ASTU Network ®️
4.21K subscribers
1.5K photos
33 videos
292 files
358 links
🛜 ASTU Network ®️

➲ Join us || @ASTU_Network ||
|| @ASTU_Network_Group ||

📚 Library: @ASTU_Network_Library

👁‍🗨 We are here to keep you updated!

➲ Admin 📩
👤 @NS_Nazu

Ⓝ Ŋazarene Ŝon [🥷]

|➲| @ASTU_Network
Download Telegram
#Ad

Markal Makeup 💄

Personalized makeup for every face
• High-quality, skin-friendly products
• Attention to detail and flawless blending
• A calm, comfortable, and professional experience
BIG DISCOUNT FOR HALF LIFE 🔥🥰
📍 Book now & turn heads.
@shik1921
@Nanita_Square
0900648243
0929200414
😁4💅1
#Ad

🚰🥜 MTJ GROUP –  Water Delivery & Pure Peanut Butter🥜

1kg  ------------ 480   

10 litter     -----  135
and 20litter   -----     160          water delivery to your dorm


Working Time
📅 Monday – Friday
• Morning: 4:30 AM – 6:00 AM
• Afternoon: 10:00 AM – 12:00 PM
• Night: 12:00 PM – 2:30 PM

📅 Saturday & Sunday
Full Day: 2:00 AM – 2:30 PM

📞 Contact Us Now: 0922218897   @beamanoftomorrow

MTJ GROUP
2👍1😁1
Me using AI in every single thing I do... 🤖🫠

*My brain 🧠: 👇😅
🤣19👎21
#FYI #EthioTelecom

ኢትዮ ቴሌኮም የሞባይል ጥቅሎች ላይ የታሪፍ ማሻሻያ አድርጓል። እኛ ያየነው በቴሌብር የሚገዛው ላይ ያለውን ብቻ ቢሆንም በሌሎች መንገዶች ባለውም ተሻሽሏል ብለን እንገምታለን።

ከዚህ በፊት ለዕለታዊ ኢንተርኔት ከ3 ብር (55MB) ይጀምር ነበር። አሁን ግን ከ5 ብር (120MB) ነው እየጀመረ ያለው። በተጨማሪም ከዚህ በፊት የአንድ ብር ጥቅል ብቻ የነበረ ሲሆን አሁን ግን የሁለት ብር ጥቅልም ተጨምሯል። የአመታዊ ያልተገደበ የኢንተርኔት ጥቅል ላይም ከፍተኛ ጭማሪ ተደርጓል።

ሰሞኑን ኢትዮ ቴሌኮም የታሪፍ ማሻሻያ ሊያደርግ ነው የሚል ጭምጭምታ በስፋት ከተሰራጨ በኋላ የመጣ ለውጥ ነው። ብዙ የተለወጡ ነገሮች አሉ። እኛ አንድ አፍታ ገብተን ያየነውን እዚህ ጻፍን እንጂ ብዙ ለውጦች አሉ።

Check አድርጉ! 🙂

መልካም ቀን! 🖐

||
@ASTU_Network
🙉98😨2😱1💔1
#Elective_Courses

የሶስተኛ አመት የ SE እና CSE ተማሪዎች የ elective course የመምረጫ ጊዜ ነገ ያበቃል ተብሏል። በእርግጥ እስከ ነገ ያልመረጠ ተማሪ በቀጣይ ሴሚስቴር ከ elective course ውጪ ይሆናል ቢባልም ፣ ምርጫው የተፈለገው በቀጣይ ኮርሶቹን ለመስጠት የሚያስፈልጉትን ነገሮች ቀድሞ ለማመቻቸት ነው። ምርጫውን በሁለተኛ ሴሚስቴር የምዝገባ ጊዜ መምረጥ ይቻላል። ቢሆንም ግን እስከ ነገ ድረስ ያልመረጣችሁ ተማሪዎች ምረጡ!

ስለ ኮርሶቹ pre requisites እና እነዛ ኮርሶች በቀጣይ ለሚኖሩ ኮርሶች pre requisite የሆኑባቸውን እና ሌሎች ዲፓርትመንቶችንም ጨምረን ተያያዥ መረጃዎችን ይዘን ተመልሰን እንመጣለን!

|| @ASTU_Network
3👌1
#3rd_year

URGENT NOTICE:
If you have overlapping exams, please go to the Department Office and fill out the required form immediately. This is necessary to finalize your exam arrangements.Please share this with all 3rd-year and ECE students!

|| @ASTU_Network
2👍1
ተማሪዋ በሰራችው የቲክቶክ ቪዲዮ ምክንያት ታገደች

አንዲት የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የጋዜጠኝነት ተማሪ በቲክቶክ ባጋራችው ቪዲዮ ምክንያት ለአንድ ዓመት ከትምህርቷ እንድትታገድ መደረጓ ተሰምቷል።

ተማሪዋ "መምህራን ለ30 ደቂቃ ያህል ካስተማሩ በኋላ የተማሪዎች የመስማትና የመረዳት አቅም ስለሚቀንስ የምታስተምሩን አይገባንም" የሚል ይዘት ያለው መልዕክት ማስተላለፏን ተከትሎ የዩኒቨርሲቲው ዲሲፕሊን ኮሚቴ ይህ ድርጊት መምህራንን የሚያንቋሽሽና የዩኒቨርሲቲውን ክብር የሚነካ ነው በሚል ተማሪዋ ለአንድ ዓመት ከትምህርት ገበታዋ እንድትታገድ መወሰኑ ታውቋል። እርምጃው ሃሳብን በነፃነት በመግለፅ ሂደት ላይ ጥያቄ አስነስቷል።

#timesnews

||
@ASTU_Network
🤣24🤬6🤷‍♂32🤷‍♀1🤨1
ASTU Network ®️
#FYI #EthioTelecom ኢትዮ ቴሌኮም የሞባይል ጥቅሎች ላይ የታሪፍ ማሻሻያ አድርጓል። እኛ ያየነው በቴሌብር የሚገዛው ላይ ያለውን ብቻ ቢሆንም በሌሎች መንገዶች ባለውም ተሻሽሏል ብለን እንገምታለን። ከዚህ በፊት ለዕለታዊ ኢንተርኔት ከ3 ብር (55MB) ይጀምር ነበር። አሁን ግን ከ5 ብር (120MB) ነው እየጀመረ ያለው። በተጨማሪም ከዚህ በፊት የአንድ ብር ጥቅል ብቻ የነበረ ሲሆን አሁን…
የኢትዮ ቴሌኮም የሞባይል ጥቅሎች ታሪፍ (ዋጋ) ጨማሪ ላይ ተጨማሪ ዝርዝር መረጃ... 👇

ኢትዮ ቴሌኮም ላለፉት ስድስት ዓመታት ሲያከናውን የቆየውን ተከታታይ የታሪፍ ቅናሽ እና የመሠረተ ልማት ማስፋፊያ ተከትሎ፣ አሁን ላይ ያለውን የማክሮ ኢኮኖሚ ሁኔታ ከግምት ውስጥ ያስገባ መጠነኛ የታሪፍ ማስተካከያ ማድረጉን አስታወቀ።

ኩባንያው ማስተካከያውን ያደረገው የሥራ ማስኬጃ ወጪዎች መጨመርን ተከትሎ የአገልግሎቱን ቀጣይነት ለማረጋገጥ መሆኑን ገልጿል።

ኩባንያው ባወጣው መግለጫ እንዳመለከተው፣ ባለፉት ስድስት ዓመታት የደንበኞችን የመግዛት አቅም ያገናዘቡ ቅናሾችን በማድረጉ የደንበኞቹን ቁጥር ከ86 ሚሊዮን በላይ ማድረስ ችሏል። በተመሳሳይ የቴሌብር ተጠቃሚዎች ቁጥር ከ56 ሚሊዮን ማለፉን የገለጸው ኩባንያው፤ ይህም ለሀገሪቱ 'ዲጂታል ኢትዮጵያ 2025' ስትራቴጂ ስኬት ትልቅ ሚና መጫወቱን አብራርቷል።

የታሪፍ ማስተካከያው የተደረገባቸውን ምክንያቶች የገለጸው ኢትዮ ቴሌኮም፤ እየታዩ ያሉ የማክሮ ኢኮኖሚ ሁኔታዎች እንዲሁም የካፒታልና የሥራ ማስኬጃ ወጪዎች መጨመር ዋነኞቹ መሆናቸውን ጠቁሟል።

ይህ እርምጃ ኩባንያው በመላ ሀገሪቱ የጀመረውን የዲጂታል መሠረተ ልማት ማስፋፋት በዘላቂነት ለማጠናከር ያለመ መሆኑም ተገልጿል።

ይሁን እንጂ ማስተካከያው ሲደረግ የማህበረሰቡን የተለያዩ ክፍሎች ተጠቃሚነት ከግምት ውስጥ ያስገቡ ልዩ ድጋፎች መካተታቸውን ኩባንያው አስታውቋል። ከነዚህም መካከል:- ደንበኞች በቴሌብር ጥቅል ሲገዙ ያገኙት የነበረው የ10% ቅናሽ ወደ 20% ከፍ እንዲል ተደርጓል።

ይሁን እንጂ በርካታ ደንበኞች የሚጠቀሙባቸው 38 የተለያዩ ጥቅሎች ላይ ምንም ዓይነት የዋጋ ጭማሪ አልተደረገም ብሏል።

ዝቅተኛ ገቢ ያላቸው ዜጎች የሚጠቀሙባቸው የ1 ብር፣ የ2 ብር፣ የ5 ብር እና የ1 ሰዓት ጥቅሎች ባሉበት ዋጋ ቀጥለዋል ሲል ተቋሙ አስታውቋል።

ይህ በእንዲህ እንዳለ በኢትዮጵያ የቴሌኮም ዘርፍ ውስጥ ሁለተኛው ግዙፍ ኦፕሬተር በመሆን በከፍተኛ ፍጥነት እየተንቀሳቀሰ የሚገኘው ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ፣ በዳታ (ኢንተርኔት) ጥቅል አገልግሎቶቹ ላይ ከቀናት በፊት እስከ 82 በመቶ የሚደርስ የዋጋ ማሻሻያ ማድረጉ ይታወቃል።

|| @ASTU_Network
2👍1
Forwarded from ASTU Network ®️
Course Breakdown CSE Accredited program (1) (1).pdf
530.5 KB
#CSE

Course breakdown for the Computer Science and Engineering accredited program, from the first year to the fifth year, including all elective courses.

👁️‍🗨️ Note: There may be course changes due to ongoing curriculum updates.

|| @ASTU_Network
Course Breakdown for Software Engineering.pdf
941.7 KB
#SE

This file contains the courses provided to SE department students. However, it appears to be outdated. Please check it out; it still pertains to the curriculum for some courses.

|| @ASTU_Network
2😭2🤯1
ASTU Network ®️
Course Breakdown for Software Engineering.pdf
#SE #CSE

These curricula are outdated. Some courses are still included, some have been removed, and some new ones have been added. However, just use them as a reference to review the courses that have been offered in your department.

Thanks!

||
@ASTU_Network
2
Forwarded from ASTU Network ®️
CoCEA_First_Semester_UG_Tentative_Final_Exam_schedule_of_2025_26.xlsx
135.3 KB
#FinalExam #SoCEA

Tentative final exam schedule for all SoCEA students


📑 You can find it in this Excel file, Sheets 2-5.

|| @ASTU_Network
👎1
For_student_CoCEA_First_Semester_UG_REVISED_Final_Exam_schedule.xlsx
129.7 KB
#FinalExam  #SoCEA

Revised final exam schedule for all SoCEA students


📑 You can find it in this Excel file, Sheets 2-5.

#Final

||
@ASTU_Network
2
ASTU Network ®️
Photo
#FinalExam #Updated

#Department: #SE     #3rdYear

Third year first semester final exam schedule


#Final

||
@ASTU_Network
1