ASTU Network ®️
#Library የዩኒቨርስቲው ላይብረሪዎች በፊት የሚሰሩት ከጠዋቱ 2 ሰዓት እስከ ለሊቱ 11 ሰዓት እንደነበር ይታወቃል። ነገር ግን ከተወሰነ ጊዜ በፊት ጀምሮ በሰራተኛ ምደባ አለመሟላት ምክንያት እስከ ቀኑ 11 ሰዓት ድረስ ብቻ እየሰሩ ይገኛሉ። አዳዲስ የተመደቡ ሰራተኞች ረቡዕ ጥቅምት 6/2017 ዓ.ም ስራ ስለሚጀምሩ የላይብረሪዎቹ የስራ ሰዓት ቀድሞ ወደነበረበት ሊመለስ ይችላል። አዲስ ነገር ካለ…
#update
የዩኒቨርስቲው ላይብረሪዎች ከሰኞ ጥቅምት 11/2017 ዓ.ም ጀምሮ የተሟላ የ24 ሰዓት አገልግሎት መስጠት እንደሚጀምሩ የአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ የአብያተ መፃህፍት አገልግሎት አስታውቋል።
@ASTU_Network

👍7😢2😡1
📢 Attention Second Year Students! 🌟
Join us for a tutorial on Data Structures and Algorithms! Whether you're looking to sharpen your skills or ace your Data structure and algorithms grade, this session is for you!
🗓 Date: Saturday
⏰ Time: 3:00 LT (Morning)
📍 Place: Block 513
What’s on the agenda?
- 🔍 Pointers Revision
- 📚 Algorithm Basics
- 📊 Algorithm Complexity Analysis
Don’t miss this opportunity to boost your understanding and ace your course! Bring your notes and questions. Let’s conquer data structures together! 💪
See you there! 🎉
©️
#CSEC_CBD

CSEC_ASTU#CSEC_CBD
@ASTU_Network
👍8
🥱42💔23😐15😭11🤷♀9😡7👎4🤷♂3⚡2🕊2😴1
#Urgent
Who wants to register CISCO COURSES the deadline is tomorrow, for more detail read the attached file.
@ASTU_Network
Who wants to register CISCO COURSES the deadline is tomorrow, for more detail read the attached file.
@ASTU_Network
👍3
Dear All
Greetings,
Subject: Checking your email address as it opens (not the portal)
By taking the email address generated for SSS class check as it opens for you on Gmail. If it is opening you can use it and open the portal for the courses with it, if not list the students name and bring it to office.
Regards
Office of ADAA

👍2
ASTU Network ®️
#Library የዩኒቨርስቲው ላይብረሪዎች በፊት የሚሰሩት ከጠዋቱ 2 ሰዓት እስከ ለሊቱ 11 ሰዓት እንደነበር ይታወቃል። ነገር ግን ከተወሰነ ጊዜ በፊት ጀምሮ በሰራተኛ ምደባ አለመሟላት ምክንያት እስከ ቀኑ 11 ሰዓት ድረስ ብቻ እየሰሩ ይገኛሉ። አዳዲስ የተመደቡ ሰራተኞች ረቡዕ ጥቅምት 6/2017 ዓ.ም ስራ ስለሚጀምሩ የላይብረሪዎቹ የስራ ሰዓት ቀድሞ ወደነበረበት ሊመለስ ይችላል። አዲስ ነገር ካለ…
#update
የአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ ላይብረሪዎች በአዲስ የሰራተኛ ምደባ ምክንያት ለ24 ሰዓት ሲሰጡ የነበረውን አገልግሎት እስከ ቀኑ 11 ሰዓት ብቻ እንዳደረጉት ከዚህ በፊት መግለጻችን ይታወሳል።
ቀደም ሲል የዩኒቨርስቲው የአብያተ መፃህፍት አገልግሎት አገልግሎቱ ወደነበረበት የ 24 ሰዓት አገልግሎት ከዛሬ ሰኞ ጥቅምት 11/ 2017 ዓ.ም ጀምሮ እንደሚመልስ ባስታወቀው መሰረት ከዛሬ ጀምሮ የ24 ሰዓት አገልግሎት መስጠት መጀመሩን አስቱ ኔትወርክ አረጋግጧል።

👍6👏6😁2🔥1