ASTU Network ®️
🚨 Waamichaa Deggersaa 🚨 Dawit Teshome dargaggoo umrii 23 yoo ta'u obbolessa lakkuu barataa moraa kenyaa dagim teshome ti. Dawit dhukkuba kalee (kidney)cimaa qabuun yeroo dheeraaf deeggarsa maatii isaatiin yaaliin daayaleesiisii taasifamafi turera . Amma…
የ100 ብር ቻሌንጅ! ❤️🩹
🚨 አስቸኳይ የእርዳታ ጥሪ 🚨
ወጣት ዳዊት ተሾመ የ 23 ዓመት ዕድሜ ሲሆን የጊቢያችን ተማሪ የሆነው ዳግም ተሾመ መንታ ወንድም ነዉ። ዳዊትን ባጋጠመው የኩላሊት ህመም ምክንያት በቤተሰቦቹ እና ዘመድ አዝማዱ አቅም በቻለው መጠን የዲያሌሲስ ህክምናውን ሲከታተል ቆይቷል። በመሆኑም አሁን የሚገኝበት ደረጃ እጅግ የከፋ ስለሆነ የኩላሊት ንቅለ ተከላ ማድረግ የግድ ሆኖበታል ለዚህም ህክምና ከ5,000,000ብር (5 ሚሊዮን ብር) በላይ ተጠይቀዋል። ሰለሆነም የአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዪኒቨርሲቲ ተማሪዎች እና መላው ማህበረሰብ የበኩላቸንን ድጋፍ በማድረግ ህይወቱን እንድንታደግ የአክብሮት ጥሪ እናቀርባለን።
የኢትዪጵያ ንግድ ባንክ ቁጥር
(ዳዊት ተሾመ ተፈራ)
ሁላችንም ከመቶ ብር ጀምሮ የቻልነውን ከላይ ባለው አካውንት በማስገባት ፣ የበኩላችንን ድጋፍ በማድረግ የወንድማችንን ነፍስ እንታደግ! 🙏
ለወገን ደራሽ ወገን ነው!
የላካችሁትን screenshot comment አድርጉ።
ፈጣሪ አብዝቶ መልሶ ይስጣችሁ! 🙏
እንጀምር! 👇
|➲| @ASTU_Network

1000478318778(ዳዊት ተሾመ ተፈራ)
ሁላችንም ከመቶ ብር ጀምሮ የቻልነውን ከላይ ባለው አካውንት በማስገባት ፣ የበኩላችንን ድጋፍ በማድረግ የወንድማችንን ነፍስ እንታደግ! 🙏
ለወገን ደራሽ ወገን ነው!
የላካችሁትን screenshot comment አድርጉ።
ፈጣሪ አብዝቶ መልሶ ይስጣችሁ! 🙏
እንጀምር! 👇
|➲| @ASTU_Network
❤29👍5❤🔥1
ASTU Network ®️
#NonCafe የነን ካፌ ተጠቃሚ ተማሪዎች ወርሃዊ ገንዘብ እስካሁን ወደ ተማሪዎች አካውንት እንዳልገባ ይታወቃል። ይህንንም በማስመልከት በጥያቄያችሁ መሰረት የዩኒቨርስቲውን የተማሪዎች ጉዳይ ቢሮ ለማነጋገር የሞከርን ሲሆን ፣ ገንዘቡ ከቢሮው ወደዩኒቨርስቲው የፋይናንስ ቢሮ እንደተላከ ፣ አሁን የሚቀረው የነሱ ጉዳይ ማስፈጸም እንደሆነና በዚህ ሳምንት እንደሚገባ ነግረውናል። |➲| @ASTU_Network
If they don't send the cost-sharing money until Monday, we'll visit the office and ask them again!
|➲| @ASTU_Network
|➲| @ASTU_Network
😭64🔥3😁3🤔2❤1🤷♀1
Forwarded from MTJ DELIVERY
ጠዋት ከራበህ ለውዝ ቀብተህ ብላ....ማታ ድክምም ብሎህ ከላይብረሪ ስትመለስ ለውዝ ቀብተህ ብላ....ቀጫጫ ከሆንክ ጡንቻ መገንባት ከፈለክ...ለውዝ ቀብተህ ብላ.. የcost sharing 3000 ብር ለወር አልበቃ ብሎህ ከተቸገርክ ለውዝ ቀብተህ ብላ... በጣም አሪፍ የሆነ የለውዝ ቅቤ በ480ብር ብቻ እኛጋር ያገኛሉ።
ዶርም ድረስ እናደርሳለን!
0922218897
@M_Fatih2
አዲስ ነገር ስንለቅ እንዲደርሳቹህ ቻናሉን join ማድረግ እንዳይረሳ
by MTJ GROUP
https://www.tiktok.com/@mtjgroup?_r=1&_t=ZS-93LLnbt7nnQ

❤9🤣6👏3😁3
ASTU Network ®️
የ100 ብር ቻሌንጅ! ❤️🩹 🚨 አስቸኳይ የእርዳታ ጥሪ 🚨 ወጣት ዳዊት ተሾመ የ 23 ዓመት ዕድሜ ሲሆን የጊቢያችን ተማሪ የሆነው ዳግም ተሾመ መንታ ወንድም ነዉ። ዳዊትን ባጋጠመው የኩላሊት ህመም ምክንያት በቤተሰቦቹ እና ዘመድ አዝማዱ አቅም በቻለው መጠን የዲያሌሲስ ህክምናውን ሲከታተል ቆይቷል። በመሆኑም አሁን የሚገኝበት ደረጃ እጅግ የከፋ ስለሆነ የኩላሊት ንቅለ ተከላ ማድረግ የግድ ሆኖበታል ለዚህም…
በርካታ ተማሪዎች የቻሉትን ከ100 ብር ጀምሮ ለወንድማችን ድጋፍ እያደረጉ ነው። ድጋፍ ያደረጋችሁትን በሙሉ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርካችሁ ለማለት እንወዳለን።
ግን ደሞ ብዙ ይቀረናል። ጥቂት ሰው ብቻ ነው እየላከ ያለው። ሁላችንም ቢያንስ 100ብር ማዋጣት እንችላለን። 100ብር አንድ ምግብ ነው 🤷♂️። ስለዚህ የምትችሉ ተማሪዎች ፣ ከ100 ብር ጀምሮ የምትችሉትን ድጋፍ በማድረግ ለወንድማችን አለንልህ እንበለው! 🥺
የላካችሁትን screenshot comment ላይ አስቀምጡ ❤
እናመሰግናለን! 🙏

❤29🥰1
Forwarded from 𝐀𝐒𝐓𝐔 𝐄𝐧𝐭𝐞𝐫𝐭𝐚𝐢𝐧𝐦𝐞𝐧𝐭 ™️
መታሰቢያነቱ Block Course ለምትወስዱ ተማሪዎች ይሁን... 🙌😸
.
.
🤣15😭13❤2🫡2🤷♀1🙏1💔1💊1
ASTU Network ®️
They also mentioned that our exams and class end dates might not follow the regular calendar due to arrangements for the national election being held this year.
#NationalElection 🗳️🇪🇹
ከዚህ በፊት በዩኒቨርስቲያችን በሀላፊነት ላይ ያሉ አንዳንድ ሰዎች በዚህ አመት ለሚካሄደው ሀገራዊ ምርጫ ሲባል የተወሰነ የካላንደር ለውጥ ሊኖር እንደሚችል ፍንጭ እየሰጡ እና እየጠቆሙ እንደነበር ነግረናችሁ ነበር (ምንም እንኳን በግልጽ ባይናገሩም)። በዚህ ጉዳይ ከዩኒቨርስቲያችን በኩል ምንም አዲስ ነገር ባይሰማም ከሌላ ዩኒቨርስቲ የሰማነውን መረጃ ይዘን መጥተናል።
ጅማ ዩኒቨርስቲ ሁሉም የቅድመ-ምረቃ (undergraduate) ተማሪዎች ምርጫው በሚካሄድበት ግንቦት ወር አጋማሽ ወደየቤታቸው እንዲሄዱ እና እንዲመርጡ ወስኗል። በመሆኑም ሁሉም ዲፓርትመንቶች ተማሪዎች ለምርጫ ከመውጣታቸው በፊት ሁለተኛውን ሴሚስቴር መጨረስ እንዲችሉ ፣ ከመደበኛዎቹ የስራ ቀናት በተጨማሪ ቅዳሜንም በመጠቀም ሁሉንም መጨረስ ያለባቸውን ነገሮች እንዲጨርሱ ዩኒቨርስቲው አቅጣጫ ሰጥቷል።
በዩኒቨርስቲያችን አሁን በምንጠቀመው አካዳሚክ ካላንደር መሰረት የሁለተኛ ሴሚስቴር ፈተና የሚያልቀው ግንቦት 21 ሲሆን ሁሉም ተማሪ እስከ ግንቦት 24 ከግቢ መውጣት ይኖርበታል። በሌላ በኩል ፣ ሀገራዊ ምርጫው የሚካሄደው ግንቦት 24 እንደሆነ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ማሳወቁ ይታወሳል።
ይሄን ጉዳይ በተመለከተ እስካሁን ከዩኒቨርስቲያችን በኩል የተሰማ ነገር የሌለ ሲሆን ፣ አዲስ ነገር ካለ ተከታትለን የምናደርሳችሁ ይሆናል።

😭16❤5
#Internship #INSA
Internship Placement Vacancy @NSA
The INA requires 15 students for internship. Please apply if you will full fill the following criteria.
Eligiblity:
1. CGPA: 3.5 & above
2. who have the experience on Software development and or related (must be found on Github).
3. Who is very disciplined
Deadline: Today before 11:00LT.
🔗 Link:

https://forms.gle/raqKJw8htmC7xds1A
|➲| @ASTU_Network
❤5😁2🤣2🗿2
📢 Notice for Non-Cafeteria Students
We would like to inform all non-cafeteria students that their allowance has not yet been deposited.
Last week, the Students’ Union discussed this issue with the Student Service Dean. We were informed that the payment would be deposited.
Today, we met with the Finance Office, and they are still cross-checking students’ bank account details with their registered names. This delay is mainly caused by some students who did not correctly fill in their personal and bank information.
However, the Finance Office has assured us that the allowance will be deposited by Monday afternoon.
In addition, a meeting will be held on Monday afternoon with the Higher University Management to discuss about cost share. The meeting will be attended by:
👉 Students’ Union
👉 Selected student representatives
After the meeting, we will share all official updates and confirmed information with you.
‼️Please be assured that we are fully committed to addressing your concerns. Your issue is our responsibility, and we will continue to follow it closely until a solution is reached.
ASTU Students’ Union

🤣14💔8❤7
የሀዘን መግለጫ! 🕯💔
ከጥር 12, 2012 ዓ.ም ጀምሮ የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ (ASTU) የሰራተኞች ገንዘብ ቁጠባና ብድር ህብረት ስራ ማህበር የፋይናንስ ኃላፊ የነበሩ አቶ ኃይሉ ወ/ማርያም በአጋጠማቸው ህመም በህክምና ሲረዱ ቆይተው ከዚህ ዓለም በሞት በመለየታቸው የተሰማውን ጥልቅ ሀዘን ይገልፃል::
ዩኒቨርሲቲዉ ለቤተሰቦቻቸዉ፣ ለወዳጅ ዘመዶቻቸውና ለስራ ባልደረቦቻቸው መጽናናትን ይመኛል!
አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ!

😭39💔11❤5🕊5😢1
የሀዘን መግለጫ! 💔🕯
የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ (ASTU) የምግብ ቤት አገልግሎት ሰራተኛ የነበሩ ወ/ሮ ፋኖሴ ወዳጆ ንጉሴ ከዚህ ዓለም በሞት በመለየታቸው የተሰማውን ጥልቅ ሀዘን ይገልፃል::
ዩኒቨርሲቲዉ ለቤተሰቦቻቸዉ፣ ለወዳጅ ዘመዶቻቸዉና ለስራ ባልደረቦቻቸው መጽናናትን ይመኛል!

😭62💔14🕊12❤4😢1
" ከጓደኞቹ ጋር ለመዝናናት በሄደበት አደጋ ተፈጥሮ ህይወቱ አልፏል " - ዩኒቨርሲቲው
ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ አንድ ተማሪውን በአደጋ መነጠቁን ገለጸ።
በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ በንሳ ዳዬ ካምፓስ የኮምፒውተር ሳይንስ (Computer Science) ትምህርት ክፍል የ3ኛ ዓመት ተማሪ በነበረው ተማሪ ዳግማዊ ብዟየሁ ትላንት የካቲት 14 ቀን 2018 ዓ.ም ከጓደኞቹ ጋር ለመዝናናት በሄዱበት ' ቦኖራ ወንዝ ' በተፈጠረ አደጋ በድንገት ህይወቱ ማለፉን ዩኒቨርሲቲው ገልጿል።
" ተማሪ ዳግማዊ ብዟየሁ በትምህርቱ ጠንካራ፣ በባህሪው ተግባቢ እና በጓደኞቹ ዘንድ ተወዳጅ ወጣት ነበር " ያለው ተቋሙ " ለወላጆቹ፣ ለቤተሰቦቹ ፣ ለጓደኞቹ እንዲሁም ለመላው የዩኒቨርሲቲው ማህብረሰብ መፅናናትን ተመኝቷል።
ሀዋሳ

😭44💔23❤4