ASTU Network ®️
4.21K subscribers
1.5K photos
33 videos
292 files
359 links
🛜 ASTU Network ®️

➲ Join us || @ASTU_Network ||
|| @ASTU_Network_Group ||

📚 Library: @ASTU_Network_Library

👁‍🗨 We are here to keep you updated!

➲ Admin 📩
👤 @NS_Nazu

Ⓝ Ŋazarene Ŝon [🥷]

|➲| @ASTU_Network
Download Telegram
Is the e-Student portal working for you, either on mobile data or campus WiFi🤔

👍 — Yes, it’s working 
🤷‍♂️🤷‍♀️ — No, it isn’t working 
😐 — I haven’t checked yet… lemme check! 👨‍🦯‍➡️
.
🤷‍♂113🤷‍♀60😐15👍6😨21🤔1
ASTU Network ®️
Is the e-Student portal working for you, either on mobile data or campus WiFi🤔 👍 — Yes, it’s working  🤷‍♂️🤷‍♀️ — No, it isn’t working  😐 — I haven’t checked yet… lemme check! 👨‍🦯‍➡️ .
So as we can see from the reactions to the post, the e-student portal isn't working on either mobile data or campus WiFi... 🌚

Some students have been seeing their assessment results for some courses like tests, quizzes, assignments, mid exam and others, while others have never seen any of them and it's shown there as 0/100... 🫠

Next time when the portal opens, there might be a big surprise for the students who haven't seen their assessment results lol... 👐😸
.
😁164🗿2
#FinalExam 😮‍💨🥲

I have been posting this meme since my first year, first semester 😁... and I post it every time final exams come 🫠. I have never skipped posting it 😁... I posted it in past final exams, and also now, and I will post the same meme in the future during final exam time 😄, because it's a mere fact nobody can deny! lol 🥲😈

Anyways, Happy Final Exam! 🙌😸😅
.
🤣16😭6
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Wishing you the best of luck on your final exams! Stay focused, believe in yourself, and remember to take breaks. 🤗

You've studied your best and now it's time to do your best! You've got this! 🫡 🙌

May God help us all achieve good results in our exams! 🙏

|| @ASTU_Network
🙏164🥰1😴1
መንግሥት የሰው ሠራሽ አስተውሎት (AI) ዩኒቨርሲቲ ለመገንባት የቅድመ ዝግጅት ሥራዎች እያከናወነ መሆኑን ገለፀ፡፡

የAI ዩኒቨርሲቲውን ለመገንባት የሚረዱ የቅድመ ዝግጅት ሥራዎች በሚቀጥሉት ስድስት ወራት ውስጥ እንደሚጠናቀቁ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገልፀዋል።

ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይህን ያሉት የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ 75ኛ ዓመት የምስረታ በዓልን ምክንያት በማድረግ በተካሔደ ውይይት ላይ ባደረጉት ገለጻ ነው፡፡

አሁን ላይ አንድ የሰው ሠራሽ አስተውሎት ዩኒቨርሲቲ ብቻ በዓለማችን የሚገኝ ሲሆን፤ በኢትዮጵያ የሚገነባው ሁለተኛው የሰው ሠራሽ አስተውሎት ዩኒቨርሲቲ ይሆናል ብለዋል።

ዩኒቨርሲቲው ከፍተኛ ብቃት ያላቸውን 1 ሺህ ተመራቂዎች ለማፍራት ያለመ መሆኑን የገለፁት ጠቅላይ ሚኒስትሩ፤ ለሁሉም የአፍሪካ ሀገራት የ100 ተማሪዎች ኮታ በመስጠት ከእያንዳንዱ ሀገር ሁለት ሁለት ተማሪዎች በዩኒቨርሲቲው እንዲሰለጥኑ ይደረጋል ብለዋል። ከኢትዮጵያ ደግሞ ሁለት በመቶ የሚሆኑ ተማሪዎች በከፍተኛ ውድድር ተመርጠው እንደሚገቡ ጠቁመዋል፡፡ #EPA

||
@ASTU_Network
9🔥3😁3🤬2
#ዜና‼️

የአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ የተማሪዎች አገልግሎት ቢሮ "የዲሲፕሊን ጥሰት ፈጽመዋል" ባላቸው ተማሪዎች ላይ እርምጃ ወሰደ።


የተማሪዎች የዲሲፕሊን ኮሚቴ ባደረገው ስብሰባ ከግቢ ጸጥታ እና ደህንነት ጽ/ቤት የቀረቡለትን ክሶች በማጣራት የተማሪዎች መተዳደሪያ ደንብን መሰረት በማድረግ ጥፋተኛ በሆኑ ተማሪዎች ላይ የውሳኔ ሀሳብ አስተላልፏል።

እርምጃ የተወሰደባቸው ተማሪዎች ሶስት ሲሆኑ ፣ ከነዚህም መካከል ሁለቱ የሶስተኛ አመት ፣ አንዱ ደግሞ የመጀመሪያ አመት ተማሪዎች ናቸው።

👉 ሁለቱ የሶስተኛ አመት ተማሪዎች በምን ምክንያት እርምጃ ተወሰደባቸው? የተወሰደባቸው እርምጃስ ምንድነው?

እነዚህ ተማሪዎች ከዩኒቨርስቲው ህግ እና ደንብ ፣ እንዲሁም ከተማሪዎች "code of conduct" ውጪ ዶርማቸው ውስጥ እርስበርስ ተደባድበዋል። ስለዚህ በተማሪዎች መተዳደሪያ ደንብ ወይም "code of conduct" አንቀጽ 21 ንዑስ አንቀጽ 21.10 መሰረት በግቢ ውስጥ በግልም ሆነ በቡድን ጸብ ማንሳት ወይም መደባደብ ወይም በነዚህ መሰል ተግባራት መተባበር በሚለው ፣ እነዚህን ተማሪዎች ያርማል ሌሎች ተመሳሳይ ባህሪ ያላቸውንም ያስጠነቅቃል በማለት "ሙሉ በሙሉ ከትምህርት ገበታቸው እንዲሰናበቱ" የኮሚቴው አባላት በሙሉ ድምጽ ወስነው ነበር።

ነገርግን ክፍሉን የሚመሩ የበላይ ኃላፊ በአንቀጽ 43 "ለ" መሰረት የቀረበላቸውን የውሳኔ ሀሳብ ከመረመሩ በኋላ "ለሁለት አመት ከትምህርት ገበታቸው እንዲሰናበቱ" በሚል ስለተሻሻለ ለሁለት አመት ከትምህርት ገበታቸው ላይ ተሰናብተዋል።

👉 አንዱ ፍሬሽ ተማሪ ምን አድርጎ ነው እርምጃ የተወሰደበት? የተወሰደበት እርምጃስ ምንድነው?

ይህ ተማሪ ከዩኒቨርስቲው ህግ እና ደንብ ፣ እንዲሁም ከተማሪዎች "code of conduct" ውጪ ከምሽቱ 12:30 ላይ በትንሽ ሃይላንድ ጂን አረቄ ይዞ ሲገባ በጥበቃ ሰራተኞች እጅ ከፍንጅ ተይዟል። ስለዚህ በተማሪዎች መተዳደሪያ ደንብ ወይም "code of conduct" አንቀጽ 19 ንዑስ አንቀጽ 19.12 በተራ ቁጥር 19.12.3 መሰረት አልኮል እና ጫት ይዞ መግባት ፣ ለመግባት መሞከር ከአንድ አመት እስከ ሁለት አመት የሚያስቀጣ ጥፋት በመሆኑ ፣ ተማሪውን ያርማል ሌሎች ተመሳሳይ ባህሪ ያላቸውን ያስጠነቅቃል በማለት ከዚህ በፊት የጥፋተኝነት ሪከርድ ስለሌለበት እና በድርጊቱ ስለተጸጸተ "ከትምህርት ገበታው ለአንድ አመት እንዲታገድ" የኮሚቴው አባላት በሙሉ ድምጽ ወስነዋል።

ቅጣቱን የተማሪዎች ቅበላ እና ምዝገባ ጽህፈት ቤት ተግባራዊ እንዲያደርግ የዲሲፕሊን ኮሚቴው አስታውቆታል።

📰 ዘገባውን አጠናቅሮ ያቀረበው ASTU Network ነው!

||
@ASTU_Network
😭168🤣6🫡4🕊3😁2🔥1🤯1😢1
#Ad

#💸 Make Passive Income with LinkedIn!

🚀 Rent your LinkedIn account and earn weekly!

📌 Weekly Rates (ETB):

100–500 followers: 1,400 – 3,200 ETB

500–1000 followers: 3,400 – 4,200 ETB

2000+ followers: 4,500 – 4,600 ETB

💰 Payments every 7 days. get paid in first day of rent
Real people are already earning!

📩 DM now → t.me/ExoX100
2
ASTU Network ®️
You might find this useful... 🙂😁 || @ASTU_Network
ባለፈው ተማሪዎች ወደፈተና በሚሄዱበት ጊዜ ፈተና የሌላቸው ተማሪዎች ዶርም መቀመጥ አይችሉም ተብሎ ይሄም በሁሉም ባይሆንም በአንዳንድ ብሎኮች እየተተገበረ ነው። ነገርግን ስራቸውን ሲሰሩ አምሽተው የነበሩ ተማሪዎች በቂ እረፍት እንዳያገኙ ሊያደርግ የሚችል ነገር ሊሆን ይችላል።

ቢሆንም እርምጃው ከዚህ በፊት በፈተና ሰዓት የነበረውን ስርቆት ለመቆጣጠር እና "ለጋራ ደህንነት" ሲባል የተወሰደ በመሆኑ ይህቺን ጊዜ በትዕግሥት ማለፍ ይገባል!

መልካም ቀን!

||
@ASTU_Network
👍86👎1💯1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Tomorrow is Ethiopian Christmas 🥳, but nobody is talking about it on campus... coz everyone is busy studying the sh!!!ts! 🫠😸
.
🤣15😭6💔21
#Library

በነገው የገና በዓል ምክንያት በዩኒቨርስቲው የሚገኙ ቤተ-መጽሐፍት ከዛሬ ምሽት ሁለት ሰዓት ጀምሮ የሚዘጉ ይሆናል። ቤተ-መጽሐፍቱ እስከ ሐሙስ እለት ድረስ ተዘግተው ይቆያሉ።

በተጨማሪም ቤተ-መጽሐፍቱ ዛሬ ከምሽቱ ሁለት ሰዓት ላይ ስለሚዘጉ እንደሌላ ጊዜው ደብተር ፣ ላፕቶፕ እና የመሳሰሉትን እቃዎቻችሁን አስቀምጣችሁ እንዳትወጡ ሲል የዩኒቨርስቲው የቤተመጽሐፍት አገልግሎት ያሳስባል።

👁️‍🗨️ ASTU Network መረጃውን ያገኘው ከአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ የቤተመጽሐፍት አገልግሎት ቢሮ ነው!

|| @ASTU_Network
😭16🤷‍♀32👍2💅1😘1
💁🏻‍♂️ Check out what's on ASTU Marketplace, order what you want, and get free delivery! 🤗

Headset
🎧 P9 Headset
🎧 JBL Headset
🎧 U - Neckband
🎧 Sports
🎧 TUNE YG07
🔉 JBL Wireless Speaker

🔰 Mouse
🖱 Wired Mouse
🖱 Wireless Mouse

🔌 Dividers
Divider 1
Divider 2
Divider 3

🎧 AirPods
Airpods Pro USA
Pro70 Digital AirPod
Pro 5S
Pro 6S
Pro 5S 🆕

🎧 Earphones
Vivo
Ruggas
Samsung
Yod
C-Type Earphone
Ruggas High Quality

💾 OTG, Flash & Cables
Dual OTG Flash
USB Flash
Cables (C-C, USB-C, USB-B)
OTG

🔌 Mobile Chargers ⚡️
Model PL12 (USB-C)
3 USB Outputs
Samsung 45W Super Fast Charger
T-max Charger
T-max iPhone Charger
iPhone Charger Original

⌚️ Hand Watch
For Girls
Type1
Type2
Type3

🏷 Stickers

🛃 ORDER NOW! 🤗

        👉  Contact Us  👈          

    👇🏽 Click here & Join us 👇🏽

🇦 🇸 🇹 🇺 

🇲 🇦 🇷 🇰 🇪 🇹 🇵 🇱 🇦 🇨 🇪 


  🔖 𝗔𝗦𝗧𝗨 𝗠𝗮𝗿𝗸𝗲𝘁𝗽𝗹𝗮𝗰𝗲 🛒
1
📞 እቤት ደወልኩ... 📲

Me: Hello mom 👋 እንዴት ናችሁ?
Mom: ደህና ነን ልጄ! እንኳን አደረሰህ!
እኔም ..😰🥺🥹💔 ... "እንኳን አብሮ አደረሰን" አልኩኝ ልቡ ከተሰበረ ሰው በሚወጣ ድምፅ... 💔🥹
Mom: ምነው ደህና አይደለህም እንዴ? ችግር አለ?
... ይህንን ስትናገር ከስር ከስር የገና በዓል መዝሙር ይሰማ ነበር ... እኔም ለተወሰኑ ሴኮንዶች ዝም ብዬ እቤት ያለውን ነገር ማሰብ ጀመርኩ 🤔... Imagine ማድረግ ጀመርኩ ... እቤት በዓል ሳከብር እና በዋዜማው ምሽት የሚደረጉ የተለመዱ ነገሮች በምናቤ ታዩኝ 🥹🥺 ... ቤቱ ሞቅ ሞቅ እያለ ነው 🥰 ... ሽር-ጉዱ ተጧጡፏል 🔥 ... እናም ከቤተሰብ ጋር ብሆን እንዴት ያለ ጊዜ ላሳልፍ እንደምችል ማሰብ ጀመርኩ 😔... ይህን ሳስብ ልቤ ተሰበረ 💔

በዚህ ሃሳብ ተውጬ ለካ mom ደጋግማ እየጠራችኝ ነበር... እኔማ ሌላ አለም ውስጥ ገብቼ ነበር 😁

"ኧረ ደህና ነኝ ... የገና ዋዜማው እንዴት ነው?" አልኩ 😣
Mom: "ደስ ይላል ፤ ግን በጣም ደብሮናል"... አለችኝ። 😰
Me: "ምንድነው ምን ተፈጠረ?" ብዬ ጠየኩኝ...😨

Mom: "ያለአንተ በዓልን ስናከብር ደስ አይልም" አለችኝ... 🥲🥲🥲

ይህን ስትለኝ ቀድሞ በፈተና እና በተለያዩ ምክንያቶች የተሰበረው ልቤ 💔 በድጋሚ ተሰበረ 💔💔 ... ከዚያም ተሰባበረ 💔💔😞

እኔም ... "አዎ ምን ይደረጋል እንግዲህ" አልኩኝ። 😢
Mom: በቃ አይዞህ ፤ በርታልን!..😥
Me: እሺ mom መልካም ምሽት 🥹
Mom: ደህና እደርልኝ! 💔

Me: 🥺😍😞😰😭💔... 👋

🎄 ለማንኛውም መልካም የገና በዓል 🎅
.
14🎄4💔3💅31🎅1
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንዲሁም የ ASTU Network ቤተሰቦች በሙሉ እንኳን ለጌታችን እና ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ!

📖 — ሉቃስ 2፥11
“ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኃኒት እርሱም ክርስቶስ ጌታ የሆነ ተወልዶላችኋልና።”


📖 — ኢሳይያስ 9፥6
“ሕፃን ተወልዶልናልና፥ ወንድ ልጅም ተሰጥቶናልና፤ አለቅነትም በጫንቃው ላይ ይሆናል፤ ስሙም ድንቅ መካር፥ ኃያል አምላክ፥ የዘላለም አባት፥ የሰላም አለቃ ተብሎ ይጠራል።”


🌲🎅 መልካም የገና በዓል ይሁንላችሁ 🎅🎄

||
@ASTU_Network
9🎄3🥰2🍾1
POV: IT'S CHRISTMAS TODAY! 🎄🥳

Everybody wishes an awesome Christmas! 😌🥰😇

How do your families celebrate: 🍗🍖🥩🥂😍😘

How do your teachers celebrate it at home: 😎😜😝😋🥚🥩🍗

*ASTU: 👇😸
🤣6💔4😭32
የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ አመራሮች የገና በዓልን በደስታና በአንድነት ከዩኒቨርሲቲዉ ተማሪዎች ጋር አከበሩ
========================


የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የአስተዳደርና ልማት ምክትል ፕሬዝደንት ከተማሪዎች ጉዳይ ዲንና ከተማሪዎች ህብረት ጋር በመተባበር የገና በዓልን በደስታና በአንድነት በተማሪዎች የመመገቢያ አዳራሽ ታህሳስ 29/ 2018 ዓ. ም አከበሩ::

በዚህ የበዓል መርሃ ግብር የዩኒቨርሲቲው አመራሮች፣ ተማሪዎችና የተለያዩ ክፍሎች ሰራተኞች ተገኝተው የአንድነት፣ የፍቅርና የመተጋገዝ መልዕክቶችን አስተላልፈዋል።

ዶ/ር ሰለሞን ጥሩነህ በንግግራቸው ተማሪዎች ብቸኝነት ሳይሰማቸው የገና በዓልን በአንድነት፣ በመተጋገዝና በክርስቶስ ፍቅር ተምሳሌት እንዲያከብሩ አሳስበዋል። በዓሉ የፍቅር፣ የይቅርታና የአብሮነት መልዕክት የሚያስተላልፍ መሆኑን በመጠቀስ፣ ተማሪዎች እርስ በርሳቸው በመደጋገፍ የበዓሉን ደስታ እንዲጨምሩ ጠይቀዋል።

ዶ/ር ሰለሞን በዓሉ የማህበራዊ እሴቶችን ለማጠናከር እና በዩኒቨርሲቲው ውስጥ የሰላምና የትብብር ባህልን ለማበረታታት ያለውን ሚናም አስረድተዋል።

ተማሪች በበኩላቸዉ የዩኒቨርሲቲዉ አመራሮች በአሉን ከእነሱ ጋር በማክበራቸዉ የተሰማቸዉን ደስታ ገልጸዋል::

ASTU, the very University for you!
We are dedicated to innovative knowledge!

|| @ASTU_Network
😁16🤨41👍1