ASTU Network ®️
You might find this useful... 🙂😁 || @ASTU_Network
ባለፈው ተማሪዎች ወደፈተና በሚሄዱበት ጊዜ ፈተና የሌላቸው ተማሪዎች ዶርም መቀመጥ አይችሉም ተብሎ ይሄም በሁሉም ባይሆንም በአንዳንድ ብሎኮች እየተተገበረ ነው። ነገርግን ስራቸውን ሲሰሩ አምሽተው የነበሩ ተማሪዎች በቂ እረፍት እንዳያገኙ ሊያደርግ የሚችል ነገር ሊሆን ይችላል።
ቢሆንም እርምጃው ከዚህ በፊት በፈተና ሰዓት የነበረውን ስርቆት ለመቆጣጠር እና "ለጋራ ደህንነት" ሲባል የተወሰደ በመሆኑ ይህቺን ጊዜ በትዕግሥት ማለፍ ይገባል!
መልካም ቀን!
|| @ASTU_Network

👍8❤6👎1💯1
Forwarded from 𝐀𝐒𝐓𝐔 𝐄𝐧𝐭𝐞𝐫𝐭𝐚𝐢𝐧𝐦𝐞𝐧𝐭 ™️
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Tomorrow is Ethiopian Christmas 🥳, but nobody is talking about it on campus... coz everyone is busy studying the sh!!!ts! 🫠😸
.
.
🤣15😭6💔2❤1
#Library
በነገው የገና በዓል ምክንያት በዩኒቨርስቲው የሚገኙ ቤተ-መጽሐፍት ከዛሬ ምሽት ሁለት ሰዓት ጀምሮ የሚዘጉ ይሆናል። ቤተ-መጽሐፍቱ እስከ ሐሙስ እለት ድረስ ተዘግተው ይቆያሉ።
በተጨማሪም ቤተ-መጽሐፍቱ ዛሬ ከምሽቱ ሁለት ሰዓት ላይ ስለሚዘጉ እንደሌላ ጊዜው ደብተር ፣ ላፕቶፕ እና የመሳሰሉትን እቃዎቻችሁን አስቀምጣችሁ እንዳትወጡ ሲል የዩኒቨርስቲው የቤተመጽሐፍት አገልግሎት ያሳስባል።
👁️🗨️ ASTU Network መረጃውን ያገኘው ከአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ የቤተመጽሐፍት አገልግሎት ቢሮ ነው!

😭16🤷♀3❤2👍2💅1😘1
Forwarded from 🔖 ASTU Marketplace 🛒
💁🏻♂️ Check out what's on ASTU Marketplace, order what you want, and get free delivery! 🤗
✅ Headset
🎧 P9 Headset
🎧 JBL Headset
🎧 U - Neckband
🎧 Sports
🎧 TUNE YG07
🔉 JBL Wireless Speaker
🔰 Mouse
🖱 Wired Mouse
🖱 Wireless Mouse
🔌 Dividers
➦ Divider 1
➦ Divider 2
➦ Divider 3
🎧 AirPods
➦ Airpods Pro USA
➦ Pro70 Digital AirPod
➦ Pro 5S
➦ Pro 6S
➦ Pro 5S 🆕
🎧 Earphones
➦ Vivo
➦ Ruggas
➦ Samsung
➦ Yod
➦ C-Type Earphone
➦ Ruggas High Quality
💾 OTG, Flash & Cables
➦ Dual OTG Flash
➦ USB Flash
➦ Cables (C-C, USB-C, USB-B)
➦ OTG
🔌 Mobile Chargers ⚡️
➦ Model PL12 (USB-C)
➦ 3 USB Outputs
➦ Samsung 45W Super Fast Charger
➦ T-max Charger
➦ T-max iPhone Charger
➦ iPhone Charger Original
⌚️ Hand Watch
➦ For Girls
➦ Type1
➦ Type2
➦ Type3
🏷 Stickers
🛃 ORDER NOW! 🤗
👉 Contact Us 👈
👇🏽 Click here & Join us 👇🏽
🇦 🇸 🇹 🇺
🇲 🇦 🇷 🇰 🇪 🇹 🇵 🇱 🇦 🇨 🇪
🔖 𝗔𝗦𝗧𝗨 𝗠𝗮𝗿𝗸𝗲𝘁𝗽𝗹𝗮𝗰𝗲 🛒
✅ Headset
🎧 P9 Headset
🎧 JBL Headset
🎧 U - Neckband
🎧 Sports
🎧 TUNE YG07
🔉 JBL Wireless Speaker
🔰 Mouse
🖱 Wired Mouse
🖱 Wireless Mouse
🔌 Dividers
➦ Divider 1
➦ Divider 2
➦ Divider 3
🎧 AirPods
➦ Airpods Pro USA
➦ Pro70 Digital AirPod
➦ Pro 5S
➦ Pro 6S
➦ Pro 5S 🆕
🎧 Earphones
➦ Vivo
➦ Ruggas
➦ Samsung
➦ Yod
➦ C-Type Earphone
➦ Ruggas High Quality
💾 OTG, Flash & Cables
➦ Dual OTG Flash
➦ USB Flash
➦ Cables (C-C, USB-C, USB-B)
➦ OTG
🔌 Mobile Chargers ⚡️
➦ Model PL12 (USB-C)
➦ 3 USB Outputs
➦ Samsung 45W Super Fast Charger
➦ T-max Charger
➦ T-max iPhone Charger
➦ iPhone Charger Original
⌚️ Hand Watch
➦ For Girls
➦ Type1
➦ Type2
➦ Type3
🏷 Stickers
🛃 ORDER NOW! 🤗
👉 Contact Us 👈
👇🏽 Click here & Join us 👇🏽
🇦 🇸 🇹 🇺
🇲 🇦 🇷 🇰 🇪 🇹 🇵 🇱 🇦 🇨 🇪
🔖 𝗔𝗦𝗧𝗨 𝗠𝗮𝗿𝗸𝗲𝘁𝗽𝗹𝗮𝗰𝗲 🛒
❤1
Forwarded from 𝐀𝐒𝐓𝐔 𝐄𝐧𝐭𝐞𝐫𝐭𝐚𝐢𝐧𝐦𝐞𝐧𝐭 ™️
📞 እቤት ደወልኩ... 📲
Me: Hello mom 👋 እንዴት ናችሁ?
Mom: ደህና ነን ልጄ! እንኳን አደረሰህ!
እኔም ..😰🥺🥹💔 ... "እንኳን አብሮ አደረሰን" አልኩኝ ልቡ ከተሰበረ ሰው በሚወጣ ድምፅ... 💔🥹
Mom: ምነው ደህና አይደለህም እንዴ? ችግር አለ?
... ይህንን ስትናገር ከስር ከስር የገና በዓል መዝሙር ይሰማ ነበር ... እኔም ለተወሰኑ ሴኮንዶች ዝም ብዬ እቤት ያለውን ነገር ማሰብ ጀመርኩ 🤔... Imagine ማድረግ ጀመርኩ ... እቤት በዓል ሳከብር እና በዋዜማው ምሽት የሚደረጉ የተለመዱ ነገሮች በምናቤ ታዩኝ 🥹🥺 ... ቤቱ ሞቅ ሞቅ እያለ ነው 🥰 ... ሽር-ጉዱ ተጧጡፏል 🔥 ... እናም ከቤተሰብ ጋር ብሆን እንዴት ያለ ጊዜ ላሳልፍ እንደምችል ማሰብ ጀመርኩ 😔... ይህን ሳስብ ልቤ ተሰበረ 💔
በዚህ ሃሳብ ተውጬ ለካ mom ደጋግማ እየጠራችኝ ነበር... እኔማ ሌላ አለም ውስጥ ገብቼ ነበር 😁
"ኧረ ደህና ነኝ ... የገና ዋዜማው እንዴት ነው?" አልኩ 😣
Mom: "ደስ ይላል ፤ ግን በጣም ደብሮናል"... አለችኝ። 😰
Me: "ምንድነው ምን ተፈጠረ?" ብዬ ጠየኩኝ...😨
Mom: "ያለአንተ በዓልን ስናከብር ደስ አይልም" አለችኝ... 🥲🥲🥲
ይህን ስትለኝ ቀድሞ በፈተና እና በተለያዩ ምክንያቶች የተሰበረው ልቤ 💔 በድጋሚ ተሰበረ 💔💔 ... ከዚያም ተሰባበረ 💔💔😞
እኔም ... "አዎ ምን ይደረጋል እንግዲህ" አልኩኝ። 😢
Mom: በቃ አይዞህ ፤ በርታልን!..😥
Me: እሺ mom መልካም ምሽት 🥹
Mom: ደህና እደርልኝ! 💔
Me: 🥺😍😞😰😭💔... 👋
🎄 ለማንኛውም መልካም የገና በዓል 🎅

❤14🎄4💔3💅3⚡1🎅1
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንዲሁም የ ASTU Network ቤተሰቦች በሙሉ እንኳን ለጌታችን እና ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ!
🌲🎅 መልካም የገና በዓል ይሁንላችሁ 🎅🎄
|| @ASTU_Network
📖 — ሉቃስ 2፥11
“ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኃኒት እርሱም ክርስቶስ ጌታ የሆነ ተወልዶላችኋልና።”
📖 — ኢሳይያስ 9፥6
“ሕፃን ተወልዶልናልና፥ ወንድ ልጅም ተሰጥቶናልና፤ አለቅነትም በጫንቃው ላይ ይሆናል፤ ስሙም ድንቅ መካር፥ ኃያል አምላክ፥ የዘላለም አባት፥ የሰላም አለቃ ተብሎ ይጠራል።”
🌲🎅 መልካም የገና በዓል ይሁንላችሁ 🎅🎄
|| @ASTU_Network
❤9🎄3🥰2🍾1
Forwarded from 𝐀𝐒𝐓𝐔 𝐄𝐧𝐭𝐞𝐫𝐭𝐚𝐢𝐧𝐦𝐞𝐧𝐭 ™️
POV: IT'S CHRISTMAS TODAY! 🎄🥳
Everybody wishes an awesome Christmas! 😌🥰😇
How do your families celebrate: 🍗🍖🥩🥂😍😘
How do your teachers celebrate it at home: 😎😜😝😋🥚🥩🍗
*ASTU: 👇😸

🤣6💔4😭3❤2
የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ አመራሮች የገና በዓልን በደስታና በአንድነት ከዩኒቨርሲቲዉ ተማሪዎች ጋር አከበሩ
========================
የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የአስተዳደርና ልማት ምክትል ፕሬዝደንት ከተማሪዎች ጉዳይ ዲንና ከተማሪዎች ህብረት ጋር በመተባበር የገና በዓልን በደስታና በአንድነት በተማሪዎች የመመገቢያ አዳራሽ ታህሳስ 29/ 2018 ዓ. ም አከበሩ::
በዚህ የበዓል መርሃ ግብር የዩኒቨርሲቲው አመራሮች፣ ተማሪዎችና የተለያዩ ክፍሎች ሰራተኞች ተገኝተው የአንድነት፣ የፍቅርና የመተጋገዝ መልዕክቶችን አስተላልፈዋል።
ዶ/ር ሰለሞን ጥሩነህ በንግግራቸው ተማሪዎች ብቸኝነት ሳይሰማቸው የገና በዓልን በአንድነት፣ በመተጋገዝና በክርስቶስ ፍቅር ተምሳሌት እንዲያከብሩ አሳስበዋል። በዓሉ የፍቅር፣ የይቅርታና የአብሮነት መልዕክት የሚያስተላልፍ መሆኑን በመጠቀስ፣ ተማሪዎች እርስ በርሳቸው በመደጋገፍ የበዓሉን ደስታ እንዲጨምሩ ጠይቀዋል።
ዶ/ር ሰለሞን በዓሉ የማህበራዊ እሴቶችን ለማጠናከር እና በዩኒቨርሲቲው ውስጥ የሰላምና የትብብር ባህልን ለማበረታታት ያለውን ሚናም አስረድተዋል።
ተማሪች በበኩላቸዉ የዩኒቨርሲቲዉ አመራሮች በአሉን ከእነሱ ጋር በማክበራቸዉ የተሰማቸዉን ደስታ ገልጸዋል::
ASTU, the very University for you!
We are dedicated to innovative knowledge!

😁16🤨4❤1👍1
Forwarded from 𝐀𝐒𝐓𝐔 𝐄𝐧𝐭𝐞𝐫𝐭𝐚𝐢𝐧𝐦𝐞𝐧𝐭 ™️
I posted this meme last year when it was final exams during Christmas time... 🫠 The same thing happened this year and I posted the same meme... 😁
And next time will likely be the same and I'll post this meme again! 😅
Anyways, Merry Christmas! 🌲❤️🔥😂

🤣18🤨3🔥2😭2👍1💊1
ASTU Network ®️
#Library በነገው የገና በዓል ምክንያት በዩኒቨርስቲው የሚገኙ ቤተ-መጽሐፍት ከዛሬ ምሽት ሁለት ሰዓት ጀምሮ የሚዘጉ ይሆናል። ቤተ-መጽሐፍቱ እስከ ሐሙስ እለት ድረስ ተዘግተው ይቆያሉ። በተጨማሪም ቤተ-መጽሐፍቱ ዛሬ ከምሽቱ ሁለት ሰዓት ላይ ስለሚዘጉ እንደሌላ ጊዜው ደብተር ፣ ላፕቶፕ እና የመሳሰሉትን እቃዎቻችሁን አስቀምጣችሁ እንዳትወጡ ሲል የዩኒቨርስቲው የቤተመጽሐፍት አገልግሎት ያሳስባል። 👁️🗨️…
#Library #Update
ከዚህ በፊት በገና በዓል ምክንያት የዩኒቨርስቲው ቤተ-መጽሐፍት እስከ ሐሙስ እለት ማታ እንደሚዘጉ ከዩኒቨርስቲው የቤተመጽሐፍት አገልግሎት መረጃ እንዳገኘን ነግረናችሁ ነበር።
አሁን ግን ነገ ፈተና በመኖሩ ምክንያት ተማሪዎች እንዲያነቡ በማሰብ ቤተመጽሐፍቱ ከዛሬ ጠዋት ጀምሮ አገልግሎት እንዲሰጡ እንደተወሰነ የቤተመጽሐፍት አገልግሎት ቢሮው አሁን ጠዋት አሳውቆናል።
በመሆኑም ተማሪዎች ከዛሬ ጠዋት ጀምሮ ቤተ-መጽሐፍቱን መጠቀም ትችላላችሁ።

👏7❤5👍1
4_5949286280629067092.xlsx
9.9 KB
#SoMCME
Attention second-year SoMCME students!
Some students sent me this schedule and asked if it's right. I can't be sure of it. It says there is an "Introduction to Engineering Materials" exam in the afternoon. Almost everyone takes the exam tomorrow except a few, not this afternoon. But I just posted it here so that you can check it yourself and act accordingly. That's it! 🤷♂️😶

😨2❤1👍1
#AI 🤯
Caterpillar የተሰኘው የኮንስትራክሽን ማሽነሪዎች አምራች ድርጅት በተሽከርካሪዎቹ ላይ AI Automation መግጠም መጀመሩን አስታውቋል።
"Cat AI Assistant" የሚል ስያሜ የተሰጠው ይህ ሲስተም የተሰራው Jetson Thor በተሰኘ የNvidia physical AI አማካኝነት ነው።
ከግዙፉ የAI Hardware አምራች ድርጅት NVidia ጋር በመተባበር መካከለኛ መጠን ባላት CAT 306 CR Mini ኤክስካቫተር በመግጠም ለእይታ አብቅቷል።
በCaterpillar የDataና AI ምክትል ፕሬዘዳንት የሆነው Brandon Hootman እንደተናገረው CAT AI assistance የማሽን ኦፕሬተሩን ጥያቄዎች መመለስ፣ የደህንነት መረጃዎችን መስጠት፣ስራዎችን ማቀድ እንዲሁም የተለያዩ የሳይት መረጃዎችን በመሰብሰብ አንድ project ምን ያክል የግንባታ እቃዎች እንደሚያስፈልጉት calculate ማድረግ ይችላል።
*Physical AI is artificial intelligence that lives inside physical machines robots, vehicles, drones, or devices that can sense the real world, think, and take actions in it.
ስለNVIDIA Jetson Thor የበለጠ ማንበብ ከፈለጋችሁ
👉 Introducing_NVIDIA_Jetson_Thor, the_Ultimate_Platform_for_Physical_AI

❤3🔥2👍1😱1
#Random
I just wanted to know this for fun! 🙂 Vote for your gender so that I can see which number is greater! 😁

Anonymous Poll
67%
Male 🚹
33%
Female 🚺
😈9😁6🤷♂5🤷♀4😡2🙉1
ASTU Network ®️
#Random
I just wanted to know this for fun! 🙂 Vote for your gender so that I can see which number is greater! 😁
I just wanted to know this for fun! 🙂 Vote for your gender so that I can see which number is greater! 😁
#Fun 😸
So... if this is accurate and ppl chose correctly, it basically means there is one female for every two males... lol 🌚🙈😅

😁39😭6😈4🙊4💘2🤣1
#ዜና_መዝናኛ 😸
ለነዳጅ ማደያ ምርቃት በሚል ነዳጅ ያላአግባብ ያፈሰሱ አካላት የሶስት ወር እገዳ ተጣለባቸው
ከፍተኛ የውጭ ምንዛሬ ወጥቶበት ወደ አገር የሚገባን ነዳጅ ኃላፊነት በተሞላው መንግድ ለህዝብ ጥቅም ማዋል ሲገባው ያለአግባብ እንዲፈስ ያደረገ ማደያ ለሶስት ወር ከነዳጅ ጭነት ትስስር እገዳ ተጣለበት፡፡
በአሪሲ ዞን ዳክሲሰ በሚባል ቦታ ሥራ የጀመረ ግሎባል የሚባል ማደያ ከነዳጅ መቅጃ ማሽን ነዳጅን ሲያርከፈክፍ በማህበራዊ ትስስር ገፆች መታየቱን ተከትሎ የነዳጅ እና ኢነርጂ ባለስልጣን ጉዳዩን በማጣራት ድርጊቱን መፈጸሙን አረጋግጧል። ይህን ድርጊት የፈጸመው ማደያ በነዳጅ ግብይት አዋጅ ቁጥር 1363/2017 አንቀጽ 7(10)ስር ያለዉን ግዴታ በመጣስ በአንቀጽ 11(9)መሠረት ህገ ወጥ ድርጊት ፈጽሞ ስለተገኘ የወንጀል ተጠያቂነቱ የሚቀጥል ሆኖ በአዋጁ አንቀጽ 23(1)መሠረት ለ3ወራት ፈቃዱ ታግዷል፡፡
ከባለስልጣን መ/ቤቱ የማደያ ፈቃድ አውጥተው ምርቱን ለህብረተሰቡ በአግባቡ ተደራሽ ለማድረግ ፈቃድ ሲሰጥ ከሚገቡ የፈቃድ ግዴታዎች መካከል አንዱ የነዳጅ ደህንነቱን እና ደረጃውን በጠበቀ ማዳያ በቂ የሆነ የድንገተኛ አደጋ መከላከያ ግብዓቶችን አሟልቶ በወጣው የእለታዊ ዋጋ በጥብቅ ዲስፕሊን እና ጥንቃቄ ለተጠቃሚው መሸጥ ግዴታዎችን የጣሱ በመሆኑ ባለስልጣን መ/ቤቱ ጉዳዩን ተከታትሎ ተገቢው የህግ ውሳኔ ተፈጻሚ እንዲሆን ክትትል እንደሚያደረግ ያሳውቃል። ህገወጥ የነዳጅ ግብይትን የመከላከል ስራ የመላው ህዝብ ሃለፊነት በመሆኑ ይህን ድርጊት ለጠቆማችሁ ምስጋነችን እናቀርባለን። ዳጉ_ጆርናል
አይ ኢትዮጵያ... 😅

🤣33❤4👍1