ASTU Network ®️
4.21K subscribers
1.49K photos
33 videos
292 files
356 links
🛜 ASTU Network ®️

➲ Join us || @ASTU_Network ||
|| @ASTU_Network_Group ||

📚 Library: @ASTU_Network_Library

👁‍🗨 We are here to keep you updated!

➲ Admin 📩
👤 @NS_Nazu

Ⓝ Ŋazarene Ŝon [🥷]

|➲| @ASTU_Network
Download Telegram
Beautiful Stickers Available for Sale!

DM: Stickers

@Astu_marketplace
4🔥4
No caption! 🤐👐😸
.
🤣364😭3😁2
#CSE

Final CSE Jersey Design👕🩳


➥ Players: 👕+🩳1000ETB
➥ Fans: 👕550ETB

🛃 Order RN: @NEAC21

|➲| @ASTU_Network
🤣12🔥7
#ECE     #EPCE

Half-Life Jersey Design 👕🩳


➥ Players: 👕+🩳1000ETB
➥ Fans: 👕550ETB

🛃 Order RN: ECE ➧ @Abisu123
EPCE ➧ @abrokla

We will stop accepting orders soon. Hurry up!


|➲| @ASTU_Network
10😁4🔥3👎2
Forwarded from Wiz Aroma Food Delivery
🍔 Wiz Aroma is Back at ASTU! 🚀 Feb 25

🍜 WizAroma – Bringing Flavors to Your Doorsteps! 🍽

After a successful run last year, we’re officially back in Adama — serving your favorite meals right at your dorm ! 😋

Why Wiz Aroma?
🍱 5 Meals for only 25 Birr!
🚀 Fast delivery within ASTU campus
🍴 Partnered with your favorite local spots including እርጥብ ቤቶች
💬 Easy ordering via Telegram Bot
3 Taps & Boom — Your Meal’s Here! 🍔
🛵 From Kereyu to Qulubi, Seniors to Females, even Library & Anfi — Wiz Aroma delivers everywhere! 🔥
💖 And yes — we’re the only ones delivering to the FEMALES’ DORM! 👸

🕒 Working Hours:
• Mon–Fri: Lunch (5:30–7:00) | Dinner (11:30–2:00)
• Sat–Sun: Full-day (5:30–2:00)

📱 Order using our bot 👉 @Wiz_Aroma_Bot
📢 Join our channel for offers and deals 🎁
💬 Support: @WA_ASTU_Support

🔥 Your favorite delivery is rolling again!
#WizAroma #ASTU #AdamaEats #CampusDelivery #TastyMeals #FastDelivery #StudentEats #University #Universityfood
2👍1
ASTU Network ®️
Exit Exam.pdf
#ExitExam 

ወድ የመውጫ ፈተና ተፈታኝ ተማሪወቻችን ከታላቅ ይቅርታ ጋር የመረሀ ግብር ለውጥ መኖሩን እናሳውቃለን

የቅድመ ምረቃ ትምህርት መውጫ ፈተና (Exit Exam) የካቲት 17/2018 ዓ/ም መሰጠት መጀመሩ ይታወቃል፡፡

ሆኖም ያልታሰበ የኃይል መቆራረጥ ችግር በዳታ ማዕከል ላይ በማጋጠሙ ችግሩን በመፍታት እንደገና ለማስጀመር ጥረት የተደረገ ቢሆንም የፕሮግራም መዛባትን በማስከተሉ የፈተናውን ሙሉ ፕሮግራም በአንድ ቀን ማሸጋሸግ አስፈላጊ ሆኖ ተገኝቷል፡፡

ስለሆነም ሁሉም ፕሮግራሞች የዛሬን ጨምሮ ባሉበት ክፍለ ጊዜ ላይ ሆነው በተዋረድ በአንድ ቀን የተሸጋሸጉ መሆኑ ታውቆ ለሁሉም ተፈታኞች መረጃው እንዲደርሳቸው እንዲደረግ እያሳሰብን ለተፈጠረው ችግር ይቅርታ እንጠይቃለን፡፡

ማስታወሻ፡- ዛሬ ፈተና ጀምረው የነበሩ ተፈታኞች እንደሙከራ ፈተና (Moc Exam)  በመውሰድ ነገ በተመሳሳይ ሰዓት እንደገና እንደሚፈተኑ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አስታውቋል።

|➲| @ASTU_Network
🙉53
#ትዝብት 🙊

ፌስታል አገልግሎት እንዳይሰጥ መከልከሉን ተከትሎ ግቢ ውስጥ ብዙ ነገር እየታዘብን ነው 😑። ትዝብቱ በዋናነት የ takeaway ምግብን የተመለከተ ሲሆን ፣ ፌስታልን በመተካት ጥቅም ላይ እየዋለ ያለውን አነስተኛ የፕላስቲክ ምግብ መያዣን የሚመለከት ነው 😕

አንዳንድ ተማሪዎች ይሄን እቃ ከተጠቀማችሁ በኋላ በማንአለብኝነት እዚህም እዚያም እየጣላችሁት እና ግቢውን እያቆሸሻችሁ ትገኛላችሁ 🤨። መጀመሪያም እኮ ፌስታል አትጠቀሙ የተባለው አንዴ ብቻ አገልግሎት ላይ ውሎ ስለሚጣል አከባቢ ያቆሽሻል በሚል ነው 😕። አሁንም ይህንኑ የምናደርግ ከሆነ ታጥቦ ጭቃ እንደሚባለው ይሆናል ነገሩ 🙁

እቃውን ከተጠቀሙ በኋላ በትክክል የቆሻሻ መጣያ ውስጥ መጣል እየቻሉ አንዳንዴ ከነ ምግቡ ፣ ግቢ ውስጥ የተለያየ ቦታ ፣ ዶርም ሰፈር በመስኮት ምናምን የሚጥሉ እና "ለምን እንዲህ ታደርጋላችሁ?" ሲባሉ "የጽዳት ሰራተኞች ያነሱታል" የሚሉ አሉ 😏። Guys እነሱምኮ እንደኛ ሰው ናቸው ቆሻሻ መንካት አይፈልጉም 🤷‍♂️። ኑሮው ከብዷቸው ሌላ ስራ አጥተው ነው የጽዳት ሰራተኛ የሆኑት 😔። የሚከፈላቸው ደግሞ ጭራሽ የሚሰሩትን የሚመጥን እንዳልሆነ ይታወቃል 😞

ከአንድ ከ elementary እስከ highschool ተምሮ ጨርሶ አሁን university እየተማረ ካለ እና ነገ ሀገር ይረከባል ተብሎ ከሚጠበቅ ሰው እንዲህ አይነት ኃላፊነት የጎደለው ተግባር አይጠበቅም 🤨። እንዲህ አይነቱ ሰው ነው ነገ ለሀገሩም ነቀርሳ የሚሆነው 🫥። ሀገርን ማገልገል ከዚህ (አከባቢን ከመጠበቅ) ይጀምራል 😒

እና ለምን በኃላፊነት አናስብም? 🤔 በጣም ቀላል ነገርኮ ነው 🤷‍♂️... በቃ በአጭሩ ያም እቃ ወይም ሌላም ከሆነ በትክክል ቆሻሻ ማጠራቀሚያ ውስጥ መጣል እንልመድ ለማለት ያክል ነው።

እኔ ማንንም አልሰማም የምትሉ NERDS🤓 ደሞ አድቡ! 🫤 BS NERD ሁላ!!! 🤓😏
.
👏9310💯9💅2👍1👌1🤨1
#Ad

👋 Welcome to LiyuDelivery!
Hungry? Thirsty? Craving pizza or burgers? 🍕🍔💧


With LiyuDelivery, you can:
🚀 Get food & water delivered fast
📦 Enjoy clean, secure packaging for every order
🍲 Choose from a variety of restaurants & takeaway options
💸 Benefit from student-friendly prices

Takeaway Options:
1️⃣ Bring Your Own: Drop off your packaging 4:00–5:30 LT; we deliver after 6:00 LT.
2️⃣ Order Through Us: We buy, package, and deliver your food.
3️⃣ Monthly Contract: Schedule regular deliveries with us.

Delivery Times:
Afternoon: 5:30–7:15 LT
Evening: 10:30–1:45 LT

👉 Order now: https://t.me/liyudelivery_bot

📞 Call us anytime: 0956769920
🚀 Order now — fast delivery with safe packaging!
9🤬2🍾1
#WAR     #WRE     #Architecture

Half-Life Jersey Design 👕🩳


➥ Full Jersey: 👕+🩳1000ETB
➥ Only Jersey Shirt: 👕550ETB

🛃 Order RN: @none_nltb

We will stop accepting orders soon. Hurry up!


|➲| @ASTU_Network
🔥83👍1
#Civilhalflife

Final Civil Jersey Design👕🩳


➥ Players: 👕+🩳1000ETB
➥ Fans: 👕550ETB

🛃 Order RN: @Sena216

|➲| @ASTU_Network
🔥71👎1😁1
Updated Exit Exam Schedule for Mid-Term 2018 EC.pdf
934.8 KB
#ExitExam

የተሻሻለው አዲሱ መርሐ ግብር

|➲| @ASTU_Network
2
#ExitExam

በአንድ ቀን ሽግሽግ የተደረገበት የ2018 ዓ.ም አጋማሽ የከፍተኛ ትምህርት የመውጫ ፈተና መሰጠት ጀምሯል።

የመውጫ ፈተናው ከዛሬ የካቲት 18/2018 ዓ.ም ጀምሮ ለስምንት ቀናት ይሰጣል።

በዛሬው የመጀመሪያ ቀን ውሎ የአካውንቲንግ እና ፋይናንስ ፈተና በሦስት ክፍለ-ጊዜ ይሰጣል።

ምስል፦ አሶሳ ዩኒቨርሲቲ

|➲| @ASTU_Network
4
ASTU Network ®️
#WAR     #WRE     #Architecture Half-Life Jersey Design 👕🩳 ➥ Full Jersey: 👕+🩳1000ETB ➥ Only Jersey Shirt: 👕550ETB 🛃 Order RN: @none_nltb We will stop accepting orders soon. Hurry up! |➲| @ASTU_Network
#Update 😁

#WAR     #WRE     #Architecture

Half-Life Jersey Design 👕🩳


➥ Full Jersey: 👕+🩳 ➠ 1000ETB
➥ Only Jersey Shirt: 👕 ➠ 550ETB

🛃 Order RN: @none_nltb

We will stop accepting orders soon. Hurry up!

|➲| @ASTU_Network
🔥7😁63👎1
🚨ሰበር ዜናናና

በተለያዩ ምክንያቶች ተቋርጦ የነበረው BATCH CUP ውድድር በቀጣይ ሳምንት በASTU STADIUM የሚቀጥል ይሆናል!

ዝርዝሩን እና ተጨማሪ መረጃዎች የምናደርሳችሁ ይሆናል!

©️ ASTU SPORT

|➲|
@ASTU_Network
🔥61
#NationalElection #Update

ለምርጫ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች  ወደ ቤታቸው አይሄዱም  ለተወሰኑ ቀናት ብቻ መርጠው እንዲመለሱ  ይደረጋል።

ፕሮፌሰር ብሬ 😁

|➲| @ASTU_Network
😁343😱3🙈3
ASTU Network ®️
#NationalElection #Update ለምርጫ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች  ወደ ቤታቸው አይሄዱም  ለተወሰኑ ቀናት ብቻ መርጠው እንዲመለሱ  ይደረጋል። ፕሮፌሰር ብሬ 😁 |➲| @ASTU_Network
#NationalElection

ይሄ ለሌሎች ዩኒቨርስቲዎች ነው እኛን አይመለከትም። የእኛ የሁለተኛ ሴሚስቴር ማጠቃለያ ፈተና የሚያልቀው ግንቦት 21 ከምርጫው (ከግንቦት 24) በፊት ነው።

ከምርጫና ከዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ጋር ተያይዞ ከትምህርት ሚኒስቴር የተላከው ከላይ የምትመለከቱት ደብዳቤ በሀገር አቀፍ የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ህብረት ፕሬዘዳንቶች ተቀባይነት አላገኘም:: ዩኒቨርስቲዎችም በብዛት እየተስማሙበት እንዳይደለ አንዳንድ የደረሱን መረጃዎች ያመለክታሉ።

|➲| @ASTU_Network
6😎53