#Library
የዩኒቨርስቲው ቤተመጽሐፍት central እንዳልተከፈተ እና applied ደግሞ የቀን አገልግሎት ቢሰጥም የማታ አዳር አገልግሎት መስጠት እንዳልጀመረ ይታወቃል።
በነገው እለት ሰኞ ቤተመጽሐፍቱ የማታ አዳር አገልግሎት በመጀመር የ24 ሰዓት አገልግሎት መስጠት እንደሚጀምሩ የዩኒቨርስቲው የቤተመጽሐፍት አገልግሎት አባል ነግረውናል።
በነገው ዕለት አገልግሎቱ መጀመሩን አረጋግጠን የምናሳውቃችሁ ይሆናል።
|➲| @ASTU_Network

👏11🤗10👍4❤2🙏2🫡2🤬1
#EPCE #5thYear
Top urgent notice!
Students enrolled in Distributed Generation and Microgrids:
Your instructor has been unable to reach you. The course must be completed in a two-week block.
If you are unavailable, please consider dropping the course and enrolling in another, as this may affect your graduation.
Kindly confirm your availability as soon as possible.
Regards!
©️ ASTU EPCE

Instead, you may take advanced instrumentation. In this, we can't assign another instructor. So, pls attend class starting tomorrow or drop it and add advanced instrumentation in place of it.
Regards!
©️ ASTU EPCE
|➲| @ASTU_Network
❤6👍1🤬1
ASTU Network ®️
ባሳለፍነው የሁለተኛ ሴሚስቴር ምዝገባ በሁለተኛ ሴሚስቴር መውሰድ ያለባችሁ የኮርሶቹ ክሬዲት ሀወር አጠቃላይ ድምር 19 ሆኖ ሳለ ፣ ሳይሞላላችሁ የተመዘገባችሁ (በተለይ elective ኮርስ የምትወስዱ) እና ጉድለቱ እስካሁን ያልተስተካከለላችሁ ተማሪዎች ፣ የጎደላችሁን ኮርስ በሁለተኛ ሴሚስቴር ADD & DROP ማለትም ከFeb 16-17 ባለው ጊዜ ውስጥ Add request በማስገባት ማሟላት ትችላላችሁ ተብላችኋል።…
#Reminder
ከFeb 16-17 የሚካሄደው የሁለተኛ ሴሚስቴር ADD & DROP ነገ ይጀምራል። ባሳለፍነው የሁለተኛ ሴሚስቴር ምዝገባ ኮርስ ሳይሞላላችሁ የተመዘገባችሁ እና እስካሁን ያልተስተካከለላችሁ ተማሪዎች ነገ ፕሮግራሙ ፖርታል ላይ ሲከፈት ADD Request ለዲፓርትመንታችሁ በማስገባት ማመልከት ትችላላችሁ።

🙏4❤3👍3🤬2😘1
ታዋቂዋ የፊልም ተዋናይት ፊቴንና ድምፄን ከAI ሚኒስትሯ ላይ አንሱልኝ ስትል ጠይቃለች።
አውሮፓዊቷ ሃገር አልባኒያ ባለፈው አመት በአለማችን ላይ ለመጀመሪያ ጊዜ "ዲዬላ" የተሰኘችውን የAI ሚኒስትር ማስተዋወቋ ሲታወስ የAI ሚኒስትሯ ምስልና ድምጽ ከታዊቂዋ የሃገሪቱ አርቲስት አኒላ ቢሻ የተወሰደ ነው።
አርቲስቷ መንግስት ምስሏን በዚህ መልክ ይጠቀመዋል ብላ እንዳላሰበች ገልፃ የግለሰባዊ መረጃ ጥሰት ተፈፅሞብኛል ብላ ክስ መመስረቷን ገልፃ መንግስት ድምጿንና ምስሏን በአስቸኳይ መጠቀም እንዲያቆም ጠይቃለች።
አርቲስቷ ምስሏና ድምጿ ኢ አልባኒያ ለተሰኘ የመንግስት የበይነ መረብ አገልግሎት እንዲውል ኮንትራት መፈረሟን ገልፃ ስለ AI ሚኒስትሯ ምንም እንዳልተነገራትና ያለ እሷ ፈቃድ ምስልና ድምጿ ጥቅም ላይ በመዋሉ መገረሟን ተናግራለች።
ቢሻ የAI ሚኒስትሯ ባለፈው አመት የካቢኔ አባል ከሆነች ጊዜ ጀምሮ ጉዳዩን በተመለከተ መንግስትን ለማነጋገር ሞክራ ምላሽ ስላጣች ወደ ክስ ማምራቷን ገልፃለች።
🔗 Albanian's AI Minister

❤8🤣8👍1
ASTU Network ®️
#Library የዩኒቨርስቲው ቤተመጽሐፍት central እንዳልተከፈተ እና applied ደግሞ የቀን አገልግሎት ቢሰጥም የማታ አዳር አገልግሎት መስጠት እንዳልጀመረ ይታወቃል። በነገው እለት ሰኞ ቤተመጽሐፍቱ የማታ አዳር አገልግሎት በመጀመር የ24 ሰዓት አገልግሎት መስጠት እንደሚጀምሩ የዩኒቨርስቲው የቤተመጽሐፍት አገልግሎት አባል ነግረውናል። በነገው ዕለት አገልግሎቱ መጀመሩን አረጋግጠን የምናሳውቃችሁ…
አሳዛኝ ዜና! 💔😁
Central Library እየታደሰ ስለሆነ እድሳቱ እስኪጠናቀቅ ድረስ አገልግሎት መስጠት አይችልም ተብሏል።
💁🏻♂ በስፍራው ተገኝተን ያነሳነውን ፎቶ እንካችሁ ብለናል... 🏚️😸
|➲| @ASTU_Network
Central Library እየታደሰ ስለሆነ እድሳቱ እስኪጠናቀቅ ድረስ አገልግሎት መስጠት አይችልም ተብሏል።
💁🏻♂ በስፍራው ተገኝተን ያነሳነውን ፎቶ እንካችሁ ብለናል... 🏚️😸
|➲| @ASTU_Network
😭63😁15❤3👍2👏2😱1🎉1🍾1
📢 Notice to All ASTU Students
This is to inform all students that playing on the ground tennis court is strictly prohibited until further notice.
Anyone found playing on the court will face appropriate disciplinary action in accordance with university regulations.
We appreciate your understanding and cooperation

😁8😭3
ASTU Network ®️
በነገው ዕለት አገልግሎቱ መጀመሩን አረጋግጠን የምናሳውቃችሁ ይሆናል።
#Library
Sorry for the late post… 🙏
The Applied Library is now open 24 hours. However, the Central Library is closed for maintenance.
You can still use the Applied Library.
Thank you!

🙏3😘1
ASTU Network ®️
#Reminder ከFeb 16-17 የሚካሄደው የሁለተኛ ሴሚስቴር ADD & DROP ነገ ይጀምራል። ባሳለፍነው የሁለተኛ ሴሚስቴር ምዝገባ ኮርስ ሳይሞላላችሁ የተመዘገባችሁ እና እስካሁን ያልተስተካከለላችሁ ተማሪዎች ነገ ፕሮግራሙ ፖርታል ላይ ሲከፈት ADD Request ለዲፓርትመንታችሁ በማስገባት ማመልከት ትችላላችሁ። |➲| @ASTU_Network
የሁለተኛ ሴሚስቴር የADD & DROP ፕሮግራም ከዛሬ ጠዋት ጀምሮ እየተካሄደ ይገኛል። ኮስር ያልሞላላችሁ ወይም በተለያየ ምክንያት ADD/DROP የምታደርጉ ተማሪዎች ጊዜውን በመጠቀም እና ስለ አስተማሪዎች መረጃ በማግኘት እና በመምረጥ ማመልከት ትችላላችሁ።
NB: ፕሮግራሙ ነገ የሚጠናቀቅ ይሆናል።
|➲| @ASTU_Network
NB: ፕሮግራሙ ነገ የሚጠናቀቅ ይሆናል።
|➲| @ASTU_Network
❤1
ASTU Network ®️
#Internship #SE #CSE 🗣 CoEEC Dean, ADAA (Directorate) The deadline to submit your internship acceptance letter is next week. If you do not submit it by then, the department will randomly assign you to different companies. Exact date: Unspecified! |➲|…
#Internship
የክረምት ኢንተርንሺፕ የምትወጡበትን ካምፓኒ ያላገኛችሁ ተማሪዎች ካላችሁ መፍጠኑ የተሻለ ይመስለኛል። ምክንያቱም አንዳንድ ዲፓርትመንቶች ተቀብለው ጨርሰው ምደባ ብቻ ነው የቀራቸው። ሌሎች ደግሞ እስከዚህ ሳምንት መጨረሻ ብለዋል። የተቀሩትም ተመሳሳይ ነገር ይላሉ ተብሎ ይጠበቃል። በምትባሉት ጊዜ ውስጥ የ Acceptance ወረቀታችሁን ካላስገባችሁ ክፍት ቦታ ፈልገው የፈለጉት ቦታ ነው የሚመድቧችሁ። እሱ ደግሞ በጣም ከባድ ነገር ነው የሚሆነው።
ስለዚህ በአጭሩ ፣ ፍጠኑ! 🏃♂➡️
አሁን ከምንም በላይ ቅድሚያ ለዚህ ነገር ስጡ! አትዘናጉ! ☝

😐4🤷♀3❤1