ASTU Network ®️
5.64K subscribers
2.95K photos
76 videos
326 files
538 links
🛜 ASTU Network ®️

➲ Join us || @ASTU_Network ||
|| @ASTU_Network_Group ||

📚 Library: @ASTU_Network_Library

👁‍🗨 We are here to keep you updated!

➲ Admin 📩
👤 @NS_Nazu

Ⓝ Ŋazarene Ŝon [🥷]

|➲| @ASTU_Network
Download Telegram
በምረቃ ቀን የሚለበሰው ረጅሙ እና ከባዱ የምረቃ ልብስ (Gown) ፋሽን የመጣው ለክብር ተብሎ ሳይሆን ከቅዝቃዜ ለመከላከል እንደነበር ያውቃሉ? 😄

🎓ይህ አስገራሚ ታሪክ የሚጀምረው በ12ኛው እና 13ኛው ክፍለ ዘመን በአውሮፓ (እንደ ኦክስፎርድ ባሉ ጥንታዊ ዩኒቨርሲቲዎች) ውስጥ ነው::

🎓 በወቅቱ የዩኒቨርሲቲዎቹ ክፍሎች ምንም ዓይነት የማሞቂያ ሲስተም (Heating) አልነበራቸውም። ህንጻዎቹ ከድንጋይ የተሰሩ በመሆናቸው ክፍሎቹ እጅግ በጣም ይቀዘቅዙ ነበር።

🎓 ተማሪዎች እና መምህራን በክፍል ውስጥ ቅዝቃዜውን ለመቋቋም እና ሰውነታቸውን ለማሞቅ ሲሉ ረጅም፣ ወፍራም ጋውን እና ራሳቸውን የሚሸፍኑበት ኮፍያ (Hood) ማድረግ ጀመሩ።

🎓 በኋላ ላይ ዩኒቨርሲቲዎቹ ይህንን ልብስ በህጋዊ መንገድ(Officially) የተማሪዎች መለያ አደረጉት፤ በሂደትም ተሻሽሎ ዛሬ የምንለብሰው ታሪካዊ የምረቃ ልብስ ለመሆን በቃ! 😁

©️ Amazing Facts | 433

|➲|
@ASTU_Network
😁164🙉4🌚1
Forwarded from baby
🤔2
Forwarded from .
2
Forwarded from .
The second one 😋😁
Forwarded from .....
👍1
Forwarded from .....
👍1
Forwarded from 𝓙𝓸𝓱𝓷𝓜
🔥141👍1😨1