Guys, Telegram has been updated with the new “Liquid Glass” redesign, and the UI has completely changed! 🫥 I bet you'll literally struggle to continue with your previous app experience... 😩🫠
Anyways, update your official Telegram app and let us know how you find the new look in the comments.
If you have already seen it, react to the update! 👇
.

😭9🔥7❤3😁1
Forwarded from Abdi
They know we aren't changing to the iPhone so they are bringing it to us😭😭
3🤣19
#Internship #Architecture
💁🏻♂ Some companies that seniors used to apply at:
➩ EES Piassa
➪ Alebel Desa Bisrate Gebrel
➪ ABBA Mexico (portfolio needed)
➩ ETG Kasanchis (You need to remind them frequently after applying, otherwise they'll forget)
➩ S7 Bole (They mostly make you work with AutoCAD)
➩ Ras Architect
➩ MH Engineering Bole Alem Cinema (You'll chill doing small stuff as I heard from seniors. If you don't wanna work blah blah... 🫠😁)
|➲| @ASTU_Network

🤣4❤2🤷♀1
ASTU Network ®️
የአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ የኤሌክትሪካል ምህንድስና እና ኮምፒውቲንግ ኮሌጅ በስሩ ላሉት ሶስተኛ አመት እና ከዚያ በላይ ለሆኑት ተማሪዎች በሙሉ ነገ Feb 9 ስብሰባ እንዳለ ማሳወቁ ይታወቃል። በመሆኑም ፣ ግቢ የምትገኙ የሶስተኛ አመት እና ከዚያ በላይ ያላችሁ የኮሌጁ ተማሪዎች (SE, CSE, ECE & EPCE) ነገ በተባለው ሰዓት በኦዳ ናቤ አዳራሽ እንድትገኙ ኮሌጁ ያሳስባል። |➲|…
ከደቂቃዎች በኋላ ስለ ስብሰባው ዝርዝር መረጃ ይዘን እንመጣለን።
.
.
👍6😘2
የአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ የኤሌክትሪካል ምህንድስና እና ኮምፒውቲንግ ኮሌጅ በስሩ ላሉት ሶስተኛ አመት እና ከዚያ በላይ ለሆኑት ተማሪዎች በዛሬ ዕለት የጠራው ስብሰባ ተጠናቋል።
ኮሌጁ ባሳወቀው መሰረት የኢትዮጵያ ከፍተኛ አመራሮች በስብሰባው ላይ የተገኙ ሲሆን ፣ በዋናነት ከኢፌዴሪ አየር ሀይል የመጡ ናቸው። ከነዚህ ከፍተኛ አመራሮች መካከል የተከበሩ የኢፌዴሪ አየር ሀይል ጠቅላይ አዛዥ ሌተናል ጀነራል ይልማ መርዳሳ ተገኝተዋል 🫡🇪🇹👮🏽♂።
ውይይቱ በዩኒቨርስቲው ፕሬዚዳንት ዶ/ር ለሚ ጉታ እየተመራ የነበረ ሲሆን ከክቡር የኢፌዴሪ አየር ሀይል ጠቅላይ አዛዥ ሌተናል ጀነራል ይልማ መርዳሳ ጋር የተጠሩት ተማሪዎች ውይይት አድርገዋል።
ክቡር ሌተናል ጀነራሉ የአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ ፣ ሀገራችን ኢትዮጵያን በብዙ የሚያገለግል እውቀት እና ብቃት ያለው የተማረ የሰው ሀይል የሚያፈራ ትልቅ የትምህርት ተቋም መሆኑን በመጥቀስ እና የኢፌዴሪ አየር ሀይል የሰው ሀይልን በተመለከተ ከዚህ ተቋም ጋር ሲሰራ መቆየቱን እና የዛሬው ውይይትም የዚሁ አካል መሆኑን ተናግረዋል። ክቡር ሌተናል ጀነራሉ ቀጥለው ሲናገሩም ፣ “ለኢፌዴሪ አየር ኃይል የሰው ሀይል ስንፈልግ መጀመሪያ የምንመጣው ወደዚህ ዩኒቨርስቲ ነው ፣ ምክንያቱም አሁን ባለው ነባራዊ ሁኔታ በጣም የሰለጠነ የሰው ሀይል እያፈራ የሚገኘው ይሄ ዩኒቨርስቲ ነው” ሲሉ ተናግረዋል። “አሁን ያለው የውጊያ ስልት እንደድሮው አይደለም ፣ አሁን ላይ ዋናው ነገር ቴክኖሎጂ ነው” ያሉት ሌተናል ጀነራሉ ፣ ይሄንን ቴክኖሎጂ ለመጠቀም እና የተቋሙን ብቃት ከፍ ለማድረግ በሳይንስ እና ኢንጂነሪንግ የዳበረ አቅም ያለው የሰው ሀይል ያስፈልጋል ብለዋል።
በሌላ በኩል የዩኒቨርስቲው ፕሬዚዳንት ዶክተር ለሚ ጉታ ፣ ከዚህ በፊት ዩኒቨርስቲው ብቃት ያላቸውን የተማሩ እና የሰለጠኑ ሰራተኞችን (በአየር ሀይል ውስጥ) አየር ሀይሉ እንዲያፈራ ዩኒቨርስቲው ጉልህ ሚና እንደተጫወተ እና ድጋፍ እንዳደረገ ገልጸዋል።
ክቡር ሌተናል ጀነራሉ ፣ የኢፌዴሪ አየር ሀይል ከሀገራዊ ለውጡ በኋላ ብዙ ማሻሻያዎችን እያደረገ እና በከፍተኛ ደረጃ እያደገ መሆኑን በመጥቀስ ፣ አሁን ላይ ተቋሙን ለማሳደግ እና የሀገሪቱን ሉዓላዊነት የሚያጸና ጠንካራ ተቋም እንዲሆን ለማድረግ ሰፊ ስራዎች እየተሰሩ እንደሆነ ጠቅሰው ፣ ከነዚህም ስራዎች መካከል የተማረ ፣ የሰለጠነ ፣ ብቃት ያለው እና ቆራጥ የሆነ የሰው ሀይል ለማፍራት እንቅስቃሴ እየተደረገ እንደሆነ እና ይህን የሰው ሀይል ለማግኘት በሀገሪቱ ከሚገኙ ከአርባ በላይ ከሚሆኑ ዩኒቨርስቲዎች በቀዳሚነት የሰለጠነ የሰው ሀይል ያፈራል ብለው ወዳሰቡት የአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ መምጣታቸውን ተናግረዋል።
ክቡር ሌተናል ጀነራሉ ፣ የሚመዘገቡ ተማሪዎች ከሀገር ውስጥ መሰረታዊ ውትድርና ስልጠና ጀምሮ እስከ ውጪ ሀገር ድረስ ሄደው የመሰልጠን እና ሀገራቸውን የማገልገል እድል እንደሚኖራቸውም ገልጸዋል። ተሳታፊ ተማሪዎች የተለያዩ ጥያቄዎችን የጠየቁ ሲሆን ክቡር ሌተናል ጀነራሉ ለተጠየቁ ጥያቄዎች ምላሽ ሰጥተዋል።
በመሆኑም በዚህ ሀገራዊ በሆነ እና የሀገርን ሉዓላዊነት በሚያጸና ተቋም ውስጥ ለመስራት ፍላጎቱ ላላቸው ተማሪዎች ምዝገባ በቅርብ ጊዜ ውስጥ ይጀመራል ተብሏል። እንዲሁም ፍላጎቱ ያላቸው ተማሪዎች በዩኒቨርስቲው ሬጅስትራር ቢሮ በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ የሚል መልዕክትም ተላልፏል።
📰 ዘገባውን አጠናቅሮ ያቀረበው ASTU Network ነው!

❤27😁20🔥4👀2👍1🤔1😈1
💔4
Forwarded from 𝐀𝐒𝐓𝐔 𝐄𝐧𝐭𝐞𝐫𝐭𝐚𝐢𝐧𝐦𝐞𝐧𝐭 ™️
#Reposted! 😸
🗣 ይህ የASTU ወንዶች ድምጽ ነው! ✊😂
Zሸኖ ቤት Case... 🤢😷🤧
Thanks to our brother for being our voice! 🙏🤣
.
🗣 ይህ የASTU ወንዶች ድምጽ ነው! ✊😂
Z
Thanks to our brother for being our voice! 🙏🤣
.
🤣27👍5🤝2💅1
ASTU Network ®️
Final_2nd_Semester_Class_Schedule_for_2018_Y_UG_Student.xlsx
#CoEEC
#Attention‼️
This schedule we posted above was for ECE dept, not for all CoEEC. So use the tentative schedules we posted before that until another final schedule is posted.
We just found out it's only this year's for ECE and all last year's for other depts.
Sorry for the confusion. 🙏

❤2👍1🤔1
From Materials Department
They sent us this 👇
We haven't confirm it yet. Discuss about it with your mates, confirm it and act accordingly!
|➲| @ASTU_Network
They sent us this 👇
Ke material department le Selxena Astemariwoch wede South Korea slemihedu bezi semester Sost course be And wer wsx mecherse alebachu tebelenal.
Courses:-
1. Fundamental of Semiconductors
2. Energy and Environment (Elective Course )
3. Ceramic processing with lab
-The rest of the courses are processed regularly.
- And the schedule also Changed.
- We have a class on Saturday as regular
- Next week Mid linor yichelal eyetebale nw
- Ke 2 or 3 samnt bohal final sanjemer ayikerm.
- They said it" A Block Course "
We haven't confirm it yet. Discuss about it with your mates, confirm it and act accordingly!
|➲| @ASTU_Network
🤣8🙉7❤1😭1
#URGENT 🔔
#ATTENTION‼️ #WARNING ⚠️
ባይረጋገጥም አንድ መረጃ በሰፊው እየተሰራጨ ይገኛል። ይህም የቴሌግራም Privacy & Security ላይ ችግር ተፈጥሯል የሚል መረጃ ሲሆን random የሆኑ አካውንቶች ፣ ግሩፖች እና ቻናሎች target እየተደረጉ ነው እየተባለ ነው። ተጨማሪ መረጃ ከፎቶው ላይ መመልከት ትችላላችሁ።
ስለዚህ አሁኑኑ ይህንን አድርጉ 👇
1. የአካውንታችሁን profile picture ማን ማየት እንዳለበት የምታስተካክሉበት setting ላይ My Contacts ወይም Nobody አድርጉት። ወይም ደግሞ ለጊዜው አጥፉት እና ባዶ ይቀመጥ። እዛው setting ላይ እንደ ስልክ ቁጥር ያሉ መረጃዎችንም ሌላ ሰው እንዳያይ አድርጉ።
2. የአካውንታችሁን Username ቀይሩ።
3. ቻናል ወይም ግሩፕ ካላችሁ cover ፎቶአቸውን አጥፉ።
4. የአካውንታችሁን password ቀይሩ።
5. Two step verification አብሩ። Recovery email ካላስገባችሁ አስገቡ እናም ሌላ ማድረግ አለብኝ የምትሉትን ነገር አድርጉ።
እውነት እንደሆነ አልተረጋገጠም። ነገርግን እውነት ሊሆን ስለሚችል መጠንቀቁ አይከፋም። እስከተወሰነ ጊዜ ድረስ ምንም ችግር የማይፈጠር ከሆነ ሁሉንም ወደቦታው ትመልሳላችሁ። እኛም አዲስ መረጃ ለማግኘት ጥረት እናደርጋለን።
#SHARE‼️

👍3👀3❤2😁1
ASTU Network ®️
#URGENT 🔔 #ATTENTION‼️ #WARNING ⚠️ ባይረጋገጥም አንድ መረጃ በሰፊው እየተሰራጨ ይገኛል። ይህም የቴሌግራም Privacy & Security ላይ ችግር ተፈጥሯል የሚል መረጃ ሲሆን random የሆኑ አካውንቶች ፣ ግሩፖች እና ቻናሎች target እየተደረጉ ነው እየተባለ ነው። ተጨማሪ መረጃ ከፎቶው ላይ መመልከት ትችላላችሁ። ስለዚህ አሁኑኑ ይህንን አድርጉ 👇 1. የአካውንታችሁን profile…
ይሄንን ጉዳይ በተመለከተ ከቴሌግራም ምንም የተባለ ነገር የለም። ምናልባት ከዚህ በፊት በመረጃ መንታፊዎች የdata leak ሲያጋጥም እንደነበረው አጋጥሞ ይሆናል ብለን በማሰብ ነው ያንን ያደረግነው ፣ ያው መረጃውም በስፋት እየተሰራጨ ስለነበር እና በጣም ትላልቅ ቻናሎችም ጭምር ይህንኑ ሲያደርጉ ስለነበር ማለት ነው።
እንደምታውቁት almost ሁሉም የዕለት ተዕለት እንቅስቃሴያችን በአንድም በሌላም ከቴሌግራም ጋር ይገናኛል 😁... መረጃ የምንቀባበለው እናም ስራችንንም የምንሰራው እዚሁ ቴሌግራም ላይ ነው። እናም ለረዥም ጊዜ ብዙ የተለፋበት እና የተደከመበት ቻናል/ግሩፕ/ኮምዩኒቲ ምናልባት የሚባለው ነገር እውነት ሆኖ እንዳይታጣ ለማንኛውም ለመጠንቀቅ ያክል ነው ያደረግነውን ያደረግነው እንጂ የተረጋገጠ ነገር አልነበረም የለምም።
አሁን ሁሉንም ወደቦታቸው እንመልሳለን! 🤗
እንዲህ አይነት wave የምታስነሱ በየትኛውም የአለም ክፍል የምትገኙ ❝ህሙማን❞ ፣ ህይወታችሁ የተመሰቃቀለ እንዲሆን እንመኛለን! 😁
መልካም ቀን! 🙌
|| @ASTU_Network

❤7😁3
#CE (Civil Engineering)
Your section has been updated on the portal. Please check it out!
|➲| @ASTU_Network
Your section has been updated on the portal. Please check it out!
|➲| @ASTU_Network
💔7❤2
Forwarded from 🔖 ASTU Marketplace 🛒
DELL wired mouse! 🖱
🖱️ Wired Connection — stable and instant response.
⚡ High Precision Sensor — smooth, accurate tracking.
💪 Durable Build — made for long-term use.
✅ Condition: New packed 🤗
💰 Price:500ETB
DM: DELL🖱
@Astu_marketplace

💰 Price:
DM: DELL🖱
@Astu_marketplace
👌1
Forwarded from 🔖 ASTU Marketplace 🛒
Pro 5S Airpods! — New Version! 🆕
🎧 Clear Stereo Sound — deep bass, smooth vocals.
⚡ Bluetooth 5.3 — quick and stable connection.
🔋 Long Battery Life — lasts for hours with the case.
💁🏻♂ Available in black and white color
✅ Condition: New 🤗
💰 Price:850ETB
DM: Pro5S

❤4🔥1
#Ad
ለASTU ተማሪዎች በሙሉ!
የግቢ ምግብ ሰልችቶዎታል? ወይስ ደግሞ በጸሃይ ተንከራቶ አንድ ሰአት እና ሁለት ሰአት ሙሉ ጠብቆ መብላት አድክሟቹዋል? አሊያም የቤት ውስጥ ጣፋጭ ምግብ ናፍቆዎታል? ማሚስ ገበታ (Mamis Gebeta) ምርጥ መፍትሄ ይዞላችሁ መጥቷል!
ጥናታችሁ ላይ ብቻ ትኩረት እንድታደርጉ፣ እኛ ጥራት ያለውና የቤት ውስጥ ጣዕም ያለው ምግብ ወደ ደጃፋችሁ እናመጣለን።
የምንሰጣቸው አገልግሎቶች፦
✅ ምግብ በቀን ሁለት ጊዜ (ምሳ እና እራት)
✅ በንጽህና የተዘጋጀ እና በጥንቃቄ የታሸገ
✅ ልክ እንደ እናት እጅ የሚጣፍጥ የቤት ውስጥ ምግብ
✅ በ 15 ቀን ወይም በወር የክፍያ አማራጮች
✅ ልዩ ዋጋ፦ 💰 በወር 4,000 ብር ብቻ! 😱 (ለተማሪዎች ተመጣጣኝ የሆነ)
ያለን ቦታ ውስን ስለሆነ አሁኑኑ ይመዝገቡና ጥራቱን የጠበቀ ምግብ ተጠቃሚ ይሁኑ!
ለበለጠ መረጃ፦ 📞 0913742288 📞 0998953380
📱 Telegram: @mamis_gebeta
ማሚስ ገበታ - የቤትዎን ጣዕም በደጅዎ! 🏠

❤12🤣3🍾2
#ዜና_ዕረፍት 💔🕯
የኢቤኤስ ቴሌቭዥን ዋና ስራ አስፈጻሚ እና መስራች የነበሩት አቶ አማን ፍስሃጽዮን ከዚህ ዓለም በሞት መለየታቸዉ ተሰማ።
አቶ አማን ባደረባቸው ህመም በህክምና ሲረዱ ቆይተው ዛሬ የካቲት 4 2018 ቀን ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል ሲል ኢቢኤስ ቴሌቭዥን አስታዉቋል፡፡

😭23👀9🕊7❤2😱2💔1
Urgent data needed for National Exit Exam (Responses) (1).xlsx
12.8 KB
#EPCE #ExitExam
Dears, if your name is not listed in the excel attached, please contact the dept until 5pm today.
Regards!

❤1