ASTU Network ®️
#ዜና_ቴክኖሎጂ #AI 🤖 ከዚህ በፊት ግዙፉ የአሜሪካው የኢ-ኮሜርስ ካምፓኒ አማዞን በታሪኩ ከፍተኛ የሆነውን ከAI ጋር የተገናኘ የሰራተኛ ቅነሳ ለማድረግ እንዳቀደ ማስታወቁን ዘግበን ነበር። በዚህም initially 14ሺ አከባቢ የሚሆኑ የስራ ቦታዎችን በAI ለመተካት ነው ያቀደው። በአጠቃላይ ስራቸው በAI የሚተኩ ሰራተኞች ቁጥር እስከ 30ሺህ እንደሚደርስም አሳውቋል። ካምፓኒው ይህንን ያሳወቀው…
#ዜና #Amazon #AI
ግዙፉ የአሜሪካ የቴክኖሎጂ ኩባንያ አማዞን በሁለተኛው ዙር የሰራተኛ ቅነሳ ተጨማሪ 16,000 ሰራተኞችን ከስራ አሰናበተ።
ከዚህ በፊት ኩባንያው በአጠቃላይ እስከ 30,000 የሚደርሱ ሰራተኞችን ከስራ ለማሰናበት እንዳቀደ እና በመጀመርያው ዙር 14,000 የሚሆኑ ሰራተኞችን በ October ወር (2025) ከስራ እንዳሰናበተ መዘገባችን ይታወሳል።
አሁን ደግሞ በዚህ በ January ወር 2026 በሁለተኛው ዙር የሰራተኛ ቅነሳ 16,000 ሰራተኞችን ከስራ ማሰናበቱ ተገልጿል። ለሰራተኞቹ ቅነሳ ምክንያት ነው የተባለው ፣ ኩባንያው "Generative AIን" በስፋት ጥቅም ላይ በማዋል ሰራተኞችን በAI የመተካት ፖሊሲውን መተግበር መቀጠሉ እንደሆነ ተገልጿል።
ኩባንያው ይሄንን ሲያደርግ በሶስት ወር ውስጥ ለሁለተኛ ጊዜ ሲሆን ፣ እስካሁን 30,000 ሰራተኞችን ከስራ አሰናብቷል። የኩባንያው CEO እንደተናገረው ከሆነ ይህ የሰራተኛ ቅነሳ በሚቀጥሉት ጊዜያትም የሚቀጥል ይሆናል።
🗞 መረጃውን ያገኘነው ከ Associated Press (AP) ይፋዊ ድህረገጽ ነው።
🔗 የ Associated Pressን ሙሉ ዘገባ ለመመልከት ሊንኩን ይጫኑ 👇
|➲| @ASTU_Network

"Amazon cuts another 16,000 jobs | AP News"
https://apnews.com/article/amazon-layoffs-job-cuts-tech-74387fae2313ff7b0b1e638c00863443
|➲| @ASTU_Network
💔11😭7🤣4🤷♀1
Dear second-year Engineers 🙂
Based on previous experiences, your department placement will likely be released this weekend. If all of your grades and CGPA are submitted and everything is ready, it might be released this afternoon. But if there is anything left, the release might be tomorrow.
We're saying this because last year they released the dept placement 24 hours after releasing the CGPA. Even if it isn't released until tomorrow, whatever the hell, it will definitely be released before second semester registration, until Feb 1, 2026.
Make sure to check your portal frequently and let us know on our discussion group, @ASTU_Network_Group, as soon as you spot the placement.
Good luck! 🙌
Have a good day! 🖐

😭16❤11🕊3👀2👍1
ASTU ሶስተኛዉን ሜዳሊያዉን አገኘ!
ASTU የሜዳ ቴኒስ ቡድን (በጥንድ) ከአዘጋጁ ጅማ ዩኒቨርሲቲ ጋር በአደረገዉ የመጨረሻ ዉድድር ሶስተኛዉን የብር ሜዳሊያ በእጁ አስገብቷል::
እንኳን ደስ አለን! 🎉
|➲| @ASTU_Network
ASTU የሜዳ ቴኒስ ቡድን (በጥንድ) ከአዘጋጁ ጅማ ዩኒቨርሲቲ ጋር በአደረገዉ የመጨረሻ ዉድድር ሶስተኛዉን የብር ሜዳሊያ በእጁ አስገብቷል::
እንኳን ደስ አለን! 🎉
|➲| @ASTU_Network
🎉8❤1👍1🏆1
♟️ Chess – Full-Time Result:
ASTU 4 — 0 Debre Tabor University 🏆🔥
A clean and dominant victory by the ASTU chess team! Excellent focus, strategy, and teamwork. Well done! 💪🏽♟️
|➲| @ASTU_Network
ASTU 4 — 0 Debre Tabor University 🏆🔥
A clean and dominant victory by the ASTU chess team! Excellent focus, strategy, and teamwork. Well done! 💪🏽♟️
|➲| @ASTU_Network
🔥14❤4👍1🎉1
🥈 Ground Tennis – Doubles Event:
ASTU has secured another Silver Medal in ground tennis (doubles)! 🔥💪🏽
An excellent performance and a proud achievement for our athletes. Congratulations—ASTU keeps shining! 🏆

❤9👍1🔥1
#ዜና
የአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ የኤሌክትሪካል ምህንድስና እና የኮምፒውቲንግ ኮሌጅ (CoEEC) “የዲሲፕሊን ጥሰት ፈጽመዋል” ባላቸው 14 ተማሪዎች ላይ እርምጃ ወስዷል።
ዝርዝሩን ይዘን የምንመለስ ይሆናል!
|➲| @ASTU_Network
የአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ የኤሌክትሪካል ምህንድስና እና የኮምፒውቲንግ ኮሌጅ (CoEEC) “የዲሲፕሊን ጥሰት ፈጽመዋል” ባላቸው 14 ተማሪዎች ላይ እርምጃ ወስዷል።
ዝርዝሩን ይዘን የምንመለስ ይሆናል!
|➲| @ASTU_Network
👀36😭5😨4👍3💔3🤷♀1❤1🗿1
#ዜና
የአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ የኤሌክትሪካል ምህንድስና እና የኮምፒውቲንግ ኮሌጅ (CoEEC) “የዲሲፕሊን ጥሰት ፈጽመዋል” ባላቸው 14 ተማሪዎች ላይ እርምጃ ወሰደ።
የኤሌክትሪካል ምህንድስና እና የኮምፒውቲንግ ኮሌጅ (CoEEC) ባሳለፍነው የመጀመሪያ ሴሚስቴር የማጠቃለያ ፈተና (Final Exam) ላይ ከፈተናው ህግ እና ደንብ ውጪ የሆነ ድርጊት በማድረግ “የዲሲፕሊን ጥሰት ሲፈጽሙ” ተይዘዋል ባላቸው ተማሪዎች ላይ እርምጃ መውሰዱን አስታውቋል።
እርምጃው የተወሰደባቸው ተማሪዎች ሁለቱ የመጀመሪያ አመት ፣ አራቱ የሁለተኛ አመት ፣ አንዱ የሶስተኛ አመት ፣ ሶስቱ የአራተኛ አመት እንዲሁም አራቱ የአምስተኛ አመት ተማሪዎች ሲሆኑ በአጠቃላይ 14 ናቸው።
ከዚህ በታች የተማሪዎቹን የመታወቂያ ቁጥር ፣ ዲፓርትመንታቸውን ፣ ያጠፉትን ጥፋት እና የተወሰደባቸውን እርምጃ አንድ በአንድ የምናቀርብ ይሆናል።
(የተማሪዎቹ ሙሉ ስም እኛ ጋር ቢኖርም ለሞራላቸው ሲባል አሳጥረን በመፃፍ ብቻ የምንለቀው ይሆናል። የመታወቂያ ቁጥራቸውን ስለሚያውቁ በዚያ የተወሰደባቸውን እርምጃ ማየት ይችላሉ።)
👉 First-Years (2)
1. Student Name: AA
ID.№: UGR/38843/18
Dept: Pre-Engineering
Course: Introduction to Computing
Offense: Cheating with mobile phone
Decision: F grade!
2. Student Name: SD
ID.№: UGR/40558/18
Dept: Pre-Engineering
Course: Introduction to Computing
Offense: Cheating with mobile phone
Decision: F grade!
👉 Second-Years (4)
1. Student Name: MZ
ID.№: UGR/37409/17
Dept: CoEEC
Course: Fundamentals of Electrical Engineering
Offense: Attempting to cheat using mobile
Decision: F grade!
2. Student Name: YT
ID.№: UGR/38025/17
Dept: CoEEC
Course: Applied Mathematics III
Offense: Copying from mobile phone
Decision: F grade!
3. Student Name: HM
ID.№: UGR/36975/17
Dept: CoEEC
Course: Fundamentals of Electrical Engineering
Offense: Copying from mobile phone
Decision: F grade and dismissal from the program for 1 year for second violation.
4. Student Name: EG
ID.№: UGR/36755/17
Dept: CoEEC
Course: Fundamentals of Electrical Engineering
Offense: Copying from mobile phone
Decision: F grade and 2nd violation dismissed for 1 year.
👉 Third-Year (1)
1. Student Name: YM
ID.№: UGR/35639/16
Dept: ECE
Course: Probability and Random Processes
Offense: Copying from rough paper
Decision: F grade!
👉 Fourth-Year (3)
1. Student Name: SB
ID.№: UGR/31241/15
Dept: EPCE
Course: Multiple courses
Offense: Mobile phone in exam
Decision: F grade + disciplinary action!
2. Student Name: KT
ID.№: UGR/30753/15
Dept: EPCE
Course: Power System Analysis
Offense: Copying from paper
Decision: F grade!
3. Student Name: RE
ID.№: UGR/31135/15
Dept: EPCE
Course: Power System Analysis
Offense: Copying from paper
Decision: F grade!
👉 Fifth-Year (4)
1. Student Name: TG
ID.№: UGR/26296/14
Dept: EPCE
Course: Power System Analysis
Offense: Mobile phone in exam room
Decision: F grade!
2. Student Name: GB
ID.№: UGR/25975/14
Dept: CSE
Course: Fundamentals of Electrical Engineering
Offense: Found in Possession of Smart Watch
Decision: One grade down!
3. Student Name: AM
ID.№: UGR/25613/14
Dept: EPCE
Course: Energy Conversion Engineering
Offense: Holding mobile phones
Decision: F grade!
4. Student Name: CT
ID.№: UGR/23659/13
Dept: CSE
Course: Introduction to System Engineering
Offense: Cheating with mobile phone
Decision: F grade!
እርምጃው የተወሰደው የዩኒቨርስቲውን የተማሪ መተዳደርያ ደንብ አንቀጽ 106ን ጥሰው ስለተገኙ መሆኑንም ኮሌጁ ገልጿል።

🕊17❤13😁7😭3👍2😢2💔1🍾1
#Internship #MSE
For third and fourth year material science and engineering students
|➲| @ASTU_Network
For third and fourth year material science and engineering students
|➲| @ASTU_Network
❤3🙊2👍1
ASTU Network ®️
#ዜና የአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ የኤሌክትሪካል ምህንድስና እና የኮምፒውቲንግ ኮሌጅ (CoEEC) “የዲሲፕሊን ጥሰት ፈጽመዋል” ባላቸው 14 ተማሪዎች ላይ እርምጃ ወሰደ። የኤሌክትሪካል ምህንድስና እና የኮምፒውቲንግ ኮሌጅ (CoEEC) ባሳለፍነው የመጀመሪያ ሴሚስቴር የማጠቃለያ ፈተና (Final Exam) ላይ ከፈተናው ህግ እና ደንብ ውጪ የሆነ ድርጊት በማድረግ “የዲሲፕሊን ጥሰት ሲፈጽሙ”…
#ተጨማሪ
በመጀመሪያ ሴሚስቴር የማጠቃለያ ፈተና ላይ የደንብ ጥሰት ፈጽመዋል በተባሉ ተማሪዎች ላይ "CoEEC" እርምጃ እንደወሰደ ትላንት መዘገባችን ይታወሳል።
ትላንት እርምጃ ከተወሰደባቸው 14 ተማሪዎች በተጨማሪ ሶስት የመጀመሪያ አመት ተማሪዎች ላይ ኮሌጁ እርምጃ ወስዷል።
የተማሪዎቹ መረጃ እንደሚከተለው ይሆናል...
1. Student Name: EB
ID.№: UGR/39398/18
Dept: Pre-Engineering
Course: Introduction to Computing
Offense: Allowed others to copy
Decision: F grade
2. Student Name: TE
ID.№: UGR/40604/18
Dept: Pre-Engineering
Course: Introduction to Computing
Offense: Copied exam answers
Decision: F grade
3. Student Name: TA
ID.№: UGR/40641/18
Dept: Pre-Engineering
Course: Introduction to Computing
Offense: Cheating with mobile phone
Decision: F grade
ከነዚህም በተጨማሪ ባሳለፍነው የሴሚስቴር አጋማሽ ፈተና (Mid Exam) ኮሌጁ ከአንደኛ እስከ አምስተኛ አመት ባሉ እና የደንብ ጥሰት ሲፈጽሙ ተይዘዋል ባላቸው 16 ተማሪዎች ላይ እርምጃ የወሰደ ሲሆን ፣ ለሁሉም "Zero Mark" እንዲሰጣቸው ወስኗል።

❤6💔2👍1😭1
#BREAKING_NEWS‼️
The department placements for second-year students have now been released!
Please check your portal!
🔗 Link 🔗
|➲| @ASTU_Network
The department placements for second-year students have now been released!
Please check your portal!
🔗 Link 🔗
https://estudent.astu.edu.et
|➲| @ASTU_Network
👀13👍8❤3
ASTU Network ®️
#BREAKING_NEWS‼️ The department placements for second-year students have now been released! Please check your portal! 🔗 Link 🔗 https://estudent.astu.edu.et |➲| @ASTU_Network
Nothing is known about the cut-off points of the department placement of school of electrical engineering and computing students yet.
The university's office may announce them in the near future.
|➲| @ASTU_Network
The university's office may announce them in the near future.
|➲| @ASTU_Network
😭8❤3👍1
ASTU Network ®️
Something unknown is happening! 👀 Please recheck your portal. |➲| @ASTU_Network
So as of now, there is no other update. The college hasn't announced the cutoff points. Plus, you know what's happening on the portal.
Right now, they aren't in the office. Nothing will change until tomorrow morning. So, other updates will follow tomorrow morning. If you spot any update, just drop it in our discussion group, @ASTU_Network_Group.
We'll be here to keep you updated!
Now, let's close this topic for today, and we'll get back tomorrow. Let's go to other posts.
Anyways, don't forget to spend the nightsleeping praying... 🧎♀➡️🛐🧎♂➡️😂
Have a good night! 🙌
|➲| @ASTU_Network
Right now, they aren't in the office. Nothing will change until tomorrow morning. So, other updates will follow tomorrow morning. If you spot any update, just drop it in our discussion group, @ASTU_Network_Group.
We'll be here to keep you updated!
Now, let's close this topic for today, and we'll get back tomorrow. Let's go to other posts.
Anyways, don't forget to spend the night
Have a good night! 🙌
|➲| @ASTU_Network
💔9❤5😁3🤷♀1👍1
ASTU Network ®️
"ከጥር 23 ጀምሮ ስስ የፕላስቲክ ከረጢቶችን (ስስ ፌስታል) መጠቀም፣ ማምረትና ወደሀገር ውስጥ ማስገባት አይቻልም !" - የአካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን ከጥር 23 ጀምሮ ስስ የፕላስቲክ ከረጢቶችን (ስስ ፌስታል) መጠቀም፣ ማምረትና ወደሀገር ውስጥ ማስገባት ያስቀጣል ተብሏል። የአካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን ፤ ከጥር 23 ጀምሮ ለአንድ ጊዜ አገልግሎት ብቻ የሚውሉ ስስ የፕላስቲክ ከረጢቶችን የሚጠቀሙ፣ የሚያመርቱና…
ከነገ ጀምሮ የፕላስቲክ ከረጢቶችን ስስ ፌስታል ይዞ የተገኘ ግለሰብ ከ2 ሺህ ብር ጀምሮ ይቀጣል
የአካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን ከነገ ጥር 23 ጀምሮ ለአንድ ጊዜ አገልግሎት ብቻ የሚውሉ የፕላስቲክ ከረጢቶችን የሚጠቀሙ፣ የሚያመርቱና ወደሀገር ውስጥ የሚያስገቡ አካላትን መቅጣት ሊጀመር መሆኑን አሳውቋል።
ለአንድ ጊዜ አገልግሎት ብቻ የሚውሉ የፕላስቲክ ምርቶችን ማምረት፣ ወደ ሀገር ውስጥ ማስገባትና ይዞ መገኘት የሚከለክለው አዋጅ ከሐምሌ 23 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ የጸደቀ ቢሆንም፣ ባለስልጣኑ የስድስት ወራት የሽግግር ጊዜ ሰጥቶ መቆየቱን ገልጿል።
የኢትዮጵያ አካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን የኮሙኒኬሽን ሀላፊ እና ስራ አስፈጻሚ አቶ ተሾመ አቡኔ ከብስራት ሬዲዮ ጋር በነበራቸው ቆይታ እንደገለፁት እገዳው ሁሉንም አይነት ፌስታሎች (ጥቁር፣ ነጭ፣ ትናንሽ እና ትልልቅ) እንደሚያጠቃልል እና በእጁ ፌስታል ይዞ የተገኘ ከነገ ጀምሮ እንደሚቀጣ ተናግረዋል፡፡
በመሆኑም የህግ አስከባሪዎች አስፈላጊውን ስልጠና ወስደው በየአካባቢው ለክትትል ዝግጁ የሆኑ ሲሆን ቅጣቱ ይጀመራል ተብሏል፡፡
ህጉን ተላልፎ በሚገኝ ማንኛውም አካል ላይ በእጅ ይዞ ለተገኘ ግለሰብ፡ ከ2,000 እስከ 5,000 ብር ቅጣት። ለአምራቾች፣ አከማችዎች እና አከፋፋዮች፡ ከ50,000 እስከ 200,000 ብር ቅጣት እና እስከ አምስት አመት የሚደርስ ጽኑ እስራት እንደሚያስቀጣ አቶ ተሾመ አቡኔ ጨምረው ለብስራት ሬዲዮ ተናግረዋል፡፡

😁12❤3🍾2😭2👍1🌚1