ASTU Network ®️
4.21K subscribers
1.5K photos
33 videos
292 files
359 links
🛜 ASTU Network ®️

➲ Join us || @ASTU_Network ||
|| @ASTU_Network_Group ||

📚 Library: @ASTU_Network_Library

👁‍🗨 We are here to keep you updated!

➲ Admin 📩
👤 @NS_Nazu

Ⓝ Ŋazarene Ŝon [🥷]

|➲| @ASTU_Network
Download Telegram
#ECE

2nd - 5th Year


Assigned Academic Advisors

|➲| @ASTU_Network
5
ASTU Network ®️
🚨 Waamichaa Deggersaa 🚨 Dawit Teshome dargaggoo umrii  23 yoo ta'u obbolessa lakkuu barataa moraa kenyaa dagim teshome ti. Dawit dhukkuba kalee (kidney)cimaa qabuun yeroo dheeraaf deeggarsa maatii isaatiin  yaaliin daayaleesiisii taasifamafi turera . Amma…
የ100 ብር ቻሌንጅ! ❤️‍🩹

🚨 አስቸኳይ የእርዳታ ጥሪ 🚨
ወጣት ዳዊት ተሾመ የ 23 ዓመት ዕድሜ ሲሆን የጊቢያችን ተማሪ የሆነው ዳግም ተሾመ መንታ ወንድም ነዉ። ዳዊትን ባጋጠመው የኩላሊት ህመም ምክንያት በቤተሰቦቹ እና ዘመድ አዝማዱ አቅም በቻለው መጠን የዲያሌሲስ ህክምናውን ሲከታተል ቆይቷል። በመሆኑም አሁን የሚገኝበት ደረጃ እጅግ የከፋ ስለሆነ የኩላሊት ንቅለ ተከላ ማድረግ የግድ ሆኖበታል ለዚህም ህክምና ከ5,000,000ብር (5 ሚሊዮን ብር) በላይ ተጠይቀዋል። ሰለሆነም የአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዪኒቨርሲቲ  ተማሪዎች እና መላው ማህበረሰብ የበኩላቸንን ድጋፍ በማድረግ ህይወቱን እንድንታደግ የአክብሮት ጥሪ እናቀርባለን።

የኢትዪጵያ ንግድ ባንክ ቁጥር
1000478318778
(ዳዊት ተሾመ ተፈራ)

ሁላችንም ከመቶ ብር ጀምሮ የቻልነውን ከላይ ባለው አካውንት በማስገባት ፣ የበኩላችንን ድጋፍ በማድረግ የወንድማችንን ነፍስ እንታደግ! 🙏

ለወገን ደራሽ ወገን ነው!

የላካችሁትን screenshot comment አድርጉ።
ፈጣሪ አብዝቶ መልሶ ይስጣችሁ! 🙏

እንጀምር! 👇

|➲| @ASTU_Network
29👍5❤‍🔥1
Forwarded from MTJ DELIVERY
ጠዋት ከራበህ ለውዝ ቀብተህ ብላ....ማታ ድክምም ብሎህ ከላይብረሪ ስትመለስ ለውዝ ቀብተህ ብላ....ቀጫጫ ከሆንክ ጡንቻ መገንባት ከፈለክ...ለውዝ ቀብተህ ብላ.. የcost sharing 3000 ብር ለወር አልበቃ ብሎህ ከተቸገርክ ለውዝ ቀብተህ ብላ... በጣም አሪፍ የሆነ የለውዝ ቅቤ በ480ብር ብቻ እኛጋር ያገኛሉ።
ዶርም ድረስ እናደርሳለን!
0922218897
@M_Fatih2

አዲስ ነገር ስንለቅ እንዲደርሳቹህ ቻናሉን join ማድረግ እንዳይረሳ

by MTJ GROUP

https://www.tiktok.com/@mtjgroup?_r=1&_t=ZS-93LLnbt7nnQ
9🤣6👏3😁3
ASTU Network ®️
የ100 ብር ቻሌንጅ! ❤️‍🩹 🚨 አስቸኳይ የእርዳታ ጥሪ 🚨 ወጣት ዳዊት ተሾመ የ 23 ዓመት ዕድሜ ሲሆን የጊቢያችን ተማሪ የሆነው ዳግም ተሾመ መንታ ወንድም ነዉ። ዳዊትን ባጋጠመው የኩላሊት ህመም ምክንያት በቤተሰቦቹ እና ዘመድ አዝማዱ አቅም በቻለው መጠን የዲያሌሲስ ህክምናውን ሲከታተል ቆይቷል። በመሆኑም አሁን የሚገኝበት ደረጃ እጅግ የከፋ ስለሆነ የኩላሊት ንቅለ ተከላ ማድረግ የግድ ሆኖበታል ለዚህም…
በርካታ ተማሪዎች የቻሉትን ከ100 ብር ጀምሮ ለወንድማችን ድጋፍ እያደረጉ ነው። ድጋፍ ያደረጋችሁትን በሙሉ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርካችሁ ለማለት እንወዳለን።

ግን ደሞ ብዙ ይቀረናል። ጥቂት ሰው ብቻ ነው እየላከ ያለው። ሁላችንም ቢያንስ 100ብር ማዋጣት እንችላለን። 100ብር አንድ ምግብ ነው 🤷‍♂️። ስለዚህ የምትችሉ ተማሪዎች ፣ ከ100 ብር ጀምሮ የምትችሉትን ድጋፍ በማድረግ ለወንድማችን አለንልህ እንበለው! 🥺

የላካችሁትን screenshot comment ላይ አስቀምጡ

እናመሰግናለን! 🙏

|➲|
@ASTU_Network
29🥰1
መታሰቢያነቱ Block Course ለምትወስዱ ተማሪዎች ይሁን... 🙌😸
.
🤣15😭132🫡2🤷‍♀1🙏1💔1💊1
ASTU Network ®️
They also mentioned that our exams and class end dates might not follow the regular calendar due to arrangements for the national election being held this year.
#NationalElection 🗳️🇪🇹

ከዚህ በፊት በዩኒቨርስቲያችን በሀላፊነት ላይ ያሉ አንዳንድ ሰዎች በዚህ አመት ለሚካሄደው ሀገራዊ ምርጫ ሲባል የተወሰነ የካላንደር ለውጥ ሊኖር እንደሚችል ፍንጭ እየሰጡ እና እየጠቆሙ እንደነበር ነግረናችሁ ነበር (ምንም እንኳን በግልጽ ባይናገሩም)። በዚህ ጉዳይ ከዩኒቨርስቲያችን በኩል ምንም አዲስ ነገር ባይሰማም ከሌላ ዩኒቨርስቲ የሰማነውን መረጃ ይዘን መጥተናል።

ጅማ ዩኒቨርስቲ ሁሉም የቅድመ-ምረቃ (undergraduate) ተማሪዎች ምርጫው በሚካሄድበት ግንቦት ወር አጋማሽ ወደየቤታቸው እንዲሄዱ እና እንዲመርጡ ወስኗል። በመሆኑም ሁሉም ዲፓርትመንቶች ተማሪዎች ለምርጫ ከመውጣታቸው በፊት ሁለተኛውን ሴሚስቴር መጨረስ እንዲችሉ ፣ ከመደበኛዎቹ የስራ ቀናት በተጨማሪ ቅዳሜንም በመጠቀም ሁሉንም መጨረስ ያለባቸውን ነገሮች እንዲጨርሱ ዩኒቨርስቲው አቅጣጫ ሰጥቷል።

በዩኒቨርስቲያችን አሁን በምንጠቀመው አካዳሚክ ካላንደር መሰረት የሁለተኛ ሴሚስቴር ፈተና የሚያልቀው ግንቦት 21 ሲሆን ሁሉም ተማሪ እስከ ግንቦት 24 ከግቢ መውጣት ይኖርበታል። በሌላ በኩል ፣ ሀገራዊ ምርጫው የሚካሄደው ግንቦት 24 እንደሆነ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ማሳወቁ ይታወሳል።

ይሄን ጉዳይ በተመለከተ እስካሁን ከዩኒቨርስቲያችን በኩል የተሰማ ነገር የሌለ ሲሆን ፣ አዲስ ነገር ካለ ተከታትለን የምናደርሳችሁ ይሆናል።

|➲| @ASTU_Network
😭165
#Internship #INSA

Internship Placement Vacancy @NSA

The INA requires 15 students for internship. Please apply if you will full fill the following criteria.

Eligiblity:
1. CGPA: 3.5 & above
2. who have the experience on Software development and or related (must be found on Github).
3. Who is very disciplined 

Deadline: Today before 11:00LT.

🔗 Link:
https://forms.gle/raqKJw8htmC7xds1A


|➲| @ASTU_Network
5😁2🤣2🗿2