ASTU Network ®️
They also mentioned that our exams and class end dates might not follow the regular calendar due to arrangements for the national election being held this year.
#NationalElection 🗳️🇪🇹
ከዚህ በፊት በዩኒቨርስቲያችን በሀላፊነት ላይ ያሉ አንዳንድ ሰዎች በዚህ አመት ለሚካሄደው ሀገራዊ ምርጫ ሲባል የተወሰነ የካላንደር ለውጥ ሊኖር እንደሚችል ፍንጭ እየሰጡ እና እየጠቆሙ እንደነበር ነግረናችሁ ነበር (ምንም እንኳን በግልጽ ባይናገሩም)። በዚህ ጉዳይ ከዩኒቨርስቲያችን በኩል ምንም አዲስ ነገር ባይሰማም ከሌላ ዩኒቨርስቲ የሰማነውን መረጃ ይዘን መጥተናል።
ጅማ ዩኒቨርስቲ ሁሉም የቅድመ-ምረቃ (undergraduate) ተማሪዎች ምርጫው በሚካሄድበት ግንቦት ወር አጋማሽ ወደየቤታቸው እንዲሄዱ እና እንዲመርጡ ወስኗል። በመሆኑም ሁሉም ዲፓርትመንቶች ተማሪዎች ለምርጫ ከመውጣታቸው በፊት ሁለተኛውን ሴሚስቴር መጨረስ እንዲችሉ ፣ ከመደበኛዎቹ የስራ ቀናት በተጨማሪ ቅዳሜንም በመጠቀም ሁሉንም መጨረስ ያለባቸውን ነገሮች እንዲጨርሱ ዩኒቨርስቲው አቅጣጫ ሰጥቷል።
በዩኒቨርስቲያችን አሁን በምንጠቀመው አካዳሚክ ካላንደር መሰረት የሁለተኛ ሴሚስቴር ፈተና የሚያልቀው ግንቦት 21 ሲሆን ሁሉም ተማሪ እስከ ግንቦት 24 ከግቢ መውጣት ይኖርበታል። በሌላ በኩል ፣ ሀገራዊ ምርጫው የሚካሄደው ግንቦት 24 እንደሆነ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ማሳወቁ ይታወሳል።
ይሄን ጉዳይ በተመለከተ እስካሁን ከዩኒቨርስቲያችን በኩል የተሰማ ነገር የሌለ ሲሆን ፣ አዲስ ነገር ካለ ተከታትለን የምናደርሳችሁ ይሆናል።
|➲| @ASTU_Network

😭16❤5
#Internship #INSA
Internship Placement Vacancy @NSA
The INA requires 15 students for internship. Please apply if you will full fill the following criteria.
Eligiblity:
1. CGPA: 3.5 & above
2. who have the experience on Software development and or related (must be found on Github).
3. Who is very disciplined
Deadline: Today before 11:00LT.
🔗 Link:

https://forms.gle/raqKJw8htmC7xds1A
|➲| @ASTU_Network
❤5😁2🤣2🗿2
📢 Notice for Non-Cafeteria Students
We would like to inform all non-cafeteria students that their allowance has not yet been deposited.
Last week, the Students’ Union discussed this issue with the Student Service Dean. We were informed that the payment would be deposited.
Today, we met with the Finance Office, and they are still cross-checking students’ bank account details with their registered names. This delay is mainly caused by some students who did not correctly fill in their personal and bank information.
However, the Finance Office has assured us that the allowance will be deposited by Monday afternoon.
In addition, a meeting will be held on Monday afternoon with the Higher University Management to discuss about cost share. The meeting will be attended by:
👉 Students’ Union
👉 Selected student representatives
After the meeting, we will share all official updates and confirmed information with you.
‼️Please be assured that we are fully committed to addressing your concerns. Your issue is our responsibility, and we will continue to follow it closely until a solution is reached.
ASTU Students’ Union

🤣14💔8❤7
የሀዘን መግለጫ! 🕯💔
ከጥር 12, 2012 ዓ.ም ጀምሮ የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ (ASTU) የሰራተኞች ገንዘብ ቁጠባና ብድር ህብረት ስራ ማህበር የፋይናንስ ኃላፊ የነበሩ አቶ ኃይሉ ወ/ማርያም በአጋጠማቸው ህመም በህክምና ሲረዱ ቆይተው ከዚህ ዓለም በሞት በመለየታቸው የተሰማውን ጥልቅ ሀዘን ይገልፃል::
ዩኒቨርሲቲዉ ለቤተሰቦቻቸዉ፣ ለወዳጅ ዘመዶቻቸውና ለስራ ባልደረቦቻቸው መጽናናትን ይመኛል!
አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ!

😭39💔11❤5🕊5😢1
የሀዘን መግለጫ! 💔🕯
የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ (ASTU) የምግብ ቤት አገልግሎት ሰራተኛ የነበሩ ወ/ሮ ፋኖሴ ወዳጆ ንጉሴ ከዚህ ዓለም በሞት በመለየታቸው የተሰማውን ጥልቅ ሀዘን ይገልፃል::
ዩኒቨርሲቲዉ ለቤተሰቦቻቸዉ፣ ለወዳጅ ዘመዶቻቸዉና ለስራ ባልደረቦቻቸው መጽናናትን ይመኛል!

😭62💔14🕊12❤4😢1
" ከጓደኞቹ ጋር ለመዝናናት በሄደበት አደጋ ተፈጥሮ ህይወቱ አልፏል " - ዩኒቨርሲቲው
ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ አንድ ተማሪውን በአደጋ መነጠቁን ገለጸ።
በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ በንሳ ዳዬ ካምፓስ የኮምፒውተር ሳይንስ (Computer Science) ትምህርት ክፍል የ3ኛ ዓመት ተማሪ በነበረው ተማሪ ዳግማዊ ብዟየሁ ትላንት የካቲት 14 ቀን 2018 ዓ.ም ከጓደኞቹ ጋር ለመዝናናት በሄዱበት ' ቦኖራ ወንዝ ' በተፈጠረ አደጋ በድንገት ህይወቱ ማለፉን ዩኒቨርሲቲው ገልጿል።
" ተማሪ ዳግማዊ ብዟየሁ በትምህርቱ ጠንካራ፣ በባህሪው ተግባቢ እና በጓደኞቹ ዘንድ ተወዳጅ ወጣት ነበር " ያለው ተቋሙ " ለወላጆቹ፣ ለቤተሰቦቹ ፣ ለጓደኞቹ እንዲሁም ለመላው የዩኒቨርሲቲው ማህብረሰብ መፅናናትን ተመኝቷል።
ሀዋሳ

😭44💔23❤4
_.3rd and 4th yr students who fail internship requests.pdf
74 KB
#Internship #ECE
Students who have not yet filled out and submitted the Summer Industrial Internship I and II Information Request Form should note that a new form has been prepared specifically for those who missed the previous submission. You are hereby given a final deadline of today at 8:00 LT to complete and submit the required information.

https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSe_vj8ly-GS0DkvotGX7J7JEQgvk5_-eZf8pK4nEYPG4cyowA/viewform?usp=header
|➲| @ASTU_Network
❤3
ASTU Network ®️
_.3rd and 4th yr students who fail internship requests.pdf
Another notice: Students who failed to submit their FAN number as posted last week must report to the Department Office by 8:00 LT today. Failure to comply will be your own responsibility.
|➲| @ASTU_Network
|➲| @ASTU_Network
❤1
#Ad
👋 Welcome to LiyuDelivery!
Hungry? Thirsty? Craving pizza or burgers? 🍕🍔💧
With LiyuDelivery, you can:
🚀 Get food & water delivered fast
📦 Enjoy clean, secure packaging for every order
🍲 Choose from a variety of restaurants & takeaway options
💸 Benefit from student-friendly prices
Takeaway Options:
1️⃣ Bring Your Own: Drop off your packaging 4:00–5:30 LT; we deliver after 6:00 LT.
2️⃣ Order Through Us: We buy, package, and deliver your food.
3️⃣ Monthly Contract: Schedule regular deliveries with us.
⏰ Delivery Times:
Afternoon: 5:30–7:15 LT
Evening: 10:30–1:45 LT
👉 Order now: https://t.me/liyudelivery_bot
📞 Call us anytime: 0956769920
🚀 Order now — fast delivery with safe packaging!

❤6
#Non_Cafe
በተለያዩ ምክንያቶች ሳይገባ የቆየው ወርሃዊው የነን-ካፌ ተጠቃሚ ተማሪዎች ገንዘብ ወደ ተማሪዎቹ አካውንት መግባት ጀምሯል።
ያልገባላችሁ ተማሪዎች ትንሽ ታገሱ ይገባላችኋል። ይሄን ያክል ታግሳችሁ አሁን ይህቺን መታገስ አያቅታችሁም... lol 😁

🎉25😁8🤷♂6🤬6🤷♀4😭4❤3🐳1🤝1