ASTU Network ®️
4.13K subscribers
1.42K photos
32 videos
285 files
340 links
🛜 ASTU Network ®️

➲ Join us || @ASTU_Network ||
|| @ASTU_Network_Group ||

📚 Library: @ASTU_Network_Library

👁‍🗨 We are here to keep you updated!

➲ Admin 📩
👤 @NS_Nazu

Ⓝ Ŋazarene Ŝon [🥷]

|➲| @ASTU_Network
Download Telegram
#AI 🤖 #Spotify

ስፖቲፋይ ከታህሳስ ወር ጀምሮ የተጻፉት ኮዶች በሙሉ የAI መሆናቸውን ገለጸ።

የሙዚቃ ማሰራጨው ስፖቲፋይ ከባለፈው ታህሳስ ወር ጀምሮ አበልፃጊዎቹ ( Developers) አንድ መስመር ኮድ እንኳን እንዳልፃፉና ኮዶቹ በAI እየተፃፉ መሆኑን ገልጿል።

ስፖቲፋይ ኢንጂነሮቹ በተለይ ደግሞ " Claude"ን በመጠቀም የሚፈልጉትን ገጽታ በመንገር ወይም ደግሞ ችግሮችን እንዲፈታ በመንገር ብቻ ሥራቸውን እየሰሩ ነው ብሏል።

ይህ የAI መጨረሻ ሳይሆን መጀመሪያ ነው ሲል የገለጸው ኩባንያው የAI ተጽዕኖን በተመለከተም በበጎ እንደሚመለከተውና አዳዲስ ተጠቃሚዎችን እንደሚስበለት ገልጿል።

ሰዎች ባለፈው አመት ከ211 ቢሊየን በላይ ሰዓት በስፖቲፋይ ላይ አጥፍተዋል።

ከዚሁ ጋር በተያያዘ "Deezer "የተሰኘው የሙዚቃ ማሰራጫ በየቀኑ 60,000 የሚሆኑ ሙሉ ለሙሉ በAI የተሰሩ ዘፈኖች እንደሚጫኑና ይህም በቀን ከሚቀበለው ውስጥ 39% እንደሆነ ገልጿል።

|➲| @ASTU_Network
🕊4🤣43👍1
#Internship #SE #CSE

🗣 CoEEC Dean, ADAA (Directorate)

The deadline to submit your internship acceptance letter is next week. If you do not submit it by then, the department will randomly assign you to different companies.

Exact date: Unspecified!

|➲| @ASTU_Network
🙉10🤬51😭1
Forwarded from MTJ DELIVERY
ጠዋት ከራበህ ለውዝ ቀብተህ ብላ....ማታ ድክምም ብሎህ ከላይብረሪ ስትመለስ ለውዝ ቀብተህ ብላ....ቀጫጫ ከሆንክ ጡንቻ መገንባት ከፈለክ...ለውዝ ቀብተህ ብላ.. የcost sharing 3000 ብር ለወር አልበቃ ብሎህ ከተቸገርክ ለውዝ ቀብተህ ብላ... በጣም አሪፍ የሆነ የለውዝ ቅቤ በ480ብር ብቻ እኛጋር ያገኛሉ።
ዶርም ድረስ እናደርሳለን!
0922218897
@M_Fatih2

አዲስ ነገር ስንለቅ እንዲደርሳቹህ ቻናሉን join ማድረግ እንዳይረሳ

by MTJ GROUP

https://www.tiktok.com/@mtjgroup?_r=1&_t=ZS-93LLnbt7nnQ
11😁7👍4🤬1
ASTU Network ®️
Photo
የዋጋ ጭማሪ‼️

ኢትዮ ቴሌኮም እና ሳፋሪኮም አገልግሎቶቻቸው ላይ ድጋሚ ከ15% ያላነሰ የዋጋ ጭማሪ አድርገዋል።

ከሁለት ወር በፊት በሚሰጣቸው አገልግሎቶች  የዋጋ ጭማሪ አድርጎ የነበረው ኢትዮቴሌኮም በድጋሚ ዋጋ ጨመረ።

“የዋጋ ጭማሪ ያደረግሁት ለብሔራዊ የአደጋ ሥጋት ምላሽ ፈንድ የሚውል መዋጮ መሰብሰብ ስለጀመርሁ ነው” — ኢትዮ ቴሌኮም

ኢትዮቴሌኮም በሚሰጣቸው አገልግሎቶች በዚህ ዓመት ብቻ ሁለት ጊዜ የዋጋ ጭማሪ አደረገ። ባለፈው የታኀሳስ ወር ላይ በአንድ ጊዜ እስከ 500 ብር ጭማሪ ያደረው ተቋም በዚህ ወር በድጋሚ ጭማሪ ማድረጉ ታውቋል።

ሀገር በቀሉ የቴሌኮም አገልግሎት አቅራቢ ድርጅት  ታኀሳስ 20/2018 ዓ.ም. የዋጋ ጭማሪውን አስመልክቶ በሰጠው መግለጫ፤ ተለያዩ ምክንያቶች እየጨምሩ ያሉ “የካፒታል እና የሥራ ማስኬጃ ወጪዎችን ከግምት ውስጥ በማስገባት” የዋጋ ጭማሪ አድርጊያለው ማለቱ አይዘነጋም።

በወቅቱ በተደረገው “የዋጋ ማስተካከያ” 1300 ብር ሲሸጥ የነበረው ወርሃዊ ያልተገደበ የኢንተርኔት ጥቅል 500 ብር ጨምሮ 1800 ብር ተደርጎ ነበር። ወርሃዊ ያልተገደበ የኢንተርኔት እና የድምፅ ጥቅል ወደ 2375 ብር ከፍ ተደርጓል። 65 ብር ሲሸጥ የነበረው ዕለታዊ ያልተገደበ የኢንተርኔት ጥቅል 20 ብር ጨምሮ 85 ሆኖ ነበር።

አሁን  ደግሞ ለሁለተኛ ጊዜ በተደረገው የዋጋ ጭማሪ 1800 ብር የነበረው ወርሃዊ ያልተገደበ የኢንተርኔት ጥቅል 2000 ብር ገብቷል። በ 2375 ብር ይሸጥ የነበረው  ወርሃዊ ያልተገደበ የኢንተርኔት እና የድምፅ ጥቅል 275 ብር ጨምሮ 2,650 ብር ሆኗል። ወደ 85 ከፍ የተደረው ዕለታዊ ያልተገደበ የኢንተርኔት አገልግሎትም ዋጋው ጨምሮ 95 ብር ገብቷል። በተመሳሳይ መልኩ ሳምንታዊ ጥቅል ላይም የዋጋ ጭማሪው ተደርጓል።

ኢትዮ ቴሌኮም በአገልግሎቶቹ ላይ ሁለት ጊዜ የዋጋ ጭማሪ ያደረገው “ለብሔራዊ የአደጋ ሥጋት ምላሽ ፈንድ የሚውል መዋጮ መሰብሰብ በመጀመሩ” እንደሆነ ገልጿል። መንግሥት የሀገሪቱን የአደጋ መከላከልና የመቋቋም አቅም በራስ አቅም ለመገንባት በሚል ቋሚ ሀብት ለመሰብሰብ ከመረጣቸው ተቋማት አንዱ ኢትዮ ቴሌኮም ነው።

ሆኖም ተቋሙ ተማሪዎችን፣ መምህራንን እና አካል ጉዳተኞችን ጨምሮ አብዛኛው ማኀበረሰብ የሚጠቀምባቸውን 51 የጥቅል ዓይነቶች ላይ የሚሰበሰበውን  መዋጮ ኩባንያው ራሱ የሚሸፍን ይሆናል ሲል አስታውቋል።

|➲| @ASTU_Network
😭316👎3🤬1🙉1
#Library

የዩኒቨርስቲው ቤተመጽሐፍት central እንዳልተከፈተ እና applied ደግሞ የቀን አገልግሎት ቢሰጥም የማታ አዳር አገልግሎት መስጠት እንዳልጀመረ ይታወቃል።

በነገው እለት ሰኞ ቤተመጽሐፍቱ የማታ አዳር አገልግሎት በመጀመር የ24 ሰዓት አገልግሎት መስጠት እንደሚጀምሩ የዩኒቨርስቲው የቤተመጽሐፍት አገልግሎት አባል ነግረውናል።

በነገው ዕለት አገልግሎቱ መጀመሩን አረጋግጠን የምናሳውቃችሁ ይሆናል።

|➲| @ASTU_Network
👏11🤗10👍42🙏2🫡2🤬1
#EPCE #5thYear

Top urgent notice!


Students enrolled in Distributed Generation and Microgrids:
Your instructor has been unable to reach you. The course must be completed in a two-week block.
If you are unavailable, please consider dropping the course and enrolling in another, as this may affect your graduation.

Kindly confirm your availability as soon as possible.

Instead, you may take advanced instrumentation. In this, we can't assign another instructor. So, pls attend class starting tomorrow or drop it and add advanced instrumentation in place of it.


Regards!

©️ ASTU EPCE

|➲|
@ASTU_Network
6👍1🤬1
ASTU Network ®️
ባሳለፍነው የሁለተኛ ሴሚስቴር ምዝገባ በሁለተኛ ሴሚስቴር መውሰድ ያለባችሁ የኮርሶቹ ክሬዲት ሀወር አጠቃላይ ድምር 19 ሆኖ ሳለ ፣ ሳይሞላላችሁ የተመዘገባችሁ (በተለይ elective ኮርስ የምትወስዱ) እና ጉድለቱ እስካሁን ያልተስተካከለላችሁ ተማሪዎች ፣ የጎደላችሁን ኮርስ በሁለተኛ ሴሚስቴር ADD & DROP ማለትም ከFeb 16-17 ባለው ጊዜ ውስጥ Add request በማስገባት ማሟላት ትችላላችሁ ተብላችኋል።…
#Reminder

ከFeb 16-17 የሚካሄደው የሁለተኛ ሴሚስቴር ADD & DROP ነገ ይጀምራል። ባሳለፍነው የሁለተኛ ሴሚስቴር ምዝገባ ኮርስ ሳይሞላላችሁ የተመዘገባችሁ እና እስካሁን ያልተስተካከለላችሁ ተማሪዎች ነገ ፕሮግራሙ ፖርታል ላይ ሲከፈት ADD Request ለዲፓርትመንታችሁ በማስገባት ማመልከት ትችላላችሁ።

|➲| @ASTU_Network
🙏43👍3🤬2😘1
ታዋቂዋ የፊልም ተዋናይት ፊቴንና ድምፄን ከAI ሚኒስትሯ ላይ አንሱልኝ ስትል ጠይቃለች።

አውሮፓዊቷ ሃገር አልባኒያ ባለፈው አመት በአለማችን ላይ ለመጀመሪያ ጊዜ "ዲዬላ" የተሰኘችውን የAI ሚኒስትር ማስተዋወቋ ሲታወስ የAI ሚኒስትሯ ምስልና ድምጽ ከታዊቂዋ የሃገሪቱ አርቲስት አኒላ ቢሻ የተወሰደ ነው።

አርቲስቷ መንግስት ምስሏን በዚህ መልክ ይጠቀመዋል ብላ እንዳላሰበች ገልፃ የግለሰባዊ መረጃ ጥሰት ተፈፅሞብኛል ብላ ክስ መመስረቷን ገልፃ መንግስት ድምጿንና ምስሏን በአስቸኳይ መጠቀም እንዲያቆም ጠይቃለች።

አርቲስቷ ምስሏና ድምጿ ኢ አልባኒያ ለተሰኘ የመንግስት የበይነ መረብ አገልግሎት እንዲውል ኮንትራት መፈረሟን ገልፃ ስለ AI ሚኒስትሯ ምንም እንዳልተነገራትና ያለ እሷ ፈቃድ ምስልና ድምጿ ጥቅም ላይ በመዋሉ መገረሟን ተናግራለች።

ቢሻ የAI ሚኒስትሯ ባለፈው አመት የካቢኔ አባል ከሆነች ጊዜ ጀምሮ ጉዳዩን በተመለከተ መንግስትን ለማነጋገር ሞክራ ምላሽ ስላጣች ወደ ክስ ማምራቷን ገልፃለች።

🔗 Albanian's AI Minister

|➲| @ASTU_Network
8🤣8👍1
📢 Notice to All ASTU Students

This is to inform all students that playing on the ground tennis court is strictly prohibited until further notice.

Anyone found playing on the court will face appropriate disciplinary action in accordance with university regulations.

We appreciate your understanding and cooperation

|➲| @ASTU_Network
😁8😭3
ASTU Network ®️
በነገው ዕለት አገልግሎቱ መጀመሩን አረጋግጠን የምናሳውቃችሁ ይሆናል።
#Library

Sorry for the late post… 🙏

The Applied Library is now open 24 hours. However, the Central Library is closed for maintenance.

You can still use the Applied Library.

Thank you!

|➲|
@ASTU_Network
🙏3😘1
ASTU Network ®️
#Reminder ከFeb 16-17 የሚካሄደው የሁለተኛ ሴሚስቴር ADD & DROP ነገ ይጀምራል። ባሳለፍነው የሁለተኛ ሴሚስቴር ምዝገባ ኮርስ ሳይሞላላችሁ የተመዘገባችሁ እና እስካሁን ያልተስተካከለላችሁ ተማሪዎች ነገ ፕሮግራሙ ፖርታል ላይ ሲከፈት ADD Request ለዲፓርትመንታችሁ በማስገባት ማመልከት ትችላላችሁ። |➲| @ASTU_Network
የሁለተኛ ሴሚስቴር የADD & DROP ፕሮግራም ከዛሬ ጠዋት ጀምሮ እየተካሄደ ይገኛል። ኮስር ያልሞላላችሁ ወይም በተለያየ ምክንያት ADD/DROP የምታደርጉ ተማሪዎች ጊዜውን በመጠቀም እና ስለ አስተማሪዎች መረጃ በማግኘት እና በመምረጥ ማመልከት ትችላላችሁ።

NB: ፕሮግራሙ ነገ የሚጠናቀቅ ይሆናል።

|➲| @ASTU_Network
1