ASTU Network ®️
5.48K subscribers
2.94K photos
74 videos
325 files
534 links
🛜 ASTU Network ®️

➲ Join us || @ASTU_Network ||
|| @ASTU_Network_Group ||

📚 Library: @ASTU_Network_Library

👁‍🗨 We are here to keep you updated!

➲ Admin 📩
👤 @NS_Nazu

Ⓝ Ŋazarene Ŝon [🥷]

|➲| @ASTU_Network
Download Telegram
Forwarded from B B
🔥1
Forwarded from Shadow
5🔥3
Forwarded from ..
😁10😭31🤣1
1146_የመንግስት_ከፍተኛ_ትምህርት_ተቋማት_ፕሬዝዳንት_እና_ምክትል_ፕሬዝዳንት_አሰያየም_መመሪያ_ቁጥር.pdf
243 KB
የትምህርት ሚኒስቴር የዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንቶችን የአንድ ጊዜ የስራ ዘመን 6 ዓመት እንዲሆን የሚያዝ መመሪያ አውጥቷል።

👉 በመመሪያው ድንጋጌ መሰረት ለፕሬዝዳንትነትና የሚወዳደሩ ወንድ እጩዎች ቢያንስ የረዳት ፕሮፌሰርነትና ከዚያ በላይ የአካዳሚክ ማዕረግ ሊኖራቸው ይገባል።

የየትምህርት ሚኒስቴር በመንግስት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ውስጥ የሚሾሙ ፕሬዝዳንቶችና ምክትል ፕሬዝዳንቶች አሰያየምን የሚገዛ አዲስ መመሪያ (መመሪያ ቁጥር 1146/2018) ይፋ አድርጓል።

ይህ መመሪያ በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ውስጥ የነበረውን የአመራር አሰያየም ስርአት በመቀየር፣ በብቃትና በውድድር ላይ የተመሰረተ አሰራርን ለማስፈን ያለመ መሆኑን ይገልጻል።

በአሁኑ ወቅት ዩኒቨርሲቲዎች በርካታ የሪፎርም ስራዎች ላይ እንደሚገኙ የገለጸው ሚኒስቴሩ፣ እነዚህን ለውጦች ለመምራት በሙያቸው የበሰሉ፣ በስነ-ምግባር የታነጹና በዩኒቨርሲቲው ማህበረሰብ ዘንድ ቅቡልነት ያላቸው አመራሮች እንደሚያስፈልጉ አጽንኦት ሰጥቷል።

አዲሱ መመሪያ የአመራር ምርጫውን ግልጽ በሆነ የነጥብ ድልድል (30/30/40) እንዲመራ ደንግጓል።

በዚህም መሰረት የትምህርት ዝግጅትና አካዳሚክ ማዕረግ 30 በመቶ ነጥብ የሚያዝበት ሲሆን ለፕሬዝዳንትነትና ለምክትል ፕሬዝዳንትነት የሚወዳደሩ እጩዎች ያላቸው የትምህርት ደረጃና የአካዳሚክ ማዕረግ ይመዘናል(ማዕረጉ ከፍ ባለ ቁጥር (ለምሳሌ ፕሮፌሰር) የሚያገኙት ነጥብ ከፍ ይላል)።

የስራ ልምድም በተመሳሳይ 30 በመቶ ነጥብ የሚያዝበት ሲሆን እጩዎች በተቋም ግንባታና በአመራርነት ያሳለፉት ጊዜ በዝርዝር ተሰልቶ ነጥብ ይሰጠዋል።

ሌላው በአመራር ምርጫ ወቅት ትልቁን ነጥብ የሚያዝበት ጉዳይ ስትራቴጂያዊ ዕቅድና አቀራረብ (40 በመቶ) ነው።

|➲| @ASTU_Network
3🙉2🤣1
Forwarded from 𝕪𝕚𝕥𝕓𝕒 | InterLink
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
#Ad

YeBlock

አዲስ የAI እና crypto ፕሮጀክት ሲሆን፣ የራሱ YBT ቶክን አለው ይሄም ከመሆኑም በላይ በጣም ምርጥ ፕሮጀክት ነው ከተጀመረ ሳምንት አይሞላውም እንደ እነ mepass ,InterLink እና pi ብዙ ገንዘብ ሊያሰራ የሚችል ፕሮጀክት ነው።

እንዴት መጀመር እንችላለን?
1.ወደ ሊንኩ ግቡ 👇
https://www.yeblock.com/register?invite=WCM94NQ
Invitation code :- WCM94NQ

2 ኢሜላችሁን አስገቡ።

3.የራሳችሁን አዲስ Nickname እና Password ፍጠሩ።

4. ኢሜላችሁን Verify አድርጉ።
በ24 ሰአት አንዴ Mining / Check-in አድርጉ — እንዳትረሱ!

በጣም ምርጥ ሚባል ፕሮጀክት ስለሆነ በፍጹም እንዳያመልጣቹ ሁላችሁም ጀምሩት በየጊዜው መረጃ ምናደርሳቹ ይሆናል።
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
15😁3🔥21
Forwarded from 𝓐𝓫𝓮𝓵
3🔥2