ASTU Network ®️
4.2K subscribers
1.47K photos
33 videos
291 files
352 links
🛜 ASTU Network ®️

➲ Join us || @ASTU_Network ||
|| @ASTU_Network_Group ||

📚 Library: @ASTU_Network_Library

👁‍🗨 We are here to keep you updated!

➲ Admin 📩
👤 @NS_Nazu

Ⓝ Ŋazarene Ŝon [🥷]

|➲| @ASTU_Network
Download Telegram
🎉 GRAND OPENING ANNOUNCEMENT 🎉
STEM x AMC Collaboration

After our “Coming Soon” announcement, the moment is finally here!

We are excited to invite all students to the Grand Opening of the STEM Center in collaboration with AMC.

📅 Date: December 11
Time: 10:00 AM (Local Time)
📍 Venue: Oda Nebe Hall

Join us for an inspiring launch filled with innovation, creativity, and new opportunities.
Come discover what we’ve been preparing for you — workshops, tech programs, creative labs, and many more exciting initiatives.

Be part of the movement. Be part of the future.
See you there! 🚀

©️ ASTU Students' Union

||
@ASTU_Network
👍1
Subject: Mandatory Meeting for All Graduating Students

Dear GC Students,


This is to inform you that the Vice President for Academic Affairs has scheduled a meeting with all undergraduate graduating-class students to discuss important matters regarding preparations for the 2018 EC Exit Examination.

Please be informed of the meeting details:

📆 Date: Friday, Dec 12, 2025

🕒 Time: 2:00 PM

📍 Venue: Oda Nebe Hall
Attendance is mandatory for all graduating students.

|| @ASTU_Network
2😨1
የሐዘን መግለጫ! 🕯😭

በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ቢዝነስና ኢኮኖሚስ ኮሌጅ የ2ኛ ዓመት የአካውንቲንግ ተማሪ የሆነው ጥላሁን ባዘዘው  ታህሳስ 1/2018 ዓ/ም በድንገተኛ አደጋ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይቷል።

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በተማሪ ጥላሁን ባዘዘው ኅልፈተ ሕይወት የተሰማውን ጥልቅ ሐዘን እየገለጸ ለተማሪው ወላጆችና ቤተሰቦች፣ ጓደኞች እንዲሁም ለመላው የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ማኀበረሰብ መጽናናትን ይመኛል። 💔

|| @ASTU_Network
😭35💔8🕊5😢21
#Banned 🚫

Australia ከ16 ዓመት በታች የሆኑ ታዳጊዎች በሙሉ ሁሉንም social media ፕላትፎርሞች አንዳይጠቀሙ በይፋ አግዳለች።

ክልከላ ከተጣለባቸው መተግበሪያዎች መካከል #ፌስቡክ#ኢንስታግራም#ቲክቶክ እና #ዩቲዩብ ይገኙበታል።

የሀገሪቱ ፓርላማ #ከ16_አመት በታች የሚገኙ ህፃናት የማህበራዊ ሚዲያ እንዳይጠቀሙ የሚያዘውን ህግ ከሁለት ሳምንት በፊት ማጽደቁ ይታወሳል።

እኛ ሀገርስ ከስንት አመት በታች መሆን አለበት ብላችሁ ታስባላችሁ?

||
@ASTU_Network
👏266😁4
#Ad

🍞 AB BREAD DELIVERY! 🥖

😋 Daily Fresh Bread! 🤌🤗

እስከ ማታ ትዕዛዝ ተቀብለን ጠዋት እናደርሳለን! 🤗

ከሰዓት መውሰድ የምትፈልጉ ደግሞ በመደወል መውሰድ ይቻላል! 🙌

🍞 1 ዳቦ: 16ብር ብቻ! 🤗

☎️ አሁኑኑ ይደውሉ! 👇

📞 +251981661226
📞 +251942510836

🛃 ORDER NOW!

👥 Join us: @ab_bread1
6🤣5👍3😘1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Single ሆነህ ይሄን ማየት ይከብዳል! 💔😅

📍 Dorm Block

📽️: Me 😁
.
🤣30😢21
ASTU Network ®️
Photo
‎" ተማሪው ከዋናዉ ቤተ መጽሐፍ ሰገነት ላይ ወድቆ ወደ አርባምንጭ አጠቃላይ ሆስፒታል ከደረሰ በኋላ ነው ህይወቱ ያለፈው " - የአርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች

➡️ ‎" አስክሬኑ ዛሬ ወደ ቤተሰቦቹ ተሸኝቷል፤ የሻማ ማብራት መርሃግብር ይደረጋል " - የተማሪዎች ሕብረት

‎በአርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ የሁለተኛ ዓመት የአካውንቲንግ እና ፋይናንስ ትምህርት ክፍል ተማሪ የነበረው ጥላሁን ባዘዘዉ ትላንት ምሽት በጫሞ ካምፓስ ከዋናዉ ቤተ መጽሐፍ ጣሪያ ሰገነት ላይ ወድቆ ወደ አርባምንጭ አጠቃላይ ሆስፒታል ከደረሰ በኋላ ሕይወቱ ማለፉን ጉዳዩን በቅርበት እናዉቃለን ያሉ የአርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ ጫሞ ካምፓስ ተማሪዎች ተናግረዋል።

‎"ተማሪው ባሳለፍነዉ ዐርብ ለሕክምና ወደ አዲስ አበባ ሄዶ እሁድ መመለሱን አረጋግጠናል" ያለን የአርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ አንድ የተማሪዎች ሕብረት አመራር ትላንት ማምሻውን በአርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ ጫሞ ካምፓስ ከሚገኘዉ ዋናው የተማሪዎች ቤተመጽሐፍ ጣሪያ ላይ ወድቆ በአምቡላንስ ወደ ሆስፒታል ከተወሰደ በኋላ በዚያው ሕይወቱ ማለፉን አብራርቷል።

ከእንደዚህ አይነት ድንገተኛ አደጋ ፈጣሪ ይጠብቀን! 🥺🙏😔

||
@ASTU_Network
😢111
#ChatGPT #Adobe #AI 🤖

Adobe Photoshop, Acrobat እና Adobe Express ChatGPT ላይ ተካተዋል።

እንደሚታወቀው ከዚ በፊት chatGPT ላይ Spotifyና Canvaን ጨምሮ ሌሎች የተለያዩ 3rd party ፕላትፎርሞች እንደተካተቱ ይታወቃል።

አሁን ደግሞ official የAdobe ምርት የሆኑት Adobe Photoshop, Adobe Acrobat እና Adobe Express chatGPT ላይ በነፃ መጠቀም እንደሚቻል ተገልጿል።

|| @ASTU_Network
4😱4🤯2😘1
#Ad

🌟 Stop Walking, Start Clicking! 🍔🍕

LIYU DELIVERY — Fast • Cheap • Reliable


🍕🍔 We deliver it ALL at ASTU:

- 🍲 FRESH FOODS from top restaurants
- 💧 WATER JARS right to your Dorm
- 🍔 PIZZA & BURGERS for your cravings


Hot and fresh — delivered to your dorm.


WHY LIYU?


Super fast delivery
🎯 Easy ordering – pick what you want in seconds
🛍️ Tons of choices
💸 Affordable for students


📣 ORDER NOW https://t.me/liyudelivery_bot

LIYU DELIVERY — Comfort delivered.
6
#Ad

Are you looking for a thoughtful gift 🎁?

Order your custom portrait-
it's not just another temporary gift, but a valuable, timeless gift that will create lasting memories for your loved ones.

View price and order through this bot @jaredstudio_bot
5👍1
📢 DSA Tutorial Alert

Join us this Sunday, December 14th, for a deep dive into one of the most important structures in computer science.

What we will cover:
🔷 Graph Data Structures
🧭 Graph Traversal Algorithms
→ DFS (Depth-First Search)
→ BFS (Breadth-First Search)
→ When and why to use each method


Whether you're preparing for Final exam or strengthening your DSA fundamentals, this session will sharpen your problem solving skills.

🗓 Date: Dec 14 (Sunday)
Time: 3:00 LT
📍 Location: B513

⚠️Free session — no payment required!


See you there! 🚀

👥 Join us:
🔗 CSEC ASTU – LinkedIn
💬 CSEC ASTU – Telegram
▶️ CSEC ASTU – YouTube

#DataStructures #Graphs #DFS #BFS #Algorithms #CodingCommunity #CSECASTU #TechSkills
2
ASTU Network ®️
Photo
#ዜና_ቴክኖሎጂ (Friendly 😁)

OpenAI አልተቻለም‼️🤯🥵😵‍💫😮‍💨

OpenAI የተባለው እና እንደ ChatGPT ያሉ የAI ቴክኖሎጂዎችን በማልማት የሚታወቀው ግዙፉ የአሜሪካ የቴክኖሎጂ ካምፓኒ cook እያደረገ ነው 😮‍💨😁... ካምፓኒው ያለማቸው የAI ሞዴሎች አቅም በጣም በሚያስደነግጥ ፣ በአደገኛ እና በከፍተኛ ፍጥነት እያደገ እንደሆነ እየታየ ነው።

በነሐሴ ወር 2025 GPT-5 ሞዴል ተለቀቀ ፤ እኛም እንደ አቅማችን በየ ቴሌግራም ቻናላችን ላይ ዘገብን LOL 😸 (አያስቅም 😼 ሰው ባለው ነው እንግዲህ 🤷‍♂️😅)። በ GPT-5 አቅም እና የመልስ አሰጣጥ ተገርመን ሳንጨርስ ባለፈው ህዳር ወር 2025 ላይ GPT-5.1 ተለቀቀ። በዚህን ጊዜ ፣ GPT-5.1-Codex-Max የተባለው ሞዴል አቅሙ የሚያስገርም ነበር። በጣም የሚገርመው ነገር ይሄ በነሐሴ ወር 2025 የነበረው የGPT-5 ሞዴል አቅም 27% ብቻ የነበረ ሲሆን ፣ በህዳር ወር 2025 የወጣው GPT-5.1-Codex-Max የተባለው ሞዴል አቅም ወደ 76% ከፍ ብሏል 🤯

በዚህኛው GPT-5.1 ሞዴል ተገርመን ሳንጨርስ አሁን ደግሞ ከአንድ ወር በኋላ GPT-5.2 ዛሬ ተለቋል 😵‍💫

Open AI GPT-5.2 የተሰኘውን ሞዴሉን ያስተዋወቀ ሲሆን ይህም ሞዴል እንደ Coding እና ሒሳብ ባሉ ዘርፎችም ላይ መሻሻሉም ተገልጿል።

በዚህም GPT‑5.2 Instant, Thinking እና Pro የተባሉ ሞዴሎችን አስተዋውቋል። GPT‑5.2 Thinking ለprofessional እና Real world ለሆኑ ፕሮጀክቶች ጥቅም ላይ እንደሚውል ተገልጿል።

Check ማድረግ ከፈለጋችሁ የChatGPT አፕሊኬሽን ክፈቱና የ+ ምልክቱን ነክታችሁ model ውስጥ auto, Instant እና Thinking የሚሉ አማራጮች አሉላችሁ። check አድርጉት።

Wait...

ይህ የAI ቴክኖሎጂ ወደየት እየሄደ ነው በነዚህ እኛ አንድ ሴሚስቴር ከምንለው ባጠረ ጊዜ በዚህ ልክ አቅሙ ከጨመረ ፣ በሚቀጥሉት አምስት አመታት ምን ይፈጠር ይሆን

መልሱን ለአንባቢያን ትተናል! 🙌😁

በዚህ ጉዳይ አስተያየት ብትሰጡ ደስ ይለናል! 🤗

📰 ዘገባውን አጠናቅሮ ያቀረበው ASTU Network ነው! 😎

መልካም ምሽት! 🙏

||
@ASTU_Network
13😁2🤯2
#Random

This notice was posted by the MoE Official today. But is the photo of the students AI generated or real

👾 — AI generated
👍 — Real
🤷🏻‍♂🤷‍♀ — Idk
.
👾81👍3🤷‍♂2
This survey is part of our Software Requirements Engineering project. Your responses will help us design a better navigation system for our campus. 🗺

We kindly request all students to complete this survey form. Thank you for your participation! 🙏🏽

🔗 Link:
https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLScvkLaC9i96UWp13AqJ0Q6JYFv3UotB5woQQaS55uQI_0y1gQ/viewform?usp=header


|| @ASTU_Network
6👏2
ፌስታል‼️

በኢትዮጵያ ከጥር 23 ቀን 2018 ጀምሮ፣ ስስ ፌስታል መጠቀም እንደማይቻልና ይዞ የተገኘም ከ5000-10,000 ብር እንደሚቀጣ የኢትዮጵያ አካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን አስታውቋል። በኢትዮጵያ የፕላስቲክ ከረጢት መጠቀም፣ ማመረት እና ወደ አገር ውስጥ ማስገባት በገንዘብ እና በእስራት የሚያስቀጣ ድንጋጌ የተካተተበት ረቂቅ አዋጅ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መፅደቁ ይታወሳል።

The takeaway thing... 🌚🫠😅
.
🤣40👀6🤬31🤷‍♀1🫡1💅1
ASTU Network ®️
ፌስታል‼️ በኢትዮጵያ ከጥር 23 ቀን 2018 ጀምሮ፣ ስስ ፌስታል መጠቀም እንደማይቻልና ይዞ የተገኘም ከ5000-10,000 ብር እንደሚቀጣ የኢትዮጵያ አካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን አስታውቋል። በኢትዮጵያ የፕላስቲክ ከረጢት መጠቀም፣ ማመረት እና ወደ አገር ውስጥ ማስገባት በገንዘብ እና በእስራት የሚያስቀጣ ድንጋጌ የተካተተበት ረቂቅ አዋጅ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መፅደቁ ይታወሳል። The takeaway…
በዚህ ጉዳይ የግል አስተያየት...

በመጀመሪያ ይሄ ረቂቅ አዋጅ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ከመቅረቡ እና ተወካዮቹም ዝምብለው አጨብጭበው ከማጽደቃቸው በፊት በትክክል አስበውበታል ወይ አላሰቡም! እነሱ አጨብጭበው ማጽደቅ አይሰለቻቸውም 😏... ምን ቸገራቸው ለራሳቸው ጥሩ ኑሮ እየኖሩ ነው። ደሃውን ግን ማን ያስባል😔

Almost ሁሉም ሰው እቃ ወይም የተለያየ ነገር ለመያዝ ቀለል ባለ መልኩ የሚጠቀመው ፌስታልን ነው። ታዲያ ፌስታል ሲከለከል ሌላ እሱን የሚተካ ነገር ተዘጋጅቷልወፍ! 🤷‍♂️
ይሄ ህግ ከጸደቀ በኋላ ፌስታል ከመጠቀም ወደ አለመጠቀም የመሸጋገሪያ በቂ ጊዜ ተሰጥቷል አልተሰጠም! 🤷‍♂️

እርምጃው ትክክል ሊሆን ይችላል እኮ ፣ ነገርግን በትክክለኛው ጊዜ አይደለም ሊተገበር ያለው። በቅድሚያ የዜጎች የኑሮ ሁኔታ መሻሻል ይኖርበታል። 😕

ቆይ የዚህች ሀገር ደሃው ማህበረሰብ ምን ይሁን የኑሮ ውድነቱ ሌላ ታሪክ! ይቀንሳል ይሻሻላል ሲባል ጭራሽ እየጨመረ ነው። ደሃው ሰው ቡሌ እንኳን ሰብስቦ እንዳይበላ ይኸው ፌስታል መጠቀም እየተከለከለ ነው... 😁

የቴካዌይዋን ነገር ሌላ ጊዜ እንመለስበታለን! 😂

ኧረ እስኪ መጀመሪያ ሀገራችን 🇪🇹 ሰላም ትሁን ፤ ሌላው ቀስ ብሎ ይደርሳል! 🥱😒😑
.
👏1210👌2👍1😭1😨1
If anyone has a used scientific calculator for sale, pls DM us!

📥 Sc.Calculator

@Astu_marketplace