ASTU Network ®️
4.22K subscribers
1.5K photos
33 videos
292 files
359 links
🛜 ASTU Network ®️

➲ Join us || @ASTU_Network ||
|| @ASTU_Network_Group ||

📚 Library: @ASTU_Network_Library

👁‍🗨 We are here to keep you updated!

➲ Admin 📩
👤 @NS_Nazu

Ⓝ Ŋazarene Ŝon [🥷]

|➲| @ASTU_Network
Download Telegram
ሰበር ዜና

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በብር የሚደረጉ የክሪፕቶ P2P ግብይቶችን ሙሉ በሙሉ አገደ‼️


የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ (NBE) ዛሬ የካቲት 20 ቀን 2018 ባወጣው አስቸኳይ የህዝብ ማሳሰቢያ፣ በተለያዩ የንግድ መድረኮች አማካኝነት በኢትዮጵያ ብር ላይ ተመስርተው የሚከናወኑ የPeer-to-Peer (P2P) የክሪፕቶ ከረንሲ ግብይቶች ሕገ-ወጥ መሆናቸውን አስታውቋል።

ባንኩ ባወጣው መግለጫ መሠረት፣ የወቅቱ የቁጥጥር ማዕቀፍ ያለ ባንኩ ፈቃድ የብር ጥንድ የሆኑ P2P ዝግጅቶችን አይፈቅድም።

የብሔራዊ ባንክ ማስጠንቀቂያና ዝርዝር መረጃዎች፦

1.ብሔራዊ ባንኩ የክሪፕቶ ንብረቶች ገበያ ከፍተኛ ዋጋ መዋዠቅ ያለበት፣ ለማጭበርበር (Fraud and Scams) የተጋለጠ፣ እና የውጭ ምንዛሬ ዋጋ ማጭበርበር ስጋት ያለበት መሆኑን አስታውቋል።

2. እነዚህ የP2P መድረኮች በተመሰቃቀለ የፋይናንስ ሥርዓት ውስጥ የሚገኙ በመሆናቸው፣ በባህላዊ የፋይናንስ ተቋማት የሚገኙ እንደ "የገንዘብ ማጠብ መከላከያ" (AML) ያሉ የደህንነት ጥበቃዎች የሏቸውም።

3. በአለም አቀፍ ደረጃ አንዳንድ የP2P መድረኮች የቴክኒክ እና የፋይናንስ ችግሮች በማጋጠማቸው ተጠቃሚዎች ገንዘባቸውን እንዳያወጡ መከልከላቸው ታይቷል።

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ለዲጂታል ንብረቶች አስተማማኝ እና የተደራጀ የቁጥጥር ማዕቀፍ ለማዘጋጀት ከአለም አቀፍ እና ከአገር ውስጥ ባለድርሻ አካላት ጋር እየሰራ መሆኑን ገልጿል።

የቁጥጥር ማዕቀፉ በይፋ እስኪተገበር ድረስ፣ ህብረተሰቡ በብር የሚደረጉ የክሪፕቶ P2P ግብይቶችን ከመፈጸም እንዲቆጠብ እናውሳለን።

Via ➠ NBE

|➲| @ASTU_Network
😭15👎42🤣2👍1🤯1🤬1
#Fun 😸

አድዋ ዛሬ ናት 💪 አድዋ ትላንት 🫡🇪🇹
መች አሳፈረችን ሆናብን weekenddd 🕺😂
.
🤣63😘5🤷‍♀11
Samsung Galaxy A06! 📱

💾 Storage: 64GB
RAM: 4GB
🔋 Battery: 5000mAh
👁‍🗨 Condition: Slightly Used

Price: DM, negotiable

DM: SamsungG.A06

@Astu_marketplace
3
MacBook Air! 🍎💻

📼 Processor: Core i5
💾 Storage: 256GB
RAM: 4GB
👁️‍🗨️ Condition: Used

Price: DM, negotiable

DM: MacBook

@Astu_marketplace
1
iPhone X Max! 📱

💾 Storage: 256GB
RAM: 4GB
🔋 Battery: 81%
👁️‍🗨️ Condition: Used

Price: DM, negotiable

DM: iPhoneXMax

@Astu_marketplace
4😁2
🏟 FULL-TIME #3rdYear

Software 4 — 3 Chemical + Material


😎🔥😎

|➲| @ASTU_Network
🔥215😎3🤷‍♂1
#CSE

Final CSE Jersey Design👕🩳


➥ Players: 👕+🩳1000ETB
➥ Fans: 👕550ETB

🛃 Order RN: @NEAC21

|➲| @ASTU_Network
👍10👎93
Competitions everywhere!... 👀🫣😸
.
🤣42😐2💯1🤝1
ASTU Network ®️
#Fun 😸 አድዋ ዛሬ ናት 💪 አድዋ ትላንት 🫡🇪🇹 መች አሳፈረችን ሆናብን weekenddd 🕺😂 .
As we all know, Monday is Adwa Victory day. And in fact, there are students who will take final exams on Monday... I think block course takers.

🗣 I talked to one of the deans of ASTU and asked if there will be classes on Monday as it's national Adwa Victory day. He replied, "No class on Monday due to Adwa Victory Day."

But I just can't prove it coz it's only him who said this, no one else is saying that, and some students are even taking exams on the day... 😁
.
😁103💔1
#Random

Is this image AI-generated or real

👾 — AI generated
👍 — Real
🤷🏻‍♂🤷‍♀ — Idk... it's confusing 🙄

Drop your reason in the comments 👇
.
👾58👍30🤷‍♀52🤬1