Forwarded from 🔖 ASTU Marketplace 🛒
Anyone who has used TD materials for sale can now send the photos and sell them.
📥 Inbox: TD Materials
@Astu_marketplace
📥 Inbox: TD Materials
@Astu_marketplace
የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ከመመረቃቸው በፊት ለአንድ ዓመት እንዲያስተምሩ በታሰበው ዕቅድ ላይ ከተለያዩ ባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት ሊያደረግ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር ገለፀ፡፡
የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ከመመረቃቸው በፊት ለአንድ ዓመት በቅድሚያ እንዲያገለግሉ የሚያደርግ አሠራር ተግባራዊ ለማድረግ መንግሥት ዕቅድ መያዙ ይታወቃል፡፡
በዕቅዱ ላይ ከከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ጋር ውይይት ቢደረግም፤ ከክልሎች፣ ከትምህርት ቤቶች እና ከፀጥታ አካላት ጋር ውይይት አለመካሔዱን በትምህርት ሚኒስቴር የከፍተኛ ትምህርት ልማት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ኮራ ጡሽኔ ለሪፖርተር ተናግረዋል፡፡
መንግሥት "ዕቅዱ ተግባራዊ ይሆናል ብሎ እስካሁን ውሳኔ አለማሳለፉን" የገለፁት ሚኒስትር ዴኤታው፤ በቀጣይ ሳምንታት ተማሪዎች፣ ወላጆች፣ መምህራን እና የሕዝብ ተወካዮችን ጨምሮ ጉዳዩ በቀጥታ ከሚመለከታቸው ሌሎች ባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት ይደረጋል ብለዋል፡፡
ከዩኒቨርሲቲዎች ጋር በተደረገው ውይይት ከሎጂስቲክስ እና ከአካዳሚክ ጉዳዮች ጋር እንዴት ይጣጣማል በሚለው ላይ ጥያቄ ከማቅረብ ውጪ፤ "ሀሳቡ ተግባራዊ ቢሆን እንደሚደግፉት" መግለጻቸውን ጠቅሰዋል።
ከውይይቱ በኋላ ሀሳቡ ለፓርላማ እንደሚቀርብና የራሱ የሆነ ተቋም ተቋቁሞለት ሕግ ይወጣለታል ተብሎ እንደሚጠበቅ አቶ ኮራ አስረድተዋል። ዕቅዱ ተቀባይነት ካገኘ በ2019 ዓ.ም እንደሚተገበር ይጠበቃል ብለዋል፡፡
ሆኖም በውይይቱ ወቅት ተማሪዎችን ጨምሮ ሌሎች የትምህርት ማኅበረሰቡ ዕቅዱን ካልፈለገው የሚቀርበት ሁኔታ እንዳለም ጠቁመዋል፡፡ #ሪፖርተር
|➲| @ASTU_Network

❤23🤷♀7😡4
በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የመውጫ ፈተና ውጤታማነት ላይ እየተደረገ ያለው ጥናት በቅርቡ ይፋ ደደረጋል፡፡ - ትምህርት ሚኒስቴር
"የመውጫ ፈተናው ምን ጥቅም አመጣ? የገጠመው ችግር ምንድን ነው? ወደፊትስ ምን መስተካከል አለበት?" በሚሉት ላይ በጥናቱ መረጃዎች መሰብሰባቸውን በትምህርት ሚኒስቴር የከፍተኛ ትምህርት ልማት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ኮራ ጡሽኔ አስረድተዋል።
"በተለይ ፈተና የሚወድቁ ተማሪዎች የት እንደሚገኙ፣ ምን እንደሚሠሩ፣ ምን እንደሚያስቡ ማወቅና ውጤታማ እንዲሆኑስ ምን ማድረግ ያስፈልጋል" በሚለው ላይ ውሳኔ ላይ መድረስ የጥናቱ ዓላማዎች መሆናቸውን ገልፀዋል፡፡
ብዛት ያላቸው ተማሪዎች ፈተናውን እንደሚወድቁ የገለፁት ሚኒስትር ዴኤታው፤ ሁለት እና ሦስት ጊዜ እንዲፈተኑ ሲደረግ ያለውስ ነገር ምን ይመስላል የሚለውን ለማየትና ለመለየት፣ ጥናቱ እንደሚረዳም አስገንዝበዋል፡፡
በሚቀጥለው አንድ ወይም ሁለት ወር ውስየጥናቱ ውጤት ይፋ እንደሚደረግ ሚኒስትር ዴኤታው ገልፀዋል።
በመጀመሪያ ዲግሪ ለሚመረቁ ተማሪዎች የመውጫ ፈተና ከሰኔ 2015 ዓ.ም ጀምሮ እየተሰጠ እንደሚገኝ ይታወቃል፡፡ #ሪፖርተር

❤4💊3
ASTU Network ®️
#Cutoff We haven’t confirmed it yet, but just take a look at it... 👀 |➲| @ASTU_Network
#2ndYear #SoEEC
This morning I met with the SoEEC registrar head and spoke to him. I was going somewhere, he saw me and called me.
So now I will put our literal conversation here. (Sir, if you're seeing this, I posted this to let them know what's happening. In fact, I will not add or leave anything out.)
Him: Why did you post that paper with cutoffs on your channel?
Me: I just got it from some random group and I couldn't confirm it as you didn't tell me the information. So I just posted it with the caption "We haven't confirmed it yet," as it may or may not be correct.
Him: Where did you get it?
Me: From some random group.
Him: Who posted it first?
Me: I don't know. Nobody knows who he/she is.
Him: You know that having a channel isn't an easy thing. It's a big deal. You will be responsible for everything you post on your channel. You shouldn't post unconfirmed stuff, okay? It didn't even have a stamp, right?
Me: Yes, it didn't have one. I just posted it thinking it might be true, even though I didn't think so.
Him: Don't do stuff like this again! ☝
Me: Okay sir. But could you tell me the correct cutoff points, please?
Him: It isn't necessary. It's the system which does the placement, not us.
Me: Like when you were announcing the points in previous years, if you do the same this year, I will help the next students to compare the points and choose the department they might be qualified for.
Him: No, no! It isn't necessary. We will not announce it from now on. The students themselves know the CGPA they got.
Me: Yes, but it's important for both the second years who joined the department to know in what grade they got into their department and for the next students to compare their points.
Him: I said no!
Me: Okay sir!

😁57❤8👎6🤬3🤷♀1
ASTU Network ®️
#Academic_Calendar #2018 👉 የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ ሬጅስትራር ቢሮ የ2018 የትምህርት ዘመን አካዳሚ ካላንደርን ይፋ ባደረገው መሰረት በአመቱ የሚከናወኑ ዋና ዋና ተግባራት እንደሚከተለው ቀርበዋል 👇 1. 1st Semester Registration/Readmission [የመጀመሪያ ሴሚስቴር ምዝገባ] ➠ Oct.1 - 2/2025 G.C. (Wednesday - Thursday) ➥…
In case you are looking for the second semester calendar or asking when we do sth... this post includes everything you may need.
Check it out!
Check it out!
1🤝8❤2
#Fun 😸
በASTU እየተካሄደ የሚገኘው የታዳጊ ወጣቶች ስፖርት ስልጠና ምዘና ውድድር አዲስ አበባ ከተማ በሴቶች እግርኳስ ከባድ ሽንፈት ገጥሞታል!
አሁን ይሄ ምን ይባላል 🤭😂
©️ ASTU SPORT
|➲| @ASTU_Network
በASTU እየተካሄደ የሚገኘው የታዳጊ ወጣቶች ስፖርት ስልጠና ምዘና ውድድር አዲስ አበባ ከተማ በሴቶች እግርኳስ ከባድ ሽንፈት ገጥሞታል!
ደቡብ ኢት. 13 — 0 አ.አ
ሲዳማ 5 — 0 አ.አ
ጋምቤላ 2 — 1 አ.አ©️ ASTU SPORT
|➲| @ASTU_Network
🤣51🙉5❤3💊3
#ዜና_መዝናኛ በምሽቱ 😸
🇰🇵 የሰሜን ኮሪያው መሪ ኪም ጆንግ ኡን የ13 ዓመቷን ሴት ልጁን ኪም ጁ ኤን የሰሜን ኮሪያ ቀጣይ መሪ አድርገው መርጠዋል ተባለ።
|➲| @ASTU_Network
🇰🇵 የሰሜን ኮሪያው መሪ ኪም ጆንግ ኡን የ13 ዓመቷን ሴት ልጁን ኪም ጁ ኤን የሰሜን ኮሪያ ቀጣይ መሪ አድርገው መርጠዋል ተባለ።
|➲| @ASTU_Network
🤣45😁5❤3
This final reminder to drop your FAN ID with E student ID and Full name until today. unless you will not sit on national exit exam. Regards!
©️ ASTU EPCE
|➲| @ASTU_Network
©️ ASTU EPCE
|➲| @ASTU_Network
❤2
#Urgent❗
#Internship #ECE
To All 3rd and 4th years students (ECE)!
Please, fill this google form up to February 16,2026.
Please notify all 3rd and 4th year students to fill this google form as soon as possible.
🔗 Link:

https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSfjXksfsrMZuHZC_rELytaIhkMIbAaR9L-GOCIkSAAAi4R_dg/viewform?usp=publish-editor
|➲| @ASTU_Network
❤2👍1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#AI 🤖🤯 #ByteDance
የ TikTok መስራች ByteDance "Seedance 2.0" የተሰኘ አዲስ እና እጅግ ዘመናዊ የAI ቪዲዮ መስሪያ በማስተዋወቅ ኢንዱስትሪውን እያናወጠ ነው።
> ሞዴሉ Sora 2 እና Veo 3ን የሚበልጥ ሲሆን፣ የሆሊውድ ደረጃ ያላቸውን 2K ቪዲዮዎች መፍጠር ይችላል።
> ጽሑፍን ብቻ ሳይሆን ምስልንና ድምጽን ጨምሮ 12 ግብዓቶችን ይቀበላል። በተለይም ገጸ-ባህሪያት ሲናገሩ የከንፈር እንቅስቃሴያቸው Perfect እና የpost-production ስራ የማይፈልግ ነው።
> ለአንድ ቪዲዮ የሚጠይቀው ክፍያ$0.20 ብቻ ሲሆን፣ ይህም ከአሜሪካ ተወዳዳሪዎች ዋጋ በግማሽ ያነሰ ነው።
|➲| @ASTU_Network
የ TikTok መስራች ByteDance "Seedance 2.0" የተሰኘ አዲስ እና እጅግ ዘመናዊ የAI ቪዲዮ መስሪያ በማስተዋወቅ ኢንዱስትሪውን እያናወጠ ነው።
> ሞዴሉ Sora 2 እና Veo 3ን የሚበልጥ ሲሆን፣ የሆሊውድ ደረጃ ያላቸውን 2K ቪዲዮዎች መፍጠር ይችላል።
> ጽሑፍን ብቻ ሳይሆን ምስልንና ድምጽን ጨምሮ 12 ግብዓቶችን ይቀበላል። በተለይም ገጸ-ባህሪያት ሲናገሩ የከንፈር እንቅስቃሴያቸው Perfect እና የpost-production ስራ የማይፈልግ ነው።
> ለአንድ ቪዲዮ የሚጠይቀው ክፍያ
|➲| @ASTU_Network
🤯10❤4💘1