ASTU Network ®️
4.21K subscribers
1.49K photos
33 videos
292 files
356 links
🛜 ASTU Network ®️

➲ Join us || @ASTU_Network ||
|| @ASTU_Network_Group ||

📚 Library: @ASTU_Network_Library

👁‍🗨 We are here to keep you updated!

➲ Admin 📩
👤 @NS_Nazu

Ⓝ Ŋazarene Ŝon [🥷]

|➲| @ASTU_Network
Download Telegram
የተወዳጁ አርቲስት ነጻነት ወርቅነህ የአስከሬን ሽኝት ሥነ-ሥርዓት እየተካሄደ ነው 💔😭

ከትናንት በስቲያ ድንገተኛ ኅልፈቱ የተሰማው ተወዳጁ የኪነ-ጥበብ ባለሙያ ነጻነት ወርቅነህ የአስከሬን ሽኝት ሥነ-ሥርዓት በቅድስት ሥላሴ ካቴድራል እየተካሄደ ይገኛል።
በፊልም እና ቴአትር ተዋናይነት፣ በቴሌቪዥን ፕሮግራም አቅራቢነት እና በሌሎች የጥበብ ሥራዎቹ ስመጥር እና ተወዳጅ የሆነው ነጻነት ወርቅነህ ባደረበት ሕመም ጥር 8 ቀን 2018 ዓ.ም በድንገት ሕይወቱ ማለፉ ይታወሳል።

ነፍስ ይማር! 💔🕊😓

|➲| @ASTU_Network
😭21🕊3💔2
ተፈጸመ ! 🕯😣

የተወዳጁ አርቲስት ነጻነት ወርቅነህ ስርዓተ ቀብር በመንበረ ጸባኦት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ተፈጽሟል።

የፊልም ፣ የትያትር፣ የማስታወቂያ ፣ የቴሌቪዥን ፕሮግራም ባለሙያው ተወዳጁ አርቲስት ነጻነት ወርቅነህ በ43 ዓመቱ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይቷል።

ሁለገቡ አርቲስት ነጻነት ወርቅነህ ባለትዳር እና የ3 ልጆች አባት ነበር።

ተወዳጁ የጥበብ ሰው አርቲስት ነፃነት ወርቅነት ተቀበረ። ለማመን ቢከብድም ተቀብሯል።

ነፂ ነፍስህ በሰላም ትረፍ! 😰💔🕊

እንወድሃለን! 🥺😭

|➲| @ASTU_Network
😭24💔93🕊3
#OpenAI #ChatGPT

በሚቀጥሉት ሳምንታት OpenAI ChatGPT ላይ ማስታወቂያ መልቀቅ እንደሚጀምር አስታወቀ።

AIን ለሁሉም ሰዉ ተደራሽ ለማድረግ በማሰብ በታማኝነትና በግልፅነት የነጻ ተጠቃሚዎች ላይ ማስታወቂያዎችን ለመልቀቅ እንዳሰቡ ተናግረዋል።

👉 OpenAI እንዳስታወቀው...
➩ በChatGPT ውስጥ ያሉ ምላሾች በማስታወቂያዎች ላይ ተጽዕኖ አይኖራቸውም።
➩ ማስታወቂያዎች ሁል ጊዜ የተለዩ እና በግልጽ የተቀመጡ ናቸው።
➩ የተጠቃሚዎች chat historyና ንግግሮች ለማስታቀቂያ አስነጋሪዎች ተላልፈው አይሰጡም።
➩ በተጨማሪም፣ ፕሮ፣ ቢዝነስ እና ኢንተርፕራይዝ ደረጃዎች ማስታወቂያ አይኖራቸውም።

|➲| @ASTU_Network
😢84👍1
#Ad

#💸 Make Passive Income with LinkedIn!

🚀 Rent your LinkedIn account and earn weekly!

📌 Weekly Rates (ETB):

100–500 followers: 1,400 – 3,200 ETB

500–1000 followers: 3,400 – 4,200 ETB

2000+ followers: 4,500+

💰 Payments every 7 days. get paid in first day of rent
Real people are already earning!

📩 DM now → t.me/ExoX100
channel: https://t.me/EscapetheX
👍1
ASTU Network ®️
_  _  _  _  _  _  _  _  _  _  _  _  _  _  _
🔹♦️🔷 🔶 ▶️ 🔶 🔷♦️🔹
_  _  _  _  _  _  _  _  _  _  _  _  _  _  _

7. Inter-Semester Break
[የሴሚስቴር የእረፍት ጊዜ]

➠ Jan.19-Feb.1/2026 G.C.
(Monday - Next Sunday)
➥ ጥር 11 - ጥር 24 ዓ.ም
(ሰኞ - ቀጣይ እሁድ)

_  _  _  _  _  _  _  _  _  _  _  _  _  _  _
🔹♦️🔷  🔶 🔶 🔷♦️🔹
_  _  _  _  _  _  _  _  _  _  _  _  _  _  _
#FYI

በዩኒቨርሲቲያችን አካዳሚክ ካላንደር መሰረት የመጀመሪያ ሴሚስቴር የሚያልቀው ጥር 8/2018 ዓ.ም ነው። ይህ ማለት በኦርጅናሉ ካላንደር መሰረት ፋይናል ፈተና በምንጨርስበት ቀን ማለት ነው። ከዚያም የሴሚስቴር ዝግ ዕረፍት ከጥር 11-24 ይሆናል።

ነገርግን አሁን በበዓል ምክንያት ፈተና ስለተራዘመ ማክሰኞ ዕለት ፈተና የሚጨርሱ ተማሪዎች ሴሚስቴሩን በጥር 12 ይጨርሳሉ። አንዳንዶች እስከ ሐሙስ የሚቆዩም አሉ።

ከዚያም ጥር 24 ዕረፍቱ ያልቃል ፤ ጥር 25 የሁለተኛ ሴሚስቴር ምዝገባ ይጀመራል 😁... ያም ሆነ ይህ ዕረፍቱ ከሁለት ሳምንት ያነሰ ነው ለማለት ያክል ነው... 😅
.
😁19😭93🤷‍♂2
#Library

የዩኒቨርስቲው ቤተመጻሕፍት በዛሬው የጥምቀት በዓል ምክንያት ዝግ የሚሆኑ ይሆናል።

|| @ASTU_Network
💔8👍1
በዓሉን ለምታከብሩ ውድ ኢትዮጵያዊያን የክርስትና እምነት ተከታዮች፣ መልካም የጥምቀት በዓል እንዲሆንላችሁ እንመኛለን። በዓሉ የሰላም፣ የደስታ፣ የጤና እና የበረከት ይሁን!

መልካም የጥምቀት በዓል!

To all Ethiopian Christians who celebrate the holiday, we wish you a Happy Epiphany! May this holiday be filled with peace, happiness, health, and blessings.

Happy Epiphany!

|➲|
@ASTU_Network
8🥰6👍1🙏1
Pro 5S Airpods! — New Version! 🆕

🎧 Clear Stereo Sound — deep bass, smooth vocals.

Bluetooth 5.3 — quick and stable connection.

🔋 Long Battery Life — lasts for hours with the case.

💁🏻‍♂ Available in black and white color

Condition: New 🤗

💰 Price: 850ETB

DM:
Pro5S

@Astu_marketplace
3👍1
🎧 P9 headset available on hand!

Black Color!

Take it right now!

DM: P9🎧

@Astu_marketplace
1👍1
#Internship

For Third-Year Students: Internship Information

This summer, all third-year students will participate in an internship. You will receive two important documents from your department, either directly or via your class representatives:

1. Request for Internship Placement Letter (with university stamp):
   ➩ Keep the original letter safe and undamaged.
   ➩ Make several color copies for use during company applications.
   ➩ The original may be required for final acceptance by your chosen company.
   ➩ If the original is lost or damaged, it cannot be replaced.

2. Internship Agreement Form:
   ➩ You must fill out this form yourself.
   ➩ Submit both the agreement form and the request letter to the company where you plan to intern.

Important: 
Collect these documents from the department office or your section representatives. Handle them carefully.

We will soon post lists of available companies and organizations for internships in each department. We are working very hard to keep you informed and updated.

Thank you!

|➲|
@ASTU_Network
🙏1163👍2👌2
#Congratulations! 🎉👏

Congratulations to all students who finished the final exam today!

Whether you did well or faced challenges, be grateful and thankful! Take it easy and enjoy life at a slow pace! Chill out! 👐

If you're planning to go home, start packing and set your sights on your lovely home 🏘 and family! 🚶🏼‍♂‍➡️🧳🚶‍♀‍➡️

Thanks to God! 🙏

|➲|
@ASTU_Network
🔥2116😭8🎉6👍1