ASTU Network ®️
4.18K subscribers
1.45K photos
33 videos
289 files
347 links
🛜 ASTU Network ®️

➲ Join us || @ASTU_Network ||
|| @ASTU_Network_Group ||

📚 Library: @ASTU_Network_Library

👁‍🗨 We are here to keep you updated!

➲ Admin 📩
👤 @NS_Nazu

Ⓝ Ŋazarene Ŝon [🥷]

|➲| @ASTU_Network
Download Telegram
#Ad

🚀 Don’t miss your chance to earn passive income! Rent your LinkedIn account and make your profile work for you.


Do you have 100+ linked in accounts if you have
📌 Rates:

Price List
100+ Followers --- Weekly: $8
200+ Followers --- Weekly: $10
300+ Followers --- Weekly: $13
400+ Followers --- Weekly: $16
500+ Followers --- Weekly: $18
600+ Followers --- Weekly: $19
700+ Followers --- Weekly: $20
800+ Followers --- Weekly: $22
900+ Followers --- Weekly: $23
1000+ Followers --- Weekly: $24
2000+ Followers --- Weekly: $26
Weekly payments every 7 days

Note :No trust issue !
💯💯💯People are really making money 💰 💰 💰 💰 💰 💰

If interested  DM t.me/carbanak_A
3
#ChatGPT

ChatGPT ከተለቀቀ 3 አመት ሞላው።
(November 30, 2022)

የChatGPT መለቀቅ ቴክኖሎጂን በከፍተኛ ሁኔታ የቀየረ ሲሆን AIን በዕለት ከዕለት ህይወታችን እንድንጠቀም እስችሎናል።

የChatGPTን ነገር Normal ሰው የሚረዳበት ልክ እና የግቢ ተማሪ የሚረዳበት ልክ ፍጹም የተለያየ ነው 😁... ምን እያልኩ እንደሆነ የሚያውቁት ያውቁታል! 🙌😅
.
😁32🎉74👍1
#NOTICE‼️

Dear Students,


This is to formally notify you that, due to an urgent academic staff meeting, all classes scheduled for December 2, 2025, have been cancelled.

Please confirm this information by contacting your teachers through your class representatives. All class representatives are requested to fulfill their responsibility by staying online and providing accurate information to their classmates.

Thank you! 🙌

Have a great day! 🤗

ASTU NETWORK ®️

||
@ASTU_Network
🎉1511🍾3😁2👍1🔥1
We have a big, wonderful and beautiful surprise for third-year students tonight 😁

But don't expect something big ☝️ ... Just take it easy and wait for us... lol😅

We will be here to reveal the surprise! 🤗😁
.
🤣17🤔72
ASTU Network ®️
We have a big, wonderful and beautiful surprise for third-year students tonight 😁 But don't expect something big ☝️ ... Just take it easy and wait for us... lol😅 We will be here to reveal the surprise! 🤗😁 .
#3rdYears 🫶🏽🔥

So here is the surprise!😁🎉


ዛሬ ህዳር 23 ነው! 🙂
ነገ ህዳር 24 የሶስተኛ አመት ተማሪዎች የASTUን Environment ከተቀላቀልን እና ያንን ሁሉ መንገድ መጥተን ብዙ ነገር አይተን አሳልፈን በእሳት ተፈትነን 😁 ድል ካደረግን ድፍን ሁለት አመት እናስቆጥራለን! 🙌😅

So today we're here not to talk about our struggles or our paths. But WE ARE HERE TO THANK & HONOUR GOD ALMIGHTY! 🤌🙏... ስላለፍንበት ውጣ ውረድ እና ፈተና ለማውራት ሳይሆን በቃ ፈጣሪን ለማመስገን ብቻ ነው እዚህ ያለነው 🙏😇

Nobody deserves to be alive today እንደስራችን እና ኑሮአችን ቢሆን 🤷‍♂️። ነገርግን አምላክ በምህረቱ እና ቸርነቱ ባለጠጋ ስለሆነ ዛሬም በህይወት አለን 😇። በዚህ ባሳለፍናቸው ሁለት አመታት ብዙ ነገሮች ተፈጥረዋል። ክፉም ደግም። ከሁለት አመት በፊት የነበሩ ዛሬ ግን የሌሉ ብዙ የምናውቃቸው ሰዎች አሉ ⚰️። እኛ ግን ዛሬም በህይወት አለን!🙌 ያም ሆነ ይህ ዛሬ በህይወት ያለነው ከእኛ የተነሳ ሳይሆን ከአምላክ ምህረት እና ቸርነት የተነሳ ብቻ እና ብቻ ነው።🙌😇

አሁን የኢንጂነሪንግ ተማሪዎች የዲፓርትመንታችንን የሁለተኛ እንዲሁም የአፕላይድ ተማሪዎች ደግሞ የሶስተኛ ሴሚስቴር ትምህርታችንን እየተከታተልን እንገኛለን 🙂። Btw next year GC ናቸው አፕላይዶች (ብሬ አስተምሩ ማለቱን ካላመረረበት)😁.. (በዚህ ጉዳይ ሌላ ጊዜ እንመለስበታለን!😁)

We're absolutely nothing without God's Grace and Mercy...🙅🏻‍♂ ABSOLUTELY NOTHING!🙅🏻 በራሴ ነው ለዛሬ የደረስኩት የሚል ካለ they need to get a life!🫵😁 You're nothing bro/sis. እያንዳንዷ እስትንፋስ ከአምላክ ዘንድ የተሰጠች ነፃ ስጦታ እንጂ ከአንተ/ቺ ስራ ወይም ህይወት የተነሳ አይደለም። Maybe atheist ካለ እና ይሄንን የማያምን ከሆነ (they gotta stop this dumb shiiit 🤓 ...respectfully 😂) i just want to tell them that አሁን ራሱ ይሄንን አላምንም የሚሉበትን እስትንፋስ የሰጠው አምላክ ነው! ፈጣሪ ነው! 🤨

ነገ እዚህ ግቢ ከገባን ድፍን ሁለት አመት ስለሚሞላን ይሄንን ጉዳይ በነገው እለት እንመለስበታለን! 😅

ለዛሬ ግን ይህንን ብለን እንጨርስ!🙂

ስለሆነውም ስላልሆነውም እግዚአብሔር ይመስገን! 🙏🏼

ስለተሳካውም ስላልተሳካውም እግዚአብሔር ይመስገን! 🙏🏽

ስለጎደለውም ስለሞላውም እግዚአብሔር ይመስገን! 🙏🏾


ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን! 🙌😇🙏

📖 ሰቆ. 3
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯

²² ያልጠፋነው ከእግዚአብሔር ምሕረት የተነሣ ነው፤ ርኅራኄው አያልቅምና።
²³ ማለዳ ማለዳ አዲስ ነው፤ ታማኝነትህ ብዙ ነው።


|| @ASTU_Network
124🔥15👎11🙏11🥰3🤯2👍1🤬1👌1💯1
ASTU Network ®️
#3rdYears... 🫶🏽🥹❤️‍🔥🔥 .
📑 የሁለተኛ አመት ANNIVERSARYን አስመልክቶ ከሶስተኛ አመት ተማሪዎች ህብረት (ሶ/ዓ/ተ/ህ) የተሰጠ ይፋዊ መግለጫ:- 😁

➲ ህዳር 24/2018 ዓ.ም ፣ አዳማ...

◆ ዛሬ ህዳር 24 ሁላችንም እንደምናውቀው ለእኛ ባች ተማሪዎች ልዩ የሚባል ቀን ነው🤗። ቀኑን ልዩ ያደረገው ደግሞ የASTUን Environment ከተቀላቀልን እና ያንን ሁሉ challenge አሳልፈን በመከራ ውስጥ አልፈን በእሳት ተፈትነን ድል አድርገን ሁለት ዓመት የደፈንበት ቀን መሆኑ ነው 🗿

◆ በእርግጥ በብዙ challenge ውስጥ ነው ያለፍነው ፣ ደግሞ እያለፍን ያለነው። ትምህርት ፣ የወደፊት ሀሳብ ፣ ህይወት በአጠቃላይ challenge አለው። 🙂 ነገርግን ትላንት እንዳልነው ብዙ ስለ challenge አናወራም። ይልቁንስ እያስቀጠለን ያለውን አምላካችንን እናመሰግናለን እንጂ! 🙌🙏

◆ ከ 2ሺህ በላይ ሆነን ጉዞአችንን ጀምረን ፣ አሁን 1ሺ አከባቢ ሆነን ነው እየተማርን ያለነው😅። በ2016 ዓ.ም ግቢ ስንገባ ከነበሩ ተማሪዎች ግማሽ የሚጠጉት አሁን የሉም 😁። አንዳንዱ በመጀመሪያ ሴሚስቴር pre engineering/applied የማይፈልገው ሲደርሰው ከግቢ ወጥቷል። አንዳንዱ pre engineering/applied ከገባ በኋላ የማይፈልገው school/department ሲደርሰው ከግቢ ወጥቷል። አንዳንዱ ደግሞ ትምህርቱ እና ፈተናው ከብዶት አቋርጧል 😐። ሌላው ደግሞ ተጭሯል!😭😁.... ምን እሱ ብቻ? አሁን ራሱ ዲፓርትመንት ከገባን በኋላ ለ second year summer እቤት ሄደው ያልተመለሱ ያቋረጡ ብዙ አሉ 😁። በእርግጥ ተማሪዎች አሁንም ማቋረጣቸውን ይቀጥላሉ... 🚶🏼‍♂‍➡️😂 በመጨረሻም ከየዲፓርትመንቱ የተወሰነ ሰው ይመረቃል! 🎓😅

የምንፈልገውን ዲፓርትመንት አግኝተን ሊሆንሞ ላይሆንም ይችላል። አሁን ደስተኛ ሆነን እየተማርን ሊሆንሞ ላይሆንም ይችላል። ምን ማድረግ እንዳለብን እያሰብን ሊሆንሞ ላይሆንም ይችላል። ነገርግን ምንም ቢሆን ምን የፈጠረን አምላክ ለአላማ እንደፈጠረን ስለምናውቅ አሁን የምናልፍበት መንገድ የዚያ አላማ አንዱ አካል እንደሆነ እናምናለን። 😊

ከሁሉም በላይ ደግሞ (ትላንትም እንዳልነው) እስከአሁን ድረስ በህይወት አለን 🙌። በህይወት ያለነው ደግሞ ስራችን መልካም ሆኖ ወይም በህይወት መኖር ተገብቶን ሳይሆን ከአምላክ የማያልቅ ምህረት እና ቸርነት የተነሳ ነው 😇። ብዙ ከእኛ የተሻሉ ትላንት የነበሩ ዛሬ ግን የሌሉ ብዙ ሰዎች አሉ። አምላክ ግን እስትንፋሱን አልከለከለንም። ዛሬም በተውሶ እስትንፋ አለን። አምላክ ይባረክ! 🙏🤗

በእርግጠኝነት እዚህ ግቢ ስንገባ የነበርንበት ቦታ ፣ የአስተሳሰብ እና የብስለት ደረጃ እና አሁን ያለንበት በምንም አይወዳደርም 🧠🦾። ASTU ብዙ ነገር አስተምሮናል 😁። ብዙ ለውጦናል ብዙ አብስሎናል። አድገናል ጠንክረናል 🦍። ህይወት ብዙ ነገር አስተምራናለች ፣ እያስተማረችንም ነው ደግሞም ታስተምራናለች። 🙂

አሁን ሌላ ብዙ ነገር ማውራት እንተው እና አምላካችንን ወደ ማመስገን ተመልሰን ፣ በደንብ አመስግነን አክብረን እዚህ ጋር እንጨርስ።🤗

ዛሬን ያየነው በህይወት ያለነው ከአምላክ ምህረት እና ቸርነት የተነሳ ብቻ ነው 🙌። በበሽታ ፣ በአደጋ ወይም በሌላ ምክንያት ህይወታችንን አላጣንም። ዛሬም በህይወት አለን😇። ለዚህም አንዱ እና ብቸኛው ምክንያት ደግሞ እንዲሁ የሆነ ከእርሱ መልካምነት እና ቸርነት የሚነሳው የእርሱ ጥበቃ እና ክለላ ነው😊። ያለ አምላካችን እኛ ምንም ነን። እራሳችንን መጠበቅ እና ማቆየት አንችልም። ስለሁሉም ነገር አምላካችንን እናመሰግናለን።😇🙌🙏

ይህንን ብለን እንጨርስ!🙂

ስለሆነውም ስላልሆነውም እግዚአብሔር ይመስገን! 🙏🏼

ስለተሳካውም ስላልተሳካውም እግዚአብሔር ይመስገን! 🙏🏽

ስለጎደለውም ስለሞላውም እግዚአብሔር ይመስገን! 🙏🏾


ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን! 🙌😇🙏

◆ ቀጣይም ብዙ ነገሮች አሉ ፣ ብዙ challenge አለ። Internship + አንዳንድ አዳዲስ ፖሊሲዎች እና ሌሎችም። በተለይ ደግሞ የወደፊት ህይወትን ከመገንባት ጋር በተገናኘ ብዙ የሚጠብቀን ነገር አለ። ኧረ እንደውም አይቆጠርም 😁

በመጨረሻም አምላክ በሁሉም ነገራችን ከእኛ ጋር ይሁን 🙌! ትላንት የረዳን እና ያሻገረን አምላክ ዛሬም አይለየን 🙏። ደካማ ነን እና ያበርታን! በእያንዳንዱ የህይወት ጎዳናችን እና በምናልፍባቸው ተግዳሮቶች አምላክ ከእኛ ጋር ሆኖ አቅፎ ደግፎ ያሻግረን ያበርታን። 😇🙏

በድጋሚ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን! 🙌😇🙏

መልካም ጊዜ!

||
@ASTU_Network
37👎5😘2❤‍🔥1🙏1
ASTU Network ®️
Photo
#ዜና_ቴክኖሎጂ     #AI 🤖

ከዚህ በፊት ግዙፉ የአሜሪካው የኢ-ኮሜርስ ካምፓኒ አማዞን በታሪኩ ከፍተኛ የሆነውን ከAI ጋር የተገናኘ የሰራተኛ ቅነሳ ለማድረግ እንዳቀደ ማስታወቁን ዘግበን ነበር። በዚህም initially 14ሺ አከባቢ የሚሆኑ የስራ ቦታዎችን በAI ለመተካት ነው ያቀደው። በአጠቃላይ ስራቸው በAI የሚተኩ ሰራተኞች ቁጥር እስከ 30ሺህ እንደሚደርስም አሳውቋል። ካምፓኒው ይህንን ያሳወቀው በOctober 28 ነበር።

በዚህ በNovember ወር ደግሞ ወደ ትግበራ የገባ ሲሆን ፣ 14ሺህ የሚሆኑ ሰራተኞቹን ከስራ አሰናብቷል። ስራቸውንም በAI Automation መተካቱን ገልጿል። ከነዚህም መካከል ኢንጂነሮች ፣ ማናጀሮች ፣ ሳይንቲስቶች እና ሌሎች የካበተ ልምድ ያላቸው ሰራተኞች ሲገኙ ፣ 40% የሚሆኑት ሰራተኞች ሶፍትዌር ኢንጂነሮች እንደነበሩ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።

ከስራ የተሰናበቱ ሰራተኞችን የስራ ዘርፍ ስንመለከት:-
➲ ሶፍትዌር ኢንጅነሮች:-
በAWS (Amazon Web Service) ሲሰሩ የነበሩ core ዴቨሎፐሮች ፣
➲ ሳይንቲስቶች እና የAI ስፔሻሊስቶች:- በ Machine Learning እና በ Algorithm ዲዛይን እና ማበልፀግ (ግንባታ) የሰለጠኑ እና የካበተ ልምድ ያላቸው ፣
➲ ፕሮግራም ማናጀሮች እና ሌሎች ቴክኒካል ስራዎችን የሚሰሩ ሰራተኞችም የቅናሹ አካል ሆነዋል።

በዚህ በያዝነው የDecember ወር ስራቸው በAI የተተካባቸው በሺህ የሚቆጠሩ ሰራተኞች ለካምፓኒው ደብዳቤ በመጻፍ ቅሬታቸውን በማቅረብ "ሰራተኞችን በዚህ ፍጥነት እና ቁጥር በAI መተካት ብዙ ችግር እንደሚያስከትል" በመጥቀስ ካምፓኒው እየሰራ ያለውን ስራ ተችተዋል።

የአማዞን ዋና ስራ አስፈጻሚ 'CEO' Andy Jassy ይህ ስራዎችን በAI Automate የማድረግ እና ሰራተኛን በAI የመተካት ተግባር በቀጣይም እንደሚቀጥል ገልጿል። ለዚህም ካምፓነው ቢሊየን ዶላሮችን በAI መሰረተ ልማት ግንባታ ላይ እያፈሰሰ እንደሆነ ተናግሯል። በዋናነት Generative AI በትኩረት እየለማ እንደሚገኝም ጠቅሷል። Amazon አትራፊ ካምፓኒ እንደሆነ የጠቀሰው ስራ አስፈጻሚው ፣ ካምፓኒው ይሄንን እያደረገ ያለው ትርፉን ለመጨመር ሳይሆን አሰራሩን ለመቀየር ነው ሲል አክሏል። ካምፓኒው እንደ search ፣ personalization እና automation ያሉ AI-first initiative'ኦችን መተግበሩን እንደሚቀጥልም ገልጿል። ዋና ስራ አስፈጻሚው ይሄንን የካምፓኒው ተግባር ❝Necessary Transformation to Stay Competitive in the AI Era❞ ሲል ጠርቶታል።

📰 ዘገባውን አጠናቅሮ ያቀረበው ASTU Network ነው! 😎

|| @ASTU_Network
😭96😢3😁2🕊1💔1
#ዜና_መዝናኛ 😸

መልክ የሌላቸው ሰዎች ሥራ የመቀጠር እድላቸው እየቀነሰ መጥቷል ተባለ

ቢዝነስ ኢንሳይደር እንደዘገበው ከሆነ፣ መልክ ከዚህ ቀደም አስፈላጊ ባልነበረባቸው መስኮችም ቢሆን፣ መልካቸው ያነሰ (ወይም መልክ የጎደላቸው) ሰዎች ለሥራ የመቀጠር እድላቸው እየቀነሰ መጥቷል፦ በፍልተሮች፣ በአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ (AI) እና ርካሽ በሆኑ የሕክምና ሂደቶች ምክንያት የመጣው "የውበት ንረት" ለውበት ያለውን መስፈርት ከፍ አድርጎታል።

በዚህም ቀጣሪዎች 'አዲስነትንና ወጣትነትን' በከፍተኛ ደረጃ እየፈለጉ ሲሆን፣ ችሎታዎች ደግሞ ሁለተኛ ደረጃ እየሆኑ መጥተዋል ይላል ዘገባው።

#ፍሬሽመረጃ 😅

||
@ASTU_Network
😁101🗿1😘1
💁🏻‍♂️ Check out what's on ASTU Marketplace, order what you want, and get free delivery! 🤗

Headset
🎧 P9 Headset 
🎧 JBL Headset
🎧 U - Neckband
🎧 Sports
🎧 TUNE YG07
🔉 JBL Wireless Speaker

🔰 Mouse
🖱️ Wired Mouse 
🖱️ Wireless Mouse 

🔌 Dividers 
    ➦ Divider 1 
    ➦ Divider 2 
    ➦ Divider 3 

🎧 AirPods 
    ➦ Pro70 Digital AirPod 
    ➦ Pro 5S 
    ➦ Pro 6S 
    ➦ Pro 5S 🆕

🎧 Earphones
    ➦ Vivo
    ➦ Ruggas
Samsung
Yod
C-Type Earphone

💾 OTG, Flash & Cables 
    ➦ Dual OTG Flash 
    ➦ USB Flash 
    ➦ Cables (C-C, USB-C, USB-B) 
    ➦ OTG 

🔌 Mobile Chargers  
Model PL12 (USB-C) 
3 USB Outputs 
Samsung 45W Super Fast Charger
T-max Charger
T-max iPhone Charger
iPhone Charger Original

🏷️ Stickers

🛃 ORDER NOW! 🤗

        👉  Contact Us  👈          

    👇🏽 Click here & Join us 👇🏽

🇦 🇸 🇹 🇺 

🇲 🇦 🇷 🇰 🇪 🇹 🇵 🇱 🇦 🇨 🇪 



  🔖 𝗔𝗦𝗧𝗨 𝗠𝗮𝗿𝗸𝗲𝘁𝗽𝗹𝗮𝗰𝗲 🛒
3👍1
#የጥንቃቄ_መልዕክት‼️ 🐍😸

አሁን ከደቂቃዎች በፊት የሆነ ነገር ነው። ይሄ በምስሉ ላይ የምትመለከቱት እባብ ከዩኒቨርስቲው አስተዳደር ህንፃ (ቦርጫሙ ህንፃ) ፊት ለፊት ሲንቀሳቀስ ነበር። እኛም ይህ እባብ አድጎ ሰውን ከመንደፉ በፊት ❝ሳይቃጠል በቅጠል❞ ብለን ከዚህ አለም አሰናብተነዋል 🩸🙌🏽😂

ለማንኛውም እየተጠነቀቅን! 😅

በተለይ ጨለም ሲል እዛ አከባቢ የምትቀመጡ ካፕሎች ተጠንቀቁ! 🤣

@ASTU_Entertainment
👀10🙉6🤣21👎1🤯1🕊1
💁🏻‍♂️ Check out what's on ASTU Marketplace, order what you want, and get free delivery! 🤗

Headset
🎧 P9 Headset 
🎧 JBL Headset
🎧 U - Neckband
🎧 Sports
🎧 TUNE YG07
🔉 JBL Wireless Speaker

🔰 Mouse
🖱️ Wired Mouse 
🖱️ Wireless Mouse 

🔌 Dividers 
    ➦ Divider 1 
    ➦ Divider 2 
    ➦ Divider 3 

🎧 AirPods 
    ➦ Pro70 Digital AirPod 
    ➦ Pro 5S 
    ➦ Pro 6S 
    ➦ Pro 5S 🆕

🎧 Earphones
    ➦ Vivo
    ➦ Ruggas
Samsung
Yod
C-Type Earphone

💾 OTG, Flash & Cables 
    ➦ Dual OTG Flash 
    ➦ USB Flash 
    ➦ Cables (C-C, USB-C, USB-B) 
    ➦ OTG 

🔌 Mobile Chargers  
Model PL12 (USB-C) 
3 USB Outputs 
Samsung 45W Super Fast Charger
T-max Charger
T-max iPhone Charger
iPhone Charger Original

🏷️ Stickers

🛃 ORDER NOW! 🤗

        👉  Contact Us  👈          

    👇🏽 Click here & Join us 👇🏽

🇦 🇸 🇹 🇺 

🇲 🇦 🇷 🇰 🇪 🇹 🇵 🇱 🇦 🇨 🇪 



  🔖 𝗔𝗦𝗧𝗨 𝗠𝗮𝗿𝗸𝗲𝘁𝗽𝗹𝗮𝗰𝗲 🛒
4
📢 DSA Tutorial Alert — Queues & Trees!

💻 Join us this Sunday, December 7th for a focused session on two essential data structures every programmer must master.

We’ll break down the core concepts that boost your coding efficiency:

🔷 Queues
-> FIFO principle
-> Circular & Priority Queues

🌳 Trees
-> How tree structures organize data efficiently
-> BSTs, AVL Trees, and key traversal methods


This session is perfect for anyone improving their DSA skills or preparing for coding interviews. Come learn, practice, and build a stronger programming foundation.

🗓 Date: Dec 7 (Sunday)
Time: 3:00 LT
📍 Location: B513


⚠️Remember : NO PAYMENT — it’s totally FREE!


See you there 🚀

👥 Join us:
🔗 CSEC ASTU - LinkedIn
💬 CSEC ASTU - Telegram
▶️ CSEC ASTU - YouTube

#DataStructures #Queues #Trees #Algorithms #CodingCommunity #ASTU #TechSkills

|| @ASTU_Network
3👎1🙏1
🏟 FULL-TIME

(3rd Year)

SE 1 — 3 CSE

...🙂
😁21🔥9😭5
ASTU Network ®️
#ATTENTION🚨 ‎" በማርበርግ ቫይረስ ምክንያት ከዛሬ ህዳር 20/2018 ዓ.ም ጀምሮ ለ1 ሣምንት ትራንስፖርት ዝግ ይሆናል" - የዞኑ መንግስት ‎ ‎በጂንካ ተከስቶ ለሰዎች ሞት ምክንያት እየሆነ ያለዉን የማርበርግ ቫይረስ ስርጭትን ለመቆጣጠር ያስችል ዘንድ ወደ በሽታዉ መነሻ የአሪ ዞን የሚገባም ሆነ የሚወጣ የትራንስፖርት እንቅስቃሴ ለ1 ሣምንት ዝግ እንዲሆን በአሪ ዞን ዋና አስተዳዳሪ የሚመራ ግብር…
#Update

‎" የትራንስፖርት ክልከላዉ ተነስቷል" - የአሪ ዞን መንግስት ኮሚኒኬሽን

‎በጂንካ በተከሰተዉ የማርበርግ ቫይረስ ስርጭት ምክንያት ተጥሎ የነበረዉ የህዝብ ማመላለሻ ተሽከርካሪዎች እንቅስቃሴ ክልከላ መነሳቱን የአሪ ዞን መንግስት ኮሚኒኬሽን ኃላፊ አቶ ደምበላሽ አቦነሀሰ ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ተናግረዋል።

‎ለክልከላዉ መነሳት ምክንያት የሆነዉ አሁናዊዉ የማርበርግ ቫይረስ ስርጭት መቀነስና በትራንስፖርት መቋረጥ ምክንያት ማህበረሰቡ የእለት ተዕለት እንቅስቃሴ ላይ ከፍተኛ ጫና እያሳደረ መምጣቱን የዞኑ ግብረሃይል ከገመገመ በኋላ መሆኑን ገልፀዋል።

‎በመሆኑ ከነገ ቀን 27/2018 ዓ.ም ጀምሮ ክልከላው እንዲነሳ መወሰኑን  የገለፁት ኃላፊዉ ጉዞዎች ግን ከወትሮዉ በተለየ በጥንቃቄ መሆን እንዳለባቸውና በየመናኻሪያ የሚደረጉ የግንዛቤ ማስጨበጫና የጥንቃቄ ሂደቶች ተጠናክረዉ እንደሚቀጥሉ ተናግረዋል።

‎ሕብረተሰቡና የተሽከርካሪ ባለንብረቶችም ይህንኑ በመረዳት አስፈላጊውን ጥንቃቄ እንዲያደርጉም አቶ ደምበላሽ አሳስበዋል።

|| @ASTU_Network
5🙏3😭1
🎓 Is university life giving you more questions than answers?
Like, where did my motivation go?

Between lectures, deadlines, and trying to figure out your future, uni can feel overwhelming. But… what if it didn’t have to be?

We’re building a better university experience, and we need your ideas.

Imagine:

* 📱 A smart app for support, resources, and real student life hacks
* 🌐 A platform that helps you manage schedules and problems with ease
* 🫂 A space to connect, get help, or just vent about that 8 AM class
* 💡 Clear guidance for careers and time management

This isn’t just a survey — it’s your chance to help shape a platform made for students, by students.

📝 Quick, anonymous, and impactful
👉 Share your ideas here:
🔗 https://docs.google.com/forms/d/1vKfjhwjLrKEMzMII1qAHLJX2UKXMhjNE5PzWL1JX1cg/viewform

Let’s make university life better — together.
@CSEC_ASTU

#UniversityLife #StudentVoice #UniExperience #FutureOfLearning
2👌2
🏟 FULL-TIME

ASTU 3 — 1 KUE

... 🎉🦾🤗
.
🎉232🔥1👏1
Screen Magnifier for your phone! 📱🤗

To enjoy watching football 🏟
For reading 📖
Works without power need
☑️ Magnifies your screen

👉 Condition: New packed! 🤗

DM:
ScreenMag

@Astu_marketplace
4