ASTU Network ®️
4.13K subscribers
1.42K photos
32 videos
285 files
341 links
🛜 ASTU Network ®️

➲ Join us || @ASTU_Network ||
|| @ASTU_Network_Group ||

📚 Library: @ASTU_Network_Library

👁‍🗨 We are here to keep you updated!

➲ Admin 📩
👤 @NS_Nazu

Ⓝ Ŋazarene Ŝon [🥷]

|➲| @ASTU_Network
Download Telegram
#CSE   #3rdYear

Third year second semester class schedule 2025/26


#Tentative

|➲|
@ASTU_Network
1
የሀዘን መግለጫ! 💔🕯

የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የአብያተ-መፅሐፍት ሰራተኛ የነበሩት ወ/ሮ እመቤት ጫላ በአጋጠማቸው ህመም በህክምና ሲረዱ ቆይተው ከዚህ ዓለም በሞት በመለየታቸው የተሰማውን ጥልቅ ሀዘን ይገልፃል::

የቀብር ስነ-ስርዓቱ በ27/05/2018 ዓ.ም በመድሐኒያለም ካቴድራል ቤ/ክርስቲያን ከቀኑ 8:00 እንደሚፈፀም እናሳውቃለን::

ዩኒቨርሲቲዉ ለቤተሰቦቻቸዉ፣ ለወዳጅ ዘመዶቻቸዉና ለስራ ባልደረቦቻቸው መጽናናትን ይመኛል!

አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ!

|➲|
@ASTU_Network
😭97🕊27😢6💔52
#CSE   #4thYear

Fourth year second semester class schedule 2025/26


#Tentative

|➲|
@ASTU_Network
#CSE   #5thYear

Fifth year second semester class schedule 2025/26


#Tentative

|➲|
@ASTU_Network
#SE   #2ndYear

Second year second semester class schedule 2025/26


#Tentative

|➲|
@ASTU_Network
#SE   #3rdYear

Third year second semester class schedule 2025/26


#Tentative

|➲|
@ASTU_Network
2
#SE   #5thYear

Fifth year second semester class schedule 2025/26


#Tentative

|➲|
@ASTU_Network
#2ndYear

Second-year students, be aware that the section you see on your portal is your group. Group and section assignment goes like this: 1 section = 2 groups.

So, 
1 & 2 on portal: G1 & G2, S1 
3 & 4 on portal: G3 & G4, S2 
5 & 6 on portal: G5 & G6, S3

|➲| @ASTU_Network
🤝81
#2ndYear

We’re hearing that some department change requests for second-year engineering students are being accepted, and the updated department can be seen on the portal.

The review process is ongoing, so not all requests may have been processed yet. However, some have already been approved. If you submitted a request, please check your portal for updates.

|➲| @ASTU_Network
👀64
2018 2nd sem. REVISED TENTATIVE class Schedule.xlsx
58.4 KB
#CoMCME

Second semester class schedule for all CoMCME students 2025/26


#Tentative

|➲|
@ASTU_Network
👍21
Good evening everyone! 👋

As you all know, I am currently doing my best to keep you informed and updated. To improve our efforts, I need one person from each department and year to join me. If you are interested in working with me, please send me a message.

Let’s serve our community together!

📥 Inbox: Admin

Thank you for your cooperation!

|➲|
@ASTU_Network
12😘1
የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የስፖርት ልዑካን ቡድን አስደናቂ ውጤቶችን በማስመዝገብ የድል ጉዞውን ቀጥሏል
==========================================
8ኛ ቀኑን በያዘው እና በጅማ ዩኒቨርሲቲ አስተናጋጅነት እየተካሄደ ባለው የ2018 የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ስፖርት ፌስቲቫል የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ በርካታ ድሎችን በማስመዝገብ ላይ ይገኛል።

በዚህም መሰረት የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ (ASTU) የቼዝ ቡድን (በቦርድ) በአሰልጣኝ ኤልያስ ፍቃዴ እየተመራ የወርቅ ሜዳሊያ በማግኘት ዉድድሩን በድል አጠናቋል!

መላዉ የአ.ሳ.ቴ.ዩ. ማህበረሰብ፣ ለቡድን መሪዎች፣ ለአሰልጣኞች እና ለስፖርቱ ልዑካን ቡድኖች እንኳን ደስ አላቹህ እንኳን ደስ አለን!

ASTU, the very University for you!
We are dedicated to innovative knowledge!

|➲| @ASTU_Network
🔥282🍾1
Facebook 22 አመት ሞላው።

ታዋቂው የማህበራዊ ሚድያ ፕላትፎርም በብዙዎች ህይወት ዘንድ ጉልህ ሚና የተጫወተው Facebook የተመሰረተው ልክ በትላንትናው ቀን February 4, 2004 እ.ኤ.አ ነበር።

በማርክ ዙከርበርግ መሪነትና በሌሎች 4 የዶርም ጓደኞቹ ትብብር ከሃርቫርድ ዩኒቨርስቲ መነሻውን በማድረግ በአሁኑ ጊዜ 3 ቢሊዮን active users ያሉት ትልቅ platform ለመሆን ችሏል።

Facebook በጥሩም በመጥፎም አለማችን ላይ ትልቅ አሻራ ያለው platform  ነው።

በፌስቡክ ብዙዎች
የትዳር አጋራቸውን አግኝተው ቤተሰብ መስርተዋል።
ጓደኛ አፍርተውበታል።
የጥበብ ችሎታቸውን አሳይተውበታል።
ቢዝነስ ጀምረው አትርፈውበታል።
ስማቸው ጠፍቶበታል።
ለተቃውሞ ወጥተው መንግስታት ጥለውበታል።
አዲስ ነገር ተምረውበታል።
በሃይማኖት፣ በብሄር፣ በዘርና በቋንቋ ተከፋፍለው ተጣልተውበታል።

✍️ እናንተ ፌስቡክ በስንት አመታችሁ ከፈታችሁ? ምን ተጠቀማችሁበት? እየተጠቀማችሁ ነበር ከዚያ ተዋችሁ? ወይስ ከነ ነክታችሁትም አታውቁም?😁 ታሪካችሁን አካፍሉን።

Anyways, HBD Facebook! 🎉😁

|➲|
@ASTU_Network
4😁2😱2
#Cutoff

We haven’t confirmed it yet, but just take a look at it... 👀

|➲| @ASTU_Network
👎21👀86🤯3🙊21🗿1
CoCEA 2024-25 AY 2nd Semester Class Schedule (Final) 11111.xlsx
380.5 KB
#CoCEA

Second semester class schedule for all CoCEA students 2025/26


#Tentative

|➲|
@ASTU_Network
እንደ ሃሳብ... 🌚

እስኪ ለእኛ ትንሽዬ ነገር ጣል አድርግልን እና እኛ እንሞክረው 🤲🥲😸
.
🤣30😁3👀2
ባሳለፍነው የሁለተኛ ሴሚስቴር ምዝገባ በሁለተኛ ሴሚስቴር መውሰድ ያለባችሁ የኮርሶቹ ክሬዲት ሀወር አጠቃላይ ድምር 19 ሆኖ ሳለ ፣ ሳይሞላላችሁ የተመዘገባችሁ (በተለይ elective ኮርስ የምትወስዱ) እና ጉድለቱ እስካሁን ያልተስተካከለላችሁ ተማሪዎች ፣ የጎደላችሁን ኮርስ በሁለተኛ ሴሚስቴር ADD & DROP ማለትም ከFeb 16-17 ባለው ጊዜ ውስጥ Add request በማስገባት ማሟላት ትችላላችሁ ተብላችኋል።

ይሄ ችግር በየሴሚስቴሩ የሚከሰት ነው። አዲስ ነገር የለውም። ነገርግን ችግሩን በቀላሉ መከላከል ይቻል ነበር። ኮርሶቹ ካልተሟሉ እስኪሟሉ ጠብቆ መመዝገብ ነው። አለቀ! 🤷‍♂️

የ ADD & DROP ቀኑ ሲደርስ የምናስታውሳችሁ ይሆናል።

|➲| @ASTU_Network
11💔3👎1😡1