅሣሥ 20 ቀን 2018 ዓ.ም. ከትምህርት ቤት ወደ ቤቱ ለመመለስ በ4 ኪሎ አካባቢ ትራንስፖርት እየጠበቀ ሳለ፣ በአጠገቡ ከሚገነባ ሕንፃ 13ኛ ፎቅ ላይ የነበረ 37 ኪ.ግ. የሚመዝን ጣውላ በጭንቅላቱ ላይ ወድቆ ከባድ አደጋ ደረሰበት።

በአስቸኳይ ወደ ላንሴት ጠቅላላ ሆስፒታል ተወስዶ የቀዶ ጥገና ተደርጎለት ሕክምናውን ጀመረ። የህንፃው ተቋራጭ ለ3 ወራት የህክምና ወጪውን ቢሸፍንም፣ ከዚያ በኋላ ክፍያውን ማቋረጡን ተከትሎ ቤተሰቡ በራሳቸው አቅም ሕክምናውን ለመቀጠል ተገደዋል።

አሁንም አቤል በኮማ ውስጥ ይገኛል። ዶክተሮች ተገቢውን የሕክምና ክትትል ካገኘ ወደ ቀድሞ ሁኔታው የመመለስ ተስፋ እንዳለ ገልጸዋል። ሆኖም ቤተሰቡ የህክምና ወጪውን ለመሸፈን አቅም ስለሌላቸው የሁላችንን ድጋፍ እየጠየቁ ነው።

ይህን ጥሪ ከመለጠፋችን በፊት የህክምና ሰነዶችንና አስፈላጊ ማረጋገጫዎችን በማየት አረጋግጠናል።

💳 CBE: 1000348860538

📞 ስልክ: 0911398024 / 0931534451

የባንክ ስም - እታለማሁ አስፋው ወ/መድህን

🙏 አቅም ያላችሁ የቻላችሁትን እርዳታ በማድረግ ይተባበሩ። አቅም የሌላችሁ ደግሞ ይህን መልዕክት በማጋራት ወይም በጸሎታችሁ በማሰብ ድጋፋችሁን አሳዩ።
23😢17💔7😭5