" ከዛሬ ጀምሮ ትምህርት ቤቶች ላልተወሰነ ጊዜ ይዘጋሉ፤ ትራንስፖርትን ጨምሮ ለበሽታዉ አስጊ የሆኑ እንቅስቃሴዎች ላይ ገደብ ጥለናል" - የዳሰነች ወረዳ አስተዳደር
በደቡብ ኦሞ ዞን ዳሰነች ወረዳ በማርበርግ ቫይረስ ስጋት ምክንያት ትምህርት ቤቶችን ጨምሮ ሕዝብ የሚሰበሰብባቸዉ የትራንስፖርት እና የመዝናኛ ቦታዎች ላይ ዕገዳ መጣሉን የወረዳው ምክትል አስተዳዳሪ አቶ ኡመር ኖኩዌ ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ተናግረዋል።
በአከባቢው አንድ ሰዉ በቫይረሱ ምክንያት ሕይወቱ ማለፉን ተከትሎ ዉሳኔው መተላለፉን የገለፁት ምክትል አስተዳዳሪዉ በወረዳው ዋና አስተዳዳሪ የሚመራ ግብረሃይል ተወያይቶ ዉሳኔ ማስተላለፉን ገልፀዋል።
በዚህም መሠረት በወረዳዉ የሚከተሉት ጉዳዮች ላይ ዕገዳና ክልከላ መጣሉን አቶ ኡመር ገልፀዋል።
በዚህም መሰረት ፦
➡️ ትምህርት ቤቶች ላልተወሰነ ጊዜ ዝግ ሆነው ይቆያሉ፤
➡️ የህዝብ ማመላለሻ ተሽከርካሪዎች አገልግሎት እንዳይሰጡና የሁለት እግር ሞተር ሳይክሎችም ከአሽከርካሪው ውጪ ሁለተኛ ሰው ላልተወሰነ ጊዜ መጫን አይችሉም፤
➡️ ሰርግ፣ ምረቃ፣ ድግስና በሀዘንም ህዝብ ሊያሰባስቡ የሚችሉ ሁኔታዎችም ላልተወሰነ ጊዜ እንዲቆሙና ቀብር በጤና ባለሙያዎች ስምሪት ብቻ እንዲከናወን፤
➡️ ዲ ኤስ ቲቭ (Dstv) ጨምሮ ፑል ቤቶች፤ ቤቲንግ ቤቶች እንዲሁም የምሽት ዳንስ ቤቶች፣ ጫት ቤቶች ላልተወሰነ ጊዜ ተዘግተው እንዲቆዩ፤
➡️ ሰዎች በቡድንና በብዛት የሚሳተፉባቸዉ ማንኛውም አይነት ስፖርታዊ ውድድሮች በወረዳዉ እንዳይካሄዱ ዉሳኔ መተላለፉን አብራርተዋል።
|| @ASTU_Network

❤7😭3😁1
ASTU Network ®️
" ከዛሬ ጀምሮ ትምህርት ቤቶች ላልተወሰነ ጊዜ ይዘጋሉ፤ ትራንስፖርትን ጨምሮ ለበሽታዉ አስጊ የሆኑ እንቅስቃሴዎች ላይ ገደብ ጥለናል" - የዳሰነች ወረዳ አስተዳደር በደቡብ ኦሞ ዞን ዳሰነች ወረዳ በማርበርግ ቫይረስ ስጋት ምክንያት ትምህርት ቤቶችን ጨምሮ ሕዝብ የሚሰበሰብባቸዉ የትራንስፖርት እና የመዝናኛ ቦታዎች ላይ ዕገዳ መጣሉን የወረዳው ምክትል አስተዳዳሪ አቶ ኡመር ኖኩዌ ለቲክቫህ ኢትዮጵያ…
በተያያዘ ዜና ፣ በደቡብ ኦሞ ዞን እንደ አዲስ እየተስፋፋ በመጣው የማርበርግ ቫይረስ ሁለት ወንድማማቾች በቀናት ልዩነት ህይወታቸው ማለፉ ታውቋል።
"ወጣቱ በታመመ ሰዓት ሊጠይቁት የሄዱ በርካታ የ9ኛ ክፍል ተማሪዎች ስለነበሩ እነሱም በሙሉ ተለይተው ወደ ለይቶ ማቆያ ገብተዋል"
|| @ASTU_Network
"ወጣቱ በታመመ ሰዓት ሊጠይቁት የሄዱ በርካታ የ9ኛ ክፍል ተማሪዎች ስለነበሩ እነሱም በሙሉ ተለይተው ወደ ለይቶ ማቆያ ገብተዋል"
|| @ASTU_Network
😭7❤1
Forwarded from 🔖 ASTU Marketplace 🛒
#Ad
🌟 Stop Walking, Start Clicking! 🍔🍕
LIYU DELIVERY — Fast • Cheap • Reliable
🍕🍔 We deliver it ALL at ASTU:
- 🍲 FRESH FOODS from top restaurants
- 💧 WATER JARS right to your Dorm
- 🍔 PIZZA & BURGERS for your cravings
Hot and fresh — delivered to your dorm.
⭐ WHY LIYU?
⚡ Super fast delivery
🎯 Easy ordering – pick what you want in seconds
🛍️ Tons of choices
💸 Affordable for students
📣 ORDER NOW https://t.me/liyudelivery_bot
LIYU DELIVERY — Comfort delivered.

❤4
#ከርዕስ_ውጪ
የህንድ 🇮🇳 ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ አዲስ አበባ ገብተዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ቦሌ ኤርፖርት ሲደርሱ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስተር ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር) ተቀብለዋቸዋል።
የህንድ ጠቅላይ ሚኒስትር በኢትዮጵያ በሚኖራቸው ይፋዊ የስራ ጉብኝት የተለያዩ የሁለትዮሽ ውይይቶችን የሚያደርጉ ሲሆን ነገ ህዝብ ተወካዮችና ፌዴሬሽን ምክር ቤቶች የጋራ ስብሰባ ላይ ንግግር ያደርጋሉ።
Amazing! 🔥👌👏
🇪🇹 🤝 🇮🇳

❤4👍2🔥1😱1
Forwarded from 🔖 ASTU Marketplace 🛒
💁🏻♂️ Check out what's on ASTU Marketplace, order what you want, and get free delivery! 🤗
✅ Headset
🎧 P9 Headset
🎧 JBL Headset
🎧 U - Neckband
🎧 Sports
🎧 TUNE YG07
🔉 JBL Wireless Speaker
🔰 Mouse
🖱️ Wired Mouse
🖱️ Wireless Mouse
🔌 Dividers
➦ Divider 1
➦ Divider 2
➦ Divider 3
🎧 AirPods
➦ Pro70 Digital AirPod
➦ Pro 5S
➦ Pro 6S
➦ Pro 5S 🆕
🎧 Earphones
➦ Vivo
➦ Ruggas
➦ Samsung
➦ Yod
➦ C-Type Earphone
💾 OTG, Flash & Cables
➦ Dual OTG Flash
➦ USB Flash
➦ Cables (C-C, USB-C, USB-B)
➦ OTG
🔌 Mobile Chargers ⚡
➦ Model PL12 (USB-C)
➦ 3 USB Outputs
➦ Samsung 45W Super Fast Charger
➦ T-max Charger
➦ T-max iPhone Charger
➦ iPhone Charger Original
⌚ Hand Watch
➦ For Girls
➦ Type1
➦ Type2
➦ Type3
🏷️ Stickers
🛃 ORDER NOW! 🤗
👉 Contact Us 👈
👇🏽 Click here & Join us 👇🏽
🇦 🇸 🇹 🇺
🇲 🇦 🇷 🇰 🇪 🇹 🇵 🇱 🇦 🇨 🇪
🔖 𝗔𝗦𝗧𝗨 𝗠𝗮𝗿𝗸𝗲𝘁𝗽𝗹𝗮𝗰𝗲 🛒
✅ Headset
🎧 P9 Headset
🎧 JBL Headset
🎧 U - Neckband
🎧 Sports
🎧 TUNE YG07
🔉 JBL Wireless Speaker
🔰 Mouse
🖱️ Wired Mouse
🖱️ Wireless Mouse
🔌 Dividers
➦ Divider 1
➦ Divider 2
➦ Divider 3
🎧 AirPods
➦ Pro70 Digital AirPod
➦ Pro 5S
➦ Pro 6S
➦ Pro 5S 🆕
🎧 Earphones
➦ Vivo
➦ Ruggas
➦ Samsung
➦ Yod
➦ C-Type Earphone
💾 OTG, Flash & Cables
➦ Dual OTG Flash
➦ USB Flash
➦ Cables (C-C, USB-C, USB-B)
➦ OTG
🔌 Mobile Chargers ⚡
➦ Model PL12 (USB-C)
➦ 3 USB Outputs
➦ Samsung 45W Super Fast Charger
➦ T-max Charger
➦ T-max iPhone Charger
➦ iPhone Charger Original
⌚ Hand Watch
➦ For Girls
➦ Type1
➦ Type2
➦ Type3
🏷️ Stickers
🛃 ORDER NOW! 🤗
👉 Contact Us 👈
👇🏽 Click here & Join us 👇🏽
🇦 🇸 🇹 🇺
🇲 🇦 🇷 🇰 🇪 🇹 🇵 🇱 🇦 🇨 🇪
🔖 𝗔𝗦𝗧𝗨 𝗠𝗮𝗿𝗸𝗲𝘁𝗽𝗹𝗮𝗰𝗲 🛒
❤3
#Ad
#💸 Make Passive Income with LinkedIn!
🚀 Rent your LinkedIn account and earn weekly!
📌 Weekly Rates (ETB):
100–500 followers: 1,400 – 3,200 ETB
500–1000 followers: 3,400 – 4,200 ETB
2000+ followers: 4,500 – 4,600 ETB
💰 Payments every 7 days. get paid in first day of rent
✅ Real people are already earning!
📩 DM now → t.me/ExoX100

Telegram
Larry Williams
❤3😁2
#ለመረጃ_ያክል #እንድታውቁት
በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ በሁሉም ካምፓሶች የምግብ ደሊቨሪ እና የቴክአዌይ ምግብ ወደ ግቢ ይዞ መግባት ላልተወሰነ ጊዜ ተከልክሏል። የዩኒቨርስቲው የጥበቃ አካላትም ይህንኑ አረጋግጠዋል። ዩኒቨርስቲው ክልከላውን ለምን እንዳደረገ የታወቀ ነገር የለም።
|| @ASTU_Network
በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ በሁሉም ካምፓሶች የምግብ ደሊቨሪ እና የቴክአዌይ ምግብ ወደ ግቢ ይዞ መግባት ላልተወሰነ ጊዜ ተከልክሏል። የዩኒቨርስቲው የጥበቃ አካላትም ይህንኑ አረጋግጠዋል። ዩኒቨርስቲው ክልከላውን ለምን እንዳደረገ የታወቀ ነገር የለም።
|| @ASTU_Network
😭12🤷♀1
TIKVAH-ETHIOPIA
" የማህበራዊ ሚዲያ ' አንቂ ነን ' ባዮችን አልታገስም " - የአዲስ አበባ ፖሊስ የአዲስ አበባ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያም የማህበራዊ ሚዲያን በመጠቀም ሙያዊ ክብርን የሚያዋርዱ፣ ከህብረተሰቡ ባህል፣ እምነትና ሞራል ተቃራኒ የሆኑ መልዕክቶችን ሲያስተላልፉ የነበሩ " የማህበራዊ ሚዲያ አንቂ ወይም ይዘት ፈጣሪዎች ነን " (Social Media Influencers and Content Creators) የሚሉ አራት…
Fun News 😸
የአዲስ አበባ ፖሊስ የማህበራዊ ሚዲያን በመጠቀም ሙያዊ ክብርን የሚያዋርዱ፣ ከህብረተሰቡ ባህል፣ እምነትና ሞራል ተቃራኒ የሆኑ መልዕክቶችን የሚያስተላልፉ" የማህበራዊ ሚዲያ አንቂ ወይም ይዘት ፈጣሪዎችን" (Social Media Influencers and Content Creators) መያዝ እንደጀመረ አስታውቋል።
ዝርዝር መረጃ ➲ Tikvah-Ethiopia
[ፎቶአቸውን ገብታችሁ እዩ] 😁
ማህበራዊ ሚዲያን ለበጎ መጠቀም የሚጠቅመው ሁላችንን ነው። በቃ ሀበሻ ትንሽ ነገር ሲያገኝ ያዙኝ ልቀቁኝ ማለት ይወዳል 😁... እነዚህን ስርዓት አልባዎች እንዲህ ስርአት ማስያዝ አደብ ማስገዛት ነው እንጂ 🫡😂
.

😁12👏5❤2
#Ad
🌟 Stop Walking, Start Clicking! 🍔🍕
LIYU DELIVERY — Fast • Cheap • Reliable
🍕🍔 We deliver it ALL at ASTU:
- 🍲 FRESH FOODS from top restaurants
- 💧 WATER JARS right to your Dorm
- 🍔 PIZZA & BURGERS for your cravings
Hot and fresh — delivered to your dorm.
⭐ WHY LIYU?
⚡ Super fast delivery
🎯 Easy ordering – pick what you want in seconds
🛍️ Tons of choices
💸 Affordable for students
📣 ORDER NOW https://t.me/liyudelivery_bot
LIYU DELIVERY — Comfort delivered.
🌟 Stop Walking, Start Clicking! 🍔🍕
LIYU DELIVERY — Fast • Cheap • Reliable
🍕🍔 We deliver it ALL at ASTU:
- 🍲 FRESH FOODS from top restaurants
- 💧 WATER JARS right to your Dorm
- 🍔 PIZZA & BURGERS for your cravings
Hot and fresh — delivered to your dorm.
⭐ WHY LIYU?
⚡ Super fast delivery
🎯 Easy ordering – pick what you want in seconds
🛍️ Tons of choices
💸 Affordable for students
📣 ORDER NOW https://t.me/liyudelivery_bot
LIYU DELIVERY — Comfort delivered.
❤9
ASTU Network ®️
#ለመረጃ_ያክል #እንድታውቁት በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ በሁሉም ካምፓሶች የምግብ ደሊቨሪ እና የቴክአዌይ ምግብ ወደ ግቢ ይዞ መግባት ላልተወሰነ ጊዜ ተከልክሏል። የዩኒቨርስቲው የጥበቃ አካላትም ይህንኑ አረጋግጠዋል። ዩኒቨርስቲው ክልከላውን ለምን እንዳደረገ የታወቀ ነገር የለም። || @ASTU_Network
#Update
#ለመረጃ_ያክል #እንድታውቁት
በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ በሁሉም ካምፓሶች የምግብ ደሊቨሪ እና የቴክአዌይ ምግብ ወደ ግቢ ይዞ መግባት ለሁለት ቀናት ተከልክሎ የቆየ ሲሆን አሁን የዩኒቨርስቲው የተማሪዎች ህብረት ከጥበቃ አካላት ጋር ባደረጉት ውይይት ክልከላው ተነስቷል። በመሆኑም ተማሪዎች ምግብ ይዘው ወደ ግቢ መግባት ይችላሉ ተብሏል።
ነገርግን ወደ ዶርምተሪ ምግብ ይዞ መግባት በጥብቅ ተከልክሏል። ወደ ዶርምተሪ ምግብ ሲያስገባ የተገኘ ተማሪ ለድርጊቱ ኃላፊነት ይወስዳል ተብሏል። 🌚

👎5🤷♀2🤔2🤷♂1
🎉14🔥3🤗2🌚1🤣1😘1
📢 DSA Tutorial Alert
Get ready for your Final Exam with a focused problem-solving session
This session is perfect for strengthening your problem-solving skills and boosting exam confidence.
🗓 Date: Sunday, Dec 21
⏰ Time: 3:00 LT
📍 Location: B513
See you there 🚀
👥 Join us:
🔗 CSEC ASTU – LinkedIn
💬 CSEC ASTU – Telegram
▶️ CSEC ASTU – YouTube
#DSA #Algorithms #FinalExamPrep #ProblemSolving #CSECASTU
|| @ASTU_Network
Get ready for your Final Exam with a focused problem-solving session
What we will cover:
🔷 Solving previous final exam questions
🧠 Applying learned algorithms & data structures
⚠️ Common mistakes and how to avoid them
📌 Tips and strategies for the final exam
This session is perfect for strengthening your problem-solving skills and boosting exam confidence.
🗓 Date: Sunday, Dec 21
⏰ Time: 3:00 LT
📍 Location: B513
⚠️ Free session — no payment required
See you there 🚀
👥 Join us:
🔗 CSEC ASTU – LinkedIn
💬 CSEC ASTU – Telegram
▶️ CSEC ASTU – YouTube
#DSA #Algorithms #FinalExamPrep #ProblemSolving #CSECASTU
|| @ASTU_Network
❤1