"React2Shell" የተሰኘ አደገኛ የዌብ መተግበሪያ የደህንነት ተጋላጭነት መከሰቱ ተገለጸ
"React2Shell" (CVE-2025-55182) የተሰኘው አደገኛ የዌብ መተግበሪያ የደህንነት ተጋላጭነት በዓለም አቀፍ ደረጃ በስፋት ጥቅም ላይ በሚውሉት React እና Next.js በተሰኙ የዌብ አፕሊኬሽን ወሳኝ መዋቅሮች ላይ እጅግ አደገኛ የሆነ የጥቃት ተጋላጭነት መከሰቱ ተገልጿል፡፡
ይህ ተጋላጭነት የመረጃ ጠላፊዎች የተቋማትን ሰርቨር ከርቀት ሆነው ሙሉ በሙሉ እንዲቆጣጠሩ የሚያስችል (Remote Code Execution - RCE) ክፍተትን የፈጠረ ነው። በዚህም የድርጅቶች ጥብቅ መረጃዎች ላልተገባው አካል ወይም የመረጃ መዝባሪዎች እጅ እንዲወድቅ ያደርገዋል፡፡
አሁን ላይ ይህ የጥቃት ተጋላጭነት ክፍተት እንደ አማዞን የዌብ አገልግሎት ደህንነት እና ሌሎችም የስጋት መከታተያ ተቋማት ይፋ እንዳደረጉት መረጃ፤ ተጋላጭነቱ ከተገኘበት እለት አንስቶ ከፍተኛ ፍተሻ እየተደረገ ይገኛል ተብሏል፡፡
በዚህ ክፍተት የሚከተሉት የሶፍትዌር ስሪቶች (Versions) ለጥቃት ተጋላጭ መሆናቸው ተገልጿል፡-
● React: Versions 19.0.0 እስከ 19.0.1 (Experimental releases ጨምሮ)
● Next.js: Versions 13, 14, እና 15 (App Router የሚጠቀሙ ከሆነ)
● React Server Components (RSC) የሚጠቀም ማንኛውም ዌብ አፕሊኬሽን
ተጋላጭነቱን ለመከላከል መወሰድ ያለባቸው የመፍትሄ እርምጃዎች (Mitigation Strategies)
ተጨማሪውን ለማንበብ፡- https://www.facebook.com/INSA.ETHIOPIA
©️
|| @ASTU_Network

INSA|| @ASTU_Network
❤8😈1
Forwarded from 🔖 ASTU Marketplace 🛒
💁🏻♂️ Check out what's on ASTU Marketplace, order what you want, and get free delivery! 🤗
✅ Headset
🎧 P9 Headset
🎧 JBL Headset
🎧 U - Neckband
🎧 Sports
🎧 TUNE YG07
🔉 JBL Wireless Speaker
🔰 Mouse
🖱️ Wired Mouse
🖱️ Wireless Mouse
🔌 Dividers
➦ Divider 1
➦ Divider 2
➦ Divider 3
🎧 AirPods
➦ Pro70 Digital AirPod
➦ Pro 5S
➦ Pro 6S
➦ Pro 5S 🆕
🎧 Earphones
➦ Vivo
➦ Ruggas
➦ Samsung
➦ Yod
➦ C-Type Earphone
💾 OTG, Flash & Cables
➦ Dual OTG Flash
➦ USB Flash
➦ Cables (C-C, USB-C, USB-B)
➦ OTG
🔌 Mobile Chargers ⚡
➦ Model PL12 (USB-C)
➦ 3 USB Outputs
➦ Samsung 45W Super Fast Charger
➦ T-max Charger
➦ T-max iPhone Charger
➦ iPhone Charger Original
⌚ Hand Watch
➦ For Girls
➦ Type1
➦ Type2
➦ Type3
🏷️ Stickers
🛃 ORDER NOW! 🤗
👉 Contact Us 👈
👇🏽 Click here & Join us 👇🏽
🇦 🇸 🇹 🇺
🇲 🇦 🇷 🇰 🇪 🇹 🇵 🇱 🇦 🇨 🇪
🔖 𝗔𝗦𝗧𝗨 𝗠𝗮𝗿𝗸𝗲𝘁𝗽𝗹𝗮𝗰𝗲 🛒
✅ Headset
🎧 P9 Headset
🎧 JBL Headset
🎧 U - Neckband
🎧 Sports
🎧 TUNE YG07
🔉 JBL Wireless Speaker
🔰 Mouse
🖱️ Wired Mouse
🖱️ Wireless Mouse
🔌 Dividers
➦ Divider 1
➦ Divider 2
➦ Divider 3
🎧 AirPods
➦ Pro70 Digital AirPod
➦ Pro 5S
➦ Pro 6S
➦ Pro 5S 🆕
🎧 Earphones
➦ Vivo
➦ Ruggas
➦ Samsung
➦ Yod
➦ C-Type Earphone
💾 OTG, Flash & Cables
➦ Dual OTG Flash
➦ USB Flash
➦ Cables (C-C, USB-C, USB-B)
➦ OTG
🔌 Mobile Chargers ⚡
➦ Model PL12 (USB-C)
➦ 3 USB Outputs
➦ Samsung 45W Super Fast Charger
➦ T-max Charger
➦ T-max iPhone Charger
➦ iPhone Charger Original
⌚ Hand Watch
➦ For Girls
➦ Type1
➦ Type2
➦ Type3
🏷️ Stickers
🛃 ORDER NOW! 🤗
👉 Contact Us 👈
👇🏽 Click here & Join us 👇🏽
🇦 🇸 🇹 🇺
🇲 🇦 🇷 🇰 🇪 🇹 🇵 🇱 🇦 🇨 🇪
🔖 𝗔𝗦𝗧𝗨 𝗠𝗮𝗿𝗸𝗲𝘁𝗽𝗹𝗮𝗰𝗲 🛒
#AI 🤖 #ChatGPT
MIT በchatGPT ተጠቃሚዎች ላይ ያጠናውን ጥናት ይፋ አድርጓል።
ጥናቱ በ3 ቡድን ተከፍሎ essay እንዲፅፉ ተደርገዋል።
⚫በአምሯቸው ብቻ ተጠቅመው የሚሰሩ
⚫Search engine ብቻ የጠቀሙ (Could use Google but no AI)
⚫AI ብቻ የሚጠቀሙ (use GPT-4o)
የጥናቱ ተሳታፊዎች አንጎል scan ከተደረገ በኋላ
83.3% የሚሆኑት AI ተጠቃሚዎች ከደቂቃዎች በፊት በAI አማካኝነት የፃፉትን አንድም አረፍተ-ነገር ማስታወስ አልቻሉም።
የአንጎል ግንኙነታቸው ከ79 ወደ 42 ነጥብ ዝቅ ብሏል። ይህም 47% የነርቭ ግንኙነታቸው ወርዷል ተብሏል።
chatGPT መጠቀም ካቆሙ በኋላም ቀጣይነት ያለው የማስታወስ ድክመትና chatGPT ከማይጠቀሙት ያነሰ አፈፃጸም ተስተውሎባቸዋል። ይህም በAI ጥገኛ ከመሆንም ባለፈ የግንዛቤ ድክመት (cognitive weakening) ነው ተብሏል።
chatGPTን መጠቀም ስራዎችን 60% በፍጥነት ለማጠናቀቅ ቢረዳም አእምሮ ግን የመማርና የማገናዘብ ጥረቱን በ32% ቀንሶ ተገኝቷል።
በአጠቃላይ ያለAI የሰሩት ከፍተኛ የማስታወስ ችሎታን፣ የአንጎል እንቅስቃሴን ያስመዘገቡ ሲሆን chatGPTን የሚጠቀሙ ደግሞ ስራቸውን በፍጥነትና በቅልጥፍና ቢጨርሱም በተቃራኒው ዝቅተኛ የማስታወስ ችሎታና የአንጎል እንቅስቃሴ አስመዝግበዋል ተብሏል።
ስለዚህ AIን ተጠቀሙ ግን እንዲያግዛችሁ እንጂ እንዲተካችሁ አታድርጉት፤ ጥገኛ አትሁኑ፤ በማንኛውም ጊዜ በአእምሯችሁ የመስራት ችሎታችሁን አትጡ።

😭8❤2
Forwarded from 𝐀𝐒𝐓𝐔 𝐄𝐧𝐭𝐞𝐫𝐭𝐚𝐢𝐧𝐦𝐞𝐧𝐭 ™️
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
POV: ChatGPT was not working for a few minutes when Cloudflare went down last time... 🫠
ASTU students' lives right after it went down... 😸 ROFL 😅
.

🤣10❤2
ASTU Network ®️
13. Second Semester Final Exam
[የሁለተኛ ሴሚስቴር ማጠቃለያ ፈተና]
➠ May 18-29/2026 G.C.
(Monday - Next Friday)
➥ ግንቦት 10 - 21/2018 ዓ.ም
(ሰኞ - ቀጣይ አርብ)
_ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _
14. Non-graduating students leave from the campus
[ተመራቂ ያልሆኑ ተማሪዎች ከግቢ የሚወጡበት ቀን]
➠ Jun.1/2026 G.C.
(Monday)
➥ ግንቦት 24/2018 ዓ.ም
(ሰኞ)

#FYI
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የጊዜ ሠሌዳ ይፋ አድርጓል።
በዚሁ መሠረት የምርጫ ድምፅ የሚሰጥበት ቀን ግንቦት 24 ቀን 2018 ዓ.ም እንደሆነ የጊዜ ሠሌዳው አመላክቷል።
በተመሳሳይ ፣ እኛ የሁለተኛ ሴሚስቴር ፋይናል ፈተና ተፈትነን የምንጨርሰው ግንቦት 21 ሲሆን ከግቢ የምንወጣው ደግሞ ግንቦት 24 ነው።
ከፈተና መልስ ወደ ምርጫ... 🚶🏼♂➡️🗳️😅

😁17😭9❤3😐2
So you guys... engineering students 🦾, future engineers 😁, Ethiopia's hopes 🇪🇹✨😅, second-year students, especially Elecs... how is life going❓ 🙂
.
.
😭29👍5❤4🕊4😴4💔2
#MoE
አምስት የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ራስገዝ ለመሆን ለትምህርት ሚኒስቴር ጥያቄ አቅርበዋል፡፡
ባሕር ዳር፣ ጅማ፣ ጎንደር፣ አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ እና አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲዎች ራስገዝ ለመሆን ጥያቄ ያቀረቡ ዩኒቨርሲቲዎች መሆናቸውን በትምህርት ሚኒስቴር የአስተዳደርና መሰረተ ልማት መሪ ሥራ አስፈፃሚ ሰለሞን አብርሃ (ዶ/ር) ለኢዜአ ተናግረዋል።
ዩኒቨርሲቲዎች በአስተዳደር፣ በፋይናንስ፣ በሰው ሃብት፣ በአካዳሚክ ጉዳዮች እና በምርምር ዘርፍ ባላቸው ቁመና እና በሚያስመዘግቡት ውጤት መሰረት ወደ ራስገዝነት እንደሚሸጋገሩ ጠቁመዋል፡፡
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ራስገዝ መሆን የሚያስችለውን የሁለት ዓመት የሽግግር ጊዜ አጠናቆ ወደ ሙሉ ራስገዝነት በመሸጋገር ላይ እንደሚገኝም ገልፀዋል፡፡

❤7👎2🔥2👀2👍1
ASTU Network ®️
#MoE አምስት የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ራስገዝ ለመሆን ለትምህርት ሚኒስቴር ጥያቄ አቅርበዋል፡፡ ባሕር ዳር፣ ጅማ፣ ጎንደር፣ አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ እና አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲዎች ራስገዝ ለመሆን ጥያቄ ያቀረቡ ዩኒቨርሲቲዎች መሆናቸውን በትምህርት ሚኒስቴር የአስተዳደርና መሰረተ ልማት መሪ ሥራ አስፈፃሚ ሰለሞን አብርሃ (ዶ/ር) ለኢዜአ ተናግረዋል። ዩኒቨርሲቲዎች በአስተዳደር፣…
#ዜና #MoE #ASTU
ዩኒቨርስቲያችን አዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ ራስ-ገዝ ለመሆን ጥያቄ ካቀረቡ አምስት ዩኒቨርስቲዎች መካከል ቀዳሚው ነው።
ለማስታወስ ያክል ፣ ከዚህ በፊት የዩኒቨርስቲያችን ፕሬዚዳንት ዶ/ር ለሚ ጉታ ፣ ዩኒቨርስቲው ራስ-ገዝ ለመሆን አስፈላጊውን ዝግጅት እያደረገ እንደሚገኝ እና ከአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ በመቀጠል ራስ-ገዝ ዩኒቨርስቲ ለመሆን ትምህርት ሚኒስቴር ያስቀመጣቸውን መስፈርቶች ለሟሟላት እየተሰራ መሆኑን ለኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት (#ኢዜአ) መናገራቸውን መዘገባችን ይታወሳል።
🔗 የዩኒቨርስቲያችን ፕሬዝዳንት ለሚ ጉታ (ዶ/ር) ዩኒቨርስቲውን ራስ-ገዝ ለማድረግ እየተሰሩ ያሉትን ስራዎች የጠቀሱበትን እና ስለጉዳዩ ዝርዝር ማብራርያ የሰጡበትን ፖስት ለማግኘት ሊንኩን ይጫኑ 👇

https://t.me/ASTU_Network/2087?single
|| @ASTU_Network
❤3😢2😴1
ASTU Network ®️
#ChatGPT ChatGPT ከተለቀቀ 3 አመት ሞላው። (November 30, 2022) የChatGPT መለቀቅ ቴክኖሎጂን በከፍተኛ ሁኔታ የቀየረ ሲሆን AIን በዕለት ከዕለት ህይወታችን እንድንጠቀም እስችሎናል። የChatGPTን ነገር Normal ሰው የሚረዳበት ልክ እና የግቢ ተማሪ የሚረዳበት ልክ ፍጹም የተለያየ ነው 😁... ምን እያልኩ እንደሆነ የሚያውቁት ያውቁታል! 🙌😅 .
#Fun 😸
ከዚህ በፊት ChatGPT ልደቱ/ቷ (We dk if it's M or F lol 😁) እንደነበር ተናግረን ነበር።
የChatGPT የሶስተኛ አመት ልደት እንደሆነ ብቻ ተናግረን አለፍን እንጂ መልካም ምኞታችንን አልገለጽንም 🙁
ለባለውለታችን እና የክፉ ቀን ደራሻችን ChatGPT መልካም ልደት ብለን መልካም ምኞታችንን ካልገለጽን ለማለት እንገልፃለን❓😅
እስኪ አሁን ጊዜው ቢያልፍም የሆነ ነገር በማለት መልካም ምኞታችንን እንግለጽ 🙂
*Me:
🎂 Dear ChatGPT, Happy Birthday!
Over these three years, you've become an indispensable assistant for millions of users. In studies, finance, work, and even governance.
We wish you continued learning, growth, and that you keep delighting us with your answers—even if they aren't always perfect.
With love, humans 🥹🥰... 😅
የእናንተንም መልካም ምኞት አስቀምጡ 👇😁

😁15❤3
ለማሳወቅ ያክል...
የአቢሲንያ ባንክ ደንበኞች ወደ ሌሎች ባንኮች የሚልኩት ገንዘብ ከአካውንታቸው ተቀናሽ ቢሆንም ገንዘቡ ለተቀባይ እየደረሰ አለመሆኑን እየተናገሩ ነው።
ባንኩ በበኩሉ ችግሩ በቴክኒክ መቆራረጥ የተከሰተ መሆኑን በመጥቀስ ችግሩን በአጭር ግዜ ለመቅረፍ እየሰራ መሆኑን ተናግሯል።
ስለዚህ የአቢሲኒያ ባንክን የምትጠቀሙ ተማሪዎች ችግሩ እስከሚቀረፍ ድረስ ለጊዜው ወደ ሌሎች ባንኮች ገንዘብ እንዳትልኩ እናሳስባለን!

🙏6❤4
🎉 GRAND OPENING ANNOUNCEMENT 🎉
STEM x AMC Collaboration
After our “Coming Soon” announcement, the moment is finally here!
We are excited to invite all students to the Grand Opening of the STEM Center in collaboration with AMC.
📅 Date: December 11
⏰ Time: 10:00 AM (Local Time)
📍 Venue: Oda Nebe Hall
Join us for an inspiring launch filled with innovation, creativity, and new opportunities.
Come discover what we’ve been preparing for you — workshops, tech programs, creative labs, and many more exciting initiatives.
Be part of the movement. Be part of the future.
See you there! 🚀✨
©️ ASTU Students' Union

👍1
Subject: Mandatory Meeting for All Graduating Students
Dear GC Students,
This is to inform you that the Vice President for Academic Affairs has scheduled a meeting with all undergraduate graduating-class students to discuss important matters regarding preparations for the 2018 EC Exit Examination.
Please be informed of the meeting details:
📆 Date: Friday, Dec 12, 2025
🕒 Time: 2:00 PM
📍 Venue: Oda Nebe Hall
Attendance is mandatory for all graduating students.

❤2😨1
የሐዘን መግለጫ! 🕯😭
በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ቢዝነስና ኢኮኖሚስ ኮሌጅ የ2ኛ ዓመት የአካውንቲንግ ተማሪ የሆነው ጥላሁን ባዘዘው ታህሳስ 1/2018 ዓ/ም በድንገተኛ አደጋ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይቷል።
አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በተማሪ ጥላሁን ባዘዘው ኅልፈተ ሕይወት የተሰማውን ጥልቅ ሐዘን እየገለጸ ለተማሪው ወላጆችና ቤተሰቦች፣ ጓደኞች እንዲሁም ለመላው የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ማኀበረሰብ መጽናናትን ይመኛል። 💔

😭35💔8🕊5😢2❤1
#Banned 🚫
Australia ከ16 ዓመት በታች የሆኑ ታዳጊዎች በሙሉ ሁሉንም social media ፕላትፎርሞች አንዳይጠቀሙ በይፋ አግዳለች።
ክልከላ ከተጣለባቸው መተግበሪያዎች መካከል #ፌስቡክ፣ #ኢንስታግራም፣ #ቲክቶክ እና #ዩቲዩብ ይገኙበታል።
የሀገሪቱ ፓርላማ #ከ16_አመት በታች የሚገኙ ህፃናት የማህበራዊ ሚዲያ እንዳይጠቀሙ የሚያዘውን ህግ ከሁለት ሳምንት በፊት ማጽደቁ ይታወሳል።
እኛ ሀገርስ ከስንት አመት በታች መሆን አለበት ብላችሁ ታስባላችሁ?

👏26❤6😁4
#Ad
🍞 AB BREAD DELIVERY! 🥖
😋 Daily Fresh Bread! 🤌🤗
እስከ ማታ ትዕዛዝ ተቀብለን ጠዋት እናደርሳለን! 🤗
ከሰዓት መውሰድ የምትፈልጉ ደግሞ በመደወል መውሰድ ይቻላል! 🙌
🍞 1 ዳቦ:16ብር ብቻ! 🤗
☎️ አሁኑኑ ይደውሉ! 👇
📞 +251981661226
📞 +251942510836
🛃 ORDER NOW!
👥 Join us: @ab_bread1
🍞 AB BREAD DELIVERY! 🥖
😋 Daily Fresh Bread! 🤌🤗
እስከ ማታ ትዕዛዝ ተቀብለን ጠዋት እናደርሳለን! 🤗
ከሰዓት መውሰድ የምትፈልጉ ደግሞ በመደወል መውሰድ ይቻላል! 🙌
🍞 1 ዳቦ:
☎️ አሁኑኑ ይደውሉ! 👇
📞 +251981661226
📞 +251942510836
🛃 ORDER NOW!
👥 Join us: @ab_bread1
❤6🤣5👍3😘1
Forwarded from 𝐀𝐒𝐓𝐔 𝐄𝐧𝐭𝐞𝐫𝐭𝐚𝐢𝐧𝐦𝐞𝐧𝐭 ™️
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Single ሆነህ ይሄን ማየት ይከብዳል! 💔😅
📍 Dorm Block
📽️: Me 😁
.
📍 Dorm Block
📽️: Me 😁
.
🤣30😢2❤1
ASTU Network ®️
Photo
" ተማሪው ከዋናዉ ቤተ መጽሐፍ ሰገነት ላይ ወድቆ ወደ አርባምንጭ አጠቃላይ ሆስፒታል ከደረሰ በኋላ ነው ህይወቱ ያለፈው " - የአርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች
➡️ " አስክሬኑ ዛሬ ወደ ቤተሰቦቹ ተሸኝቷል፤ የሻማ ማብራት መርሃግብር ይደረጋል " - የተማሪዎች ሕብረት
በአርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ የሁለተኛ ዓመት የአካውንቲንግ እና ፋይናንስ ትምህርት ክፍል ተማሪ የነበረው ጥላሁን ባዘዘዉ ትላንት ምሽት በጫሞ ካምፓስ ከዋናዉ ቤተ መጽሐፍ ጣሪያ ሰገነት ላይ ወድቆ ወደ አርባምንጭ አጠቃላይ ሆስፒታል ከደረሰ በኋላ ሕይወቱ ማለፉን ጉዳዩን በቅርበት እናዉቃለን ያሉ የአርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ ጫሞ ካምፓስ ተማሪዎች ተናግረዋል።
"ተማሪው ባሳለፍነዉ ዐርብ ለሕክምና ወደ አዲስ አበባ ሄዶ እሁድ መመለሱን አረጋግጠናል" ያለን የአርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ አንድ የተማሪዎች ሕብረት አመራር ትላንት ማምሻውን በአርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ ጫሞ ካምፓስ ከሚገኘዉ ዋናው የተማሪዎች ቤተመጽሐፍ ጣሪያ ላይ ወድቆ በአምቡላንስ ወደ ሆስፒታል ከተወሰደ በኋላ በዚያው ሕይወቱ ማለፉን አብራርቷል።
ከእንደዚህ አይነት ድንገተኛ አደጋ ፈጣሪ ይጠብቀን! 🥺🙏😔

😢11❤1
#ChatGPT #Adobe #AI 🤖
Adobe Photoshop, Acrobat እና Adobe Express ChatGPT ላይ ተካተዋል።
እንደሚታወቀው ከዚ በፊት chatGPT ላይ Spotifyና Canvaን ጨምሮ ሌሎች የተለያዩ 3rd party ፕላትፎርሞች እንደተካተቱ ይታወቃል።
አሁን ደግሞ official የAdobe ምርት የሆኑት Adobe Photoshop, Adobe Acrobat እና Adobe Express chatGPT ላይ በነፃ መጠቀም እንደሚቻል ተገልጿል።

❤4😱4🤯2😘1
#Ad
🌟 Stop Walking, Start Clicking! 🍔🍕
LIYU DELIVERY — Fast • Cheap • Reliable
🍕🍔 We deliver it ALL at ASTU:
- 🍲 FRESH FOODS from top restaurants
- 💧 WATER JARS right to your Dorm
- 🍔 PIZZA & BURGERS for your cravings
Hot and fresh — delivered to your dorm.
⭐ WHY LIYU?
⚡ Super fast delivery
🎯 Easy ordering – pick what you want in seconds
🛍️ Tons of choices
💸 Affordable for students
📣 ORDER NOW https://t.me/liyudelivery_bot
LIYU DELIVERY — Comfort delivered.

❤6