ASTU Network ®️
4.2K subscribers
1.47K photos
33 videos
291 files
352 links
🛜 ASTU Network ®️

➲ Join us || @ASTU_Network ||
|| @ASTU_Network_Group ||

📚 Library: @ASTU_Network_Library

👁‍🗨 We are here to keep you updated!

➲ Admin 📩
👤 @NS_Nazu

Ⓝ Ŋazarene Ŝon [🥷]

|➲| @ASTU_Network
Download Telegram
Student name list.pdf
2.6 MB
Announcement:

Students listed above are informed that their certificates for participating in the ASTU Cleaning Campaign can be collected from Tuesday to Thursday (December 16–18) at Block 302, Room 9, between 12:00–3:00 (night) local time.

Please note that certificates will only be issued during the stated dates and time. Students who come before or after the arranged schedule will not be served.

|| @ASTU_Network
😁21
#Ad

Be their best!

Looking for a truly thoughtful gift 🎁?

Order your beloved ones custom realistic portrait that's

Unique.
Meaningful.
Unforgettable for your loved ones
.

Be their best, for a lifetime.

View prices and place your order through this bot
@jaredstudio_bot
6🔥2
‎" ከዛሬ ጀምሮ ትምህርት ቤቶች ላልተወሰነ ጊዜ ይዘጋሉ፤ ትራንስፖርትን ጨምሮ ለበሽታዉ አስጊ የሆኑ እንቅስቃሴዎች ላይ ገደብ ጥለናል" - የዳሰነች ወረዳ አስተዳደር

‎በደቡብ ኦሞ ዞን ዳሰነች ወረዳ በማርበርግ ቫይረስ ስጋት ምክንያት ትምህርት ቤቶችን ጨምሮ ሕዝብ የሚሰበሰብባቸዉ የትራንስፖርት እና የመዝናኛ ቦታዎች ላይ ዕገዳ መጣሉን የወረዳው ምክትል አስተዳዳሪ አቶ ኡመር ኖኩዌ  ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ተናግረዋል።

‎በአከባቢው አንድ ሰዉ በቫይረሱ ምክንያት ሕይወቱ ማለፉን ተከትሎ ዉሳኔው መተላለፉን የገለፁት ምክትል አስተዳዳሪዉ በወረዳው ዋና አስተዳዳሪ የሚመራ ግብረሃይል ተወያይቶ ዉሳኔ ማስተላለፉን ገልፀዋል።

‎በዚህም መሠረት በወረዳዉ የሚከተሉት ጉዳዮች ላይ ዕገዳና ክልከላ መጣሉን አቶ ኡመር ገልፀዋል።

‎በዚህም መሰረት ፦

➡️ ትምህርት ቤቶች ላልተወሰነ ጊዜ ዝግ ሆነው ይቆያሉ፤

➡️ የህዝብ ማመላለሻ ተሽከርካሪዎች አገልግሎት እንዳይሰጡና የሁለት እግር ሞተር ሳይክሎችም ከአሽከርካሪው ውጪ ሁለተኛ ሰው ላልተወሰነ ጊዜ መጫን አይችሉም፤

➡️ ሰርግ፣ ምረቃ፣ ድግስና በሀዘንም ህዝብ ሊያሰባስቡ የሚችሉ ሁኔታዎችም ላልተወሰነ ጊዜ እንዲቆሙና ቀብር በጤና ባለሙያዎች ስምሪት ብቻ እንዲከናወን፤

➡️ ዲ ኤስ ቲቭ (Dstv) ጨምሮ ፑል ቤቶች፤ ቤቲንግ ቤቶች እንዲሁም የምሽት ዳንስ ቤቶች፣ ጫት ቤቶች ላልተወሰነ ጊዜ ተዘግተው እንዲቆዩ፤

➡️ ሰዎች በቡድንና በብዛት የሚሳተፉባቸዉ ማንኛውም አይነት ስፖርታዊ ውድድሮች በወረዳዉ እንዳይካሄዱ ዉሳኔ መተላለፉን አብራርተዋል።

|| @ASTU_Network
7😭3😁1
If anyone has a used scientific calculator for sale, pls DM us!

📥 Sc.Calculator

@Astu_marketplace
#Ad

🌟 Stop Walking, Start Clicking! 🍔🍕

LIYU DELIVERY — Fast • Cheap • Reliable


🍕🍔 We deliver it ALL at ASTU:

- 🍲 FRESH FOODS from top restaurants
- 💧 WATER JARS right to your Dorm
- 🍔 PIZZA & BURGERS for your cravings


Hot and fresh — delivered to your dorm.


WHY LIYU?


Super fast delivery
🎯 Easy ordering – pick what you want in seconds
🛍️ Tons of choices
💸 Affordable for students


📣 ORDER NOW https://t.me/liyudelivery_bot

LIYU DELIVERY — Comfort delivered.
4
Lost 🆔

Name: Fahmi Abdi
ID.№: Ugr/34392/16

Contact: @Fahm798
4
#ከርዕስ_ውጪ

የህንድ 🇮🇳 ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ አዲስ አበባ ገብተዋል።

ጠቅላይ ሚኒስትሩ ቦሌ ኤርፖርት ሲደርሱ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስተር ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር) ተቀብለዋቸዋል።

የህንድ ጠቅላይ ሚኒስትር በኢትዮጵያ በሚኖራቸው ይፋዊ የስራ ጉብኝት የተለያዩ የሁለትዮሽ ውይይቶችን የሚያደርጉ ሲሆን ነገ ህዝብ ተወካዮችና ፌዴሬሽን ምክር ቤቶች የጋራ ስብሰባ ላይ ንግግር ያደርጋሉ።

Amazing! 🔥👌👏

🇪🇹 🤝 🇮🇳

||
@ASTU_Network
4👍2🔥1😱1
💁🏻‍♂️ Check out what's on ASTU Marketplace, order what you want, and get free delivery! 🤗

Headset
🎧 P9 Headset 
🎧 JBL Headset
🎧 U - Neckband
🎧 Sports
🎧 TUNE YG07
🔉 JBL Wireless Speaker

🔰 Mouse
🖱️ Wired Mouse 
🖱️ Wireless Mouse 

🔌 Dividers 
    ➦ Divider 1 
    ➦ Divider 2 
    ➦ Divider 3 

🎧 AirPods 
    ➦ Pro70 Digital AirPod 
    ➦ Pro 5S 
    ➦ Pro 6S 
    ➦ Pro 5S 🆕

🎧 Earphones
    ➦ Vivo
    ➦ Ruggas
Samsung
Yod
C-Type Earphone

💾 OTG, Flash & Cables 
    ➦ Dual OTG Flash 
    ➦ USB Flash 
    ➦ Cables (C-C, USB-C, USB-B) 
    ➦ OTG 

🔌 Mobile Chargers  
Model PL12 (USB-C) 
3 USB Outputs 
Samsung 45W Super Fast Charger
T-max Charger
T-max iPhone Charger
iPhone Charger Original

Hand Watch
For Girls
Type1
Type2
Type3

🏷️ Stickers

🛃 ORDER NOW! 🤗

        👉  Contact Us  👈          

    👇🏽 Click here & Join us 👇🏽

🇦 🇸 🇹 🇺 

🇲 🇦 🇷 🇰 🇪 🇹 🇵 🇱 🇦 🇨 🇪 



  🔖 𝗔𝗦𝗧𝗨 𝗠𝗮𝗿𝗸𝗲𝘁𝗽𝗹𝗮𝗰𝗲 🛒
3
Lost 🆔

Name: Beamlak Bezuayehu
ID.№: Ugr/33997/16

Contact: @Yihun2025
2
#Ad

#💸 Make Passive Income with LinkedIn!

🚀 Rent your LinkedIn account and earn weekly!

📌 Weekly Rates (ETB):

100–500 followers: 1,400 – 3,200 ETB

500–1000 followers: 3,400 – 4,200 ETB

2000+ followers: 4,500 – 4,600 ETB

💰 Payments every 7 days. get paid in first day of rent
Real people are already earning!

📩 DM now → t.me/ExoX100
3😁2
#ለመረጃ_ያክል #እንድታውቁት

በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ በሁሉም ካምፓሶች የምግብ ደሊቨሪ እና የቴክአዌይ ምግብ ወደ ግቢ ይዞ መግባት ላልተወሰነ ጊዜ ተከልክሏል። የዩኒቨርስቲው የጥበቃ አካላትም ይህንኑ አረጋግጠዋል። ዩኒቨርስቲው ክልከላውን ለምን እንዳደረገ የታወቀ ነገር የለም።

|| @ASTU_Network
😭12🤷‍♀1
TIKVAH-ETHIOPIA
" የማህበራዊ ሚዲያ ' አንቂ ነን ' ባዮችን አልታገስም " - የአዲስ አበባ ፖሊስ የአዲስ አበባ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያም የማህበራዊ ሚዲያን በመጠቀም ሙያዊ ክብርን የሚያዋርዱ፣ ከህብረተሰቡ ባህል፣ እምነትና ሞራል ተቃራኒ የሆኑ መልዕክቶችን ሲያስተላልፉ የነበሩ " የማህበራዊ ሚዲያ አንቂ ወይም ይዘት ፈጣሪዎች ነን " (Social Media Influencers and Content Creators) የሚሉ አራት…
Fun News 😸

የአዲስ አበባ ፖሊስ የማህበራዊ ሚዲያን በመጠቀም ሙያዊ ክብርን የሚያዋርዱ፣ ከህብረተሰቡ ባህል፣ እምነትና ሞራል ተቃራኒ የሆኑ መልዕክቶችን የሚያስተላልፉ" የማህበራዊ ሚዲያ አንቂ ወይም ይዘት ፈጣሪዎችን" (Social Media Influencers and Content Creators) መያዝ እንደጀመረ አስታውቋል።

ዝርዝር መረጃ ➲ Tikvah-Ethiopia
[ፎቶአቸውን ገብታችሁ እዩ] 😁

ማህበራዊ ሚዲያን ለበጎ መጠቀም የሚጠቅመው ሁላችንን ነው። በቃ ሀበሻ ትንሽ ነገር ሲያገኝ ያዙኝ ልቀቁኝ ማለት ይወዳል 😁... እነዚህን ስርዓት አልባዎች እንዲህ ስርአት ማስያዝ አደብ ማስገዛት ነው እንጂ 🫡😂
.
😁12👏52
#Ad

🍞 AB BREAD DELIVERY! 🥖

😋 Daily Fresh Bread! 🤌🤗

እስከ ማታ ትዕዛዝ ተቀብለን ጠዋት እናደርሳለን! 🤗

ከሰዓት መውሰድ የምትፈልጉ ደግሞ በመደወል መውሰድ ይቻላል! 🙌

🍞 1 ዳቦ: 16ብር ብቻ! 🤗
🥜 የለውዝ ቅቤ: 1 ኪሎ 460ብር! 😋

☎️ አሁኑኑ ይደውሉ! 👇

📞 +251981661226
📞 +251942510836

🛃 ORDER NOW!

👥 Join us: @ab_bread