ASTU Network ®️
4.18K subscribers
1.45K photos
33 videos
289 files
348 links
🛜 ASTU Network ®️

➲ Join us || @ASTU_Network ||
|| @ASTU_Network_Group ||

📚 Library: @ASTU_Network_Library

👁‍🗨 We are here to keep you updated!

➲ Admin 📩
👤 @NS_Nazu

Ⓝ Ŋazarene Ŝon [🥷]

|➲| @ASTU_Network
Download Telegram
ASTU Network ®️
#ATTENTION🚨 ‎" በማርበርግ ቫይረስ ምክንያት ከዛሬ ህዳር 20/2018 ዓ.ም ጀምሮ ለ1 ሣምንት ትራንስፖርት ዝግ ይሆናል" - የዞኑ መንግስት ‎ ‎በጂንካ ተከስቶ ለሰዎች ሞት ምክንያት እየሆነ ያለዉን የማርበርግ ቫይረስ ስርጭትን ለመቆጣጠር ያስችል ዘንድ ወደ በሽታዉ መነሻ የአሪ ዞን የሚገባም ሆነ የሚወጣ የትራንስፖርት እንቅስቃሴ ለ1 ሣምንት ዝግ እንዲሆን በአሪ ዞን ዋና አስተዳዳሪ የሚመራ ግብር…
#Update

‎" የትራንስፖርት ክልከላዉ ተነስቷል" - የአሪ ዞን መንግስት ኮሚኒኬሽን

‎በጂንካ በተከሰተዉ የማርበርግ ቫይረስ ስርጭት ምክንያት ተጥሎ የነበረዉ የህዝብ ማመላለሻ ተሽከርካሪዎች እንቅስቃሴ ክልከላ መነሳቱን የአሪ ዞን መንግስት ኮሚኒኬሽን ኃላፊ አቶ ደምበላሽ አቦነሀሰ ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ተናግረዋል።

‎ለክልከላዉ መነሳት ምክንያት የሆነዉ አሁናዊዉ የማርበርግ ቫይረስ ስርጭት መቀነስና በትራንስፖርት መቋረጥ ምክንያት ማህበረሰቡ የእለት ተዕለት እንቅስቃሴ ላይ ከፍተኛ ጫና እያሳደረ መምጣቱን የዞኑ ግብረሃይል ከገመገመ በኋላ መሆኑን ገልፀዋል።

‎በመሆኑ ከነገ ቀን 27/2018 ዓ.ም ጀምሮ ክልከላው እንዲነሳ መወሰኑን  የገለፁት ኃላፊዉ ጉዞዎች ግን ከወትሮዉ በተለየ በጥንቃቄ መሆን እንዳለባቸውና በየመናኻሪያ የሚደረጉ የግንዛቤ ማስጨበጫና የጥንቃቄ ሂደቶች ተጠናክረዉ እንደሚቀጥሉ ተናግረዋል።

‎ሕብረተሰቡና የተሽከርካሪ ባለንብረቶችም ይህንኑ በመረዳት አስፈላጊውን ጥንቃቄ እንዲያደርጉም አቶ ደምበላሽ አሳስበዋል።

|| @ASTU_Network
5🙏3😭1
🎓 Is university life giving you more questions than answers?
Like, where did my motivation go?

Between lectures, deadlines, and trying to figure out your future, uni can feel overwhelming. But… what if it didn’t have to be?

We’re building a better university experience, and we need your ideas.

Imagine:

* 📱 A smart app for support, resources, and real student life hacks
* 🌐 A platform that helps you manage schedules and problems with ease
* 🫂 A space to connect, get help, or just vent about that 8 AM class
* 💡 Clear guidance for careers and time management

This isn’t just a survey — it’s your chance to help shape a platform made for students, by students.

📝 Quick, anonymous, and impactful
👉 Share your ideas here:
🔗 https://docs.google.com/forms/d/1vKfjhwjLrKEMzMII1qAHLJX2UKXMhjNE5PzWL1JX1cg/viewform

Let’s make university life better — together.
@CSEC_ASTU

#UniversityLife #StudentVoice #UniExperience #FutureOfLearning
2👌2
🏟 FULL-TIME

ASTU 3 — 1 KUE

... 🎉🦾🤗
.
🎉232🔥1👏1
Screen Magnifier for your phone! 📱🤗

To enjoy watching football 🏟
For reading 📖
Works without power need
☑️ Magnifies your screen

👉 Condition: New packed! 🤗

DM:
ScreenMag

@Astu_marketplace
4
Ruggas C-Type Earphone!

➦ Clear Sound Quality
➦ Noise Reduction
➦ Powerful Bass
➦ Mid Integrated

Condition: New packed! 🤗

💰 Price: 400ETB

DM: RuggasCtype

@Astu_marketplace
🍾1
#ዜና_መዝናኛ 😸

ከመኪና ወንበር ጋር ተሰፍቶ ወደ አሜሪካ ሊሻገር የነበረው ግለሰብ አሳዛኝ ጉዞ

ሰሞኑን በሜክሲኮ እና በአሜሪካ ድንበር ላይ የተፈጸመው የኢንሪኬ አጊላር ካንቾላ ጉዳይ፣ ሰዎች ተስፋ ሲቆርጡ ለመሞከር ፈቃደኛ የሆኑትን የከፋ አደጋ ደረጃ የሚያሳይ አስደንጋጭ ክስተት ሆኖ ተዘግቧል። ታሪኩ የብዙዎችን ልብ የነካ ሲሆን፣ በአንድ ጊዜ አስገራሚነትንና ልብን የሚሰብር ሀዘንን የያዘ ነው።

ኢንሪኬ አጊላር ካንቾላ ወደ አሜሪካ ለመሻገር የሞከረው በእጅጉ አደገኛ በሆነ መንገድ ነበር። ራሱን ከመኪና ወንበር ጋር በቀጥታ በመስፋት ውስጥ በመደበቅ ድንበሩን ለማቋረጥ ሞክሮ ነበር። የድንበር ጠባቂ ኤጀንቶች ሚስጥሩን ያገኙበት ሁኔታም እጅግ የሚያስገርም ነው።

በመጀመሪያ፣ በመኪናው ወንበር ላይ ያለው ስፌት ከወትሮው የተለየና ያልተስተካከለ መሆኑን አስተዋሉ። ከዚህም በተጨማሪ ወንበሩ ከሚገባው በላይ ክብደት እንዳለው ተሰማቸው። ይህን ጥርጣሬ ተከትሎ ወንበሩን ሲከፍቱት፣ ሰውየው ከመቀመጫው ፍሬም ውስጥ ተጣጥፎ ተገኝቷል።

ሪፖርቶች እንደሚያሳዩት፣ ወንበሩ ሙሉ በሙሉ በእሱ ላይ ተገንብቶ እንደገና ስለተሰፋ፣ ካንቾላ ለመንቀሳቀስ ወይም በአግባቡ ለመተንፈስ የሚችልበት ቦታ በጭራሽ አልነበረውም። ይህ ሁኔታ ኢንሪኬ በጉዞው ወቅት ለሕይወት አስጊ በሆነና እጅግ አስቸጋሪ በሆነ ሁኔታ ውስጥ እንደቆየ ያሳያል።

ይህ አሳዛኝ ክስተት ሰዎች ያለ አማራጭ ሲቀሩ እና ጥግ ሲደርሱ የሚደርሱበትን ከፍተኛ የአደጋ ደረጃ በግልጽ ያሳያል። ድንበር ለማቋረጥ ተስፋ በመቁረጥና በጭንቀት ውስጥ ሆነው ራሳቸውን ለሞት አደጋ የሚያጋልጡ ስንት ሰዎች ይኖሩ ይሆን? የኢንሪኬ አጊላር ካንቾላ ታሪክ የብዙ ሰዎችን አይን የከፈተ እና ለረጅም ጊዜ በአዕምሮ ውስጥ የሚቆይ ልብ የሚነካ ታሪክ መሆኑ ተመላክቷል።

|| @ASTU_Network
🤣105🍾2
Rugga's High Quality Earphone!

🔉 Deep bass and quality sound! 👌

Condition: New packed! 🤗

💰 Price: 350ETB

DM: RuggasHQ

@Astu_marketplace
2😁2👌1
DELL wired mouse! 🖱

🖱️ Wired Connection — stable and instant response.

High Precision Sensor — smooth, accurate tracking.

💪 Durable Build — made for long-term use.

Condition: New packed 🤗

💰 Price: 450ETB

DM: DELL🖱

@Astu_marketplace
👌1
ASTU Network ®️
5) -25 6) -28 ... 🌚 .
We have 25 days left until the end of classes and 28 days (exactly four weeks) until the final exam... 🌚🫠

|| @ASTU_Network
🙉11🤷‍♀3😭3💅21👎1🎉1🗿1💊1
" ከ10 በላይ ተማሪዎች በጸጥታ አካላት ከዶርማቸው ተወስደዋል። ከትምህርት የተባረሩም አሉ " - የደባርቅ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች

➡️ " የዲስፕሊን ቅጣት አንቀበልም ያሉ 5 አካባቢ ተማሪዎች በፖሊስ እንዲወጡ ተደርጓል " - ዩኒቨርሲቲው

" 5 ተማሪዎች ከትምህርት ገበታቸው ሲሰናበቱ፣ 3 ተማሪዎች ለአንድ ዓመት ከትምህርት ገበታቸው የተወገዱ ሲሆን፣ 19 ተማሪዎች ከፍተኛ የጽሑፍ ማስጠንቀቂያ እንዲደርሳቸው ተደርጓል! "

ከሳምንት በፊት "ርቦናል፣ ምግብ ይስተካከልንን" በሚል በቲክቫህ ኢትዮጵያ በኩል ጥያቄ ያቀረቡ የደባርቅ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ሰላማዊ ሰልፍ መውጣታቸው የሚታወስ ሲሆን፣ በወቅቱ " አመጽ ቀስቅሰዋል " የተባሉ ተማሪዎች ሰሞኑን " በጸጥታ አካላት በኃይል ከዶርማቸው መወሰዳቸውን " እና "የተባረሩ" ም እንዳሉ ተማሪዎቹ እየገለጹ ናቸው።

ትናንት (ህዳር 27/2018 ዓ/ም) " 12 ተማሪዎች ከዶርማቸው በጸጥታ ኃይሎች " እንደተወሰዱና ያሉበት እንደማይታወቅ ተማሪዎቹ ሲገልጹ የተስተዋሉ ሲሆን፣ አንዳንዶቹ ደግሞ የተወሰዱ ተማሪዎችን ቁጥር "ወደ 17" አድርሰውታል። ሌሎቹ ደግሞ የ17 ተማሪዎች ስም ዝርዝር ሲጠየቅና ሲፃፍ እንዳስተዋሉ ገልጸዋል።

" ምግብ እንዲስተካከልልን በመጠየቃችን ጥይት ተተኮሰብን " ሲሉ በሰላማዊ ሰልፉ ወቅት የደረሰባቸውን በማስታወስ ያማረሩት ተማሪዎቹ፣ አሁን ደግሞ ተማሪዎች በጸጥታ ኃይሎች እንዲወሰዱ እየተደረገ በመሆኑ ለጉዳዩ አስቸኳይ መፍትሄ እንድሰጥ ጠይቀዋል።

ደባርቅ ዩኒቨርሲቲ ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ምን ምላሽ ሰጠ ?

ቲክቫህ ኢትዮጵያ፣ ከዚህ ቀደም ጥያቄ ያነሱ የዩኒቨርሲቲው ተማሪዎች " በጸጥታ ኃይሎች ከዶርማቸው ተወስደዋል" ስለመባሉ ምን ምላሽ እንዳለው የደባርቅ ዩኒቨርሲቲን የጠየቀ ሲሆን፣ የዩኒቨርሲቲው ፕሬዝዳንት ስልክም ሆነ የጽሑፍ ምላሽ ባይሰጡም የዩኒቨርሲቲው የህዝብና አለምአቀፍ ግንኙነት ዳይሬክተር አቶ አምሳሉ ተበጀ ግን የጽሑፍ ምላሽ  ሰጥተዋል።

በዚህም፣ " በዩኒቨርሲቲያችን ህገወጥ ሰልፍ በመሩና ባስተባበሩ፣ የአካል ጉዳትና  የንብረት ውድመት ባደረሱ ተማሪዎች ላይ ተገቢው ማጣራት ተደርጎ የአካዳሚክ የዲስፕሊን ቅጣት ተላልፏል። ከዚህ ውጭ በማህበራዊ ሚዲያ የሚሰራጨው መረጃ ፍጹም የተሳሳተ ነው። ዩኒቨርሲቲያችን ሰላማዊ የመማር ማስተማር ስራውን እንደቀጠለ ነው " ብለዋል።

ቲክቫህ ኢትዮጵያም፣ ግን እኮ "ወደ 17 ተማሪዎች በጸጥታ ኃይሎች ከዶርማቸው ተወስደዋል" ተብሏል፤ ወዴት ነው የተሰዱት? በማለት ሲጠይቃቸውም፣ "ወደ '17 ተማሪዎች በጸጥታ ኃይሎች ከዶርማቸው ተወስደዋል' የሚለው ፍጹም የተሳሳተ መረጃ ነው። የዲስፕሊን ቅጣት አንቀበልም ያሉ 5 አካባቢ ተማሪዎች በፖሊስ እንዲወጡ ተደርጓል" ሲሉ መልሰዋል።

" ሕገወጥ ሰልፍ " ማለት ምን ማለት ነው? ተማሪዎቹ እንደገለጹልን፣ " ምግብ ይስተካከልልን " ብለው ነው ሰላማዊ ሰልፍ ያደረጉት፤ ታዲያ ይህ እንዴት ህገወጥ ሊባል ይችላል ? ሲልም ቲክቫህ ኢትዮጵያ ለአቶ አምሳሉ ተጨማሪ ጥያቄ አቅርቧል።

እሳቸውም፣ " ጥያቄውን በሰላማዊ መንገድ ከመጠየቅ አልፈው በሀይልና በጉልበት ኮብል ስቶን ድንጋይ በመወርወር ግጭት እንዲጀመር ያነሳሱ፣ በሰላማዊ ተማሪዎች፣ የምግብ ቤት ሠራቸኞችና ካምፓስ ፖሊሶች ላይ ጥቃት ለመፈጸም ማምራታቸው ሰልፉን ህገወጥ ያደርገዋል " ብለዋል።

ለመሆኑ " የአካል ጉዳት የደረሰባቸው " እነማንና ስንት ናቸው? ምን አይነት ንብረትስ ነው የወደመው? በምን መልኩ ወደመ ? ለሚለው ጥያቄ ደግሞ፣ " የአካል ጉዳት የደረሰባቸው ሁለት ተማሪዎችና በርካታ የፀጥታ አካላት ናቸው። የወደመው ንብረት የዶርሚተሪ እና የመመገቢያ አዳራሽ  መስታውት መሰበርና፣ ጄኔሬተር የማቃጠል ሙከራ ናቸው " የሚል ምላሽ ሰጥተዋል።

" የዲስፕሊን ቅጣት በተመለከተ በአጠቃላይ ይህን ጥፋት የመሩና ያስተባበሩ የሚመለከተው የዩኒቨርስቲው የስራ ክፍል የተረጋገጠ ሲሆን 5 ተማሪዎች ከትምህርት ገበታቸው ሲሰናበቱ ፣ 3 ተማሪዎች ለአንድ ዓመት ከትምህርት ገበታቸው የተወገዱ ሲሆን፣ 19 ተማሪዎች ደግሞ ከፍተኛ የጽሑፍ ማስጠንቀቂያ እንዲደርሳቸው ተደርጓል " ነው ያሉት።

" የዲሲፕሊን ቅጣቱ በማህበራዊ  ሚዲያ ከእውነት የራቁ የዩኒቨርስቲውን ገጽታ እና የአካባቢውን ማህበረሰብ የማይወክሉ መረጃዎችን የሚያሰራጩት ተማሪዎችን ያካተተ ነው " ሲሉም አክለዋል።

ተማሪዎቹ ከሳምንት በፊት ምግብ ይስተካከልልን ብለው ሰላማዊ ሰልፍ አድርገው ነበር፤ ለመሆኑ ቅሬታቸው ምላሽ ተሰጠው? በተጨባጭ ምን አይነት ማስተካከያ ተደረገ? ስንል ላቀረብነው ጥያቄም፣ " ዩኒቨርሲቲው በሚቻለው መጠን በምግብ በኩል የተነሱ ጥያቄዎች ከተማሪዎቹ ጋር በመወያየት ምላሽ እየሰጠ ይገኛል " ሲሉ ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ተናግረዋል።

ቲክቫህ ኢትዮጵያ
አዲስ አበባ
#TikvahEthiopiaFamilyAA

@tikvahethiopia
😭127👍1😁1
🌚
😭21🤣10👨‍💻21🤷‍♀1
#FYI

If you have lost any belongings such as a mouse, glasses, mobile phone, PC charger, socket, watch, flash drive, or anything else in the library, you may be able to find them by contacting the librarians at the library where you lost the item.

|| @ASTU_Network
🙏6