ASTU Network ®️
4.21K subscribers
1.5K photos
33 videos
292 files
359 links
🛜 ASTU Network ®️

➲ Join us || @ASTU_Network ||
|| @ASTU_Network_Group ||

📚 Library: @ASTU_Network_Library

👁‍🗨 We are here to keep you updated!

➲ Admin 📩
👤 @NS_Nazu

Ⓝ Ŋazarene Ŝon [🥷]

|➲| @ASTU_Network
Download Telegram
#WAR     #WRE     #Architecture

Half-Life Jersey Design 👕🩳


➥ Full Jersey: 👕+🩳1000ETB
➥ Only Jersey Shirt: 👕550ETB

🛃 Order RN: @none_nltb

We will stop accepting orders soon. Hurry up!


|➲| @ASTU_Network
🔥83👍1
#Civilhalflife

Final Civil Jersey Design👕🩳


➥ Players: 👕+🩳1000ETB
➥ Fans: 👕550ETB

🛃 Order RN: @Sena216

|➲| @ASTU_Network
🔥71👎1😁1
Updated Exit Exam Schedule for Mid-Term 2018 EC.pdf
934.8 KB
#ExitExam

የተሻሻለው አዲሱ መርሐ ግብር

|➲| @ASTU_Network
2
#ExitExam

በአንድ ቀን ሽግሽግ የተደረገበት የ2018 ዓ.ም አጋማሽ የከፍተኛ ትምህርት የመውጫ ፈተና መሰጠት ጀምሯል።

የመውጫ ፈተናው ከዛሬ የካቲት 18/2018 ዓ.ም ጀምሮ ለስምንት ቀናት ይሰጣል።

በዛሬው የመጀመሪያ ቀን ውሎ የአካውንቲንግ እና ፋይናንስ ፈተና በሦስት ክፍለ-ጊዜ ይሰጣል።

ምስል፦ አሶሳ ዩኒቨርሲቲ

|➲| @ASTU_Network
4
ASTU Network ®️
#WAR     #WRE     #Architecture Half-Life Jersey Design 👕🩳 ➥ Full Jersey: 👕+🩳1000ETB ➥ Only Jersey Shirt: 👕550ETB 🛃 Order RN: @none_nltb We will stop accepting orders soon. Hurry up! |➲| @ASTU_Network
#Update 😁

#WAR     #WRE     #Architecture

Half-Life Jersey Design 👕🩳


➥ Full Jersey: 👕+🩳 ➠ 1000ETB
➥ Only Jersey Shirt: 👕 ➠ 550ETB

🛃 Order RN: @none_nltb

We will stop accepting orders soon. Hurry up!

|➲| @ASTU_Network
🔥7😁63👎1
🚨ሰበር ዜናናና

በተለያዩ ምክንያቶች ተቋርጦ የነበረው BATCH CUP ውድድር በቀጣይ ሳምንት በASTU STADIUM የሚቀጥል ይሆናል!

ዝርዝሩን እና ተጨማሪ መረጃዎች የምናደርሳችሁ ይሆናል!

©️ ASTU SPORT

|➲|
@ASTU_Network
🔥61
#NationalElection #Update

ለምርጫ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች  ወደ ቤታቸው አይሄዱም  ለተወሰኑ ቀናት ብቻ መርጠው እንዲመለሱ  ይደረጋል።

ፕሮፌሰር ብሬ 😁

|➲| @ASTU_Network
😁343😱3🙈3
ASTU Network ®️
#NationalElection #Update ለምርጫ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች  ወደ ቤታቸው አይሄዱም  ለተወሰኑ ቀናት ብቻ መርጠው እንዲመለሱ  ይደረጋል። ፕሮፌሰር ብሬ 😁 |➲| @ASTU_Network
#NationalElection

ይሄ ለሌሎች ዩኒቨርስቲዎች ነው እኛን አይመለከትም። የእኛ የሁለተኛ ሴሚስቴር ማጠቃለያ ፈተና የሚያልቀው ግንቦት 21 ከምርጫው (ከግንቦት 24) በፊት ነው።

ከምርጫና ከዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ጋር ተያይዞ ከትምህርት ሚኒስቴር የተላከው ከላይ የምትመለከቱት ደብዳቤ በሀገር አቀፍ የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ህብረት ፕሬዘዳንቶች ተቀባይነት አላገኘም:: ዩኒቨርስቲዎችም በብዛት እየተስማሙበት እንዳይደለ አንዳንድ የደረሱን መረጃዎች ያመለክታሉ።

|➲| @ASTU_Network
6😎53
#Internship #ECE

#NOTICE: Since 3rd-year students have blocked the final exam scheduled for this week, the internship acceptance submission deadline has been extended. The new submission date is Wednesday, March 4, 2026.
All concerned students are required to submit their internship acceptance letters on or before the new deadline without fail.

|➲| @ASTU_Network
1
#Ad

👋 Welcome to LiyuDelivery!
Hungry? Thirsty? Craving pizza or burgers? 🍕🍔💧


With LiyuDelivery, you can:
🚀 Get food & water delivered fast
📦 Enjoy clean, secure packaging for every order
🍲 Choose from a variety of restaurants & takeaway options
💸 Benefit from student-friendly prices

Takeaway Options:
1️⃣ Bring Your Own: Drop off your packaging 4:00–5:30 LT; we deliver after 6:00 LT.
2️⃣ Order Through Us: We buy, package, and deliver your food.
3️⃣ Monthly Contract: Schedule regular deliveries with us.

Delivery Times:
Afternoon: 5:30–7:15 LT
Evening: 10:30–1:45 LT

👉 Order now: https://t.me/liyudelivery_bot

📞 Call us anytime: 0956769920
🚀 Order now — fast delivery with safe packaging!
5👍1🤬1
#Internship #CE

#NOTICE

Deadline: Feb 27, 2026 (Tomorrow)

|➲| @ASTU_Network
2
#SE

Final SE Jersey Design 👕🩳


➥ Players: 👕+🩳1000ETB
➥ Fans: 👕550ETB

🛃 Order RN: @WizFish

We will stop accepting orders tomorrow at 1LT (night). Hurry up!


|➲| @ASTU_Network
👎15🔥122💔1
#Update

የፈተና መርሐግብሩ ላይ ማስተካከያ ተደረገ።

አርብ ከቀኑ 5:00-7:30 ሰዓት እንዲሁም ቅዳሜ ሙሉ ቀን በሚሰጡ የመውጫ ፈተናዎች ላይ ማስተካከያ ተደርጓል።

አርብ ከቀኑ 5:00-7:30 ሰዓት የሚሰጠው ፈተና ከጁምዓ ሶላት ስግደት ጋር በተያያዘ እንዲሁም ቅዳሜ በሚሰጡ ፈተናዎች ላይ የሰባተኛ ቀን አድቬንቲስት ቤተክርስቲያን በኩል ቅሬታዎች መቅረባቸውን ተከትሎ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ማስተካከያ ማድረጉ ታውቋል።

በዚህም አርብ በሁለተኛ ክፍለ-ጊዜ (ከ5:00-7:30) ፈተናዎች ላይ ሽግሽግ የተደረገ ሲሆን፤ ቅዳሜ ፈተናው የማይሰጥ ይሆናል።

ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የተስተካከለውን መርሐግብር (ከላይ ተያይዟል) ለተፈታኝ  ተማሪዎቻቸው በማስተዋወቅ ላይ ይገኛሉ።

|➲| @ASTU_Network
11😁1