ASTU Network ®️
4.17K subscribers
1.44K photos
32 videos
288 files
346 links
🛜 ASTU Network ®️

➲ Join us || @ASTU_Network ||
|| @ASTU_Network_Group ||

📚 Library: @ASTU_Network_Library

👁‍🗨 We are here to keep you updated!

➲ Admin 📩
👤 @NS_Nazu

Ⓝ Ŋazarene Ŝon [🥷]

|➲| @ASTU_Network
Download Telegram
Dear Students,

Greetings,

As we received the message from Ministry of Education, all students are required to enroll in at least one of the four courses offered under the 5 Million Coders Initiative. This program is an important national opportunity aimed at enhancing your digital skills and improving your competitiveness in the job market.

Please be informed that enrollment in at least one course is mandatory. Students who fail to enroll will not be allowed to sit for the final examination.

We will soon share a Google Form through which you will be required to submit proof of.

👁️‍🗨️ From CSE Department

|| @ASTU_Network
🤣152🙉2🤷‍♀1
በዩንቨርስቲያችን የጽዳት ዘመቻ በአንድነት፣ በአንድ ትብብር እንሳተፍ።
ሁላችንም እንደምናየው ዩኒቨርሲቲያችን በአሁኑ ጊዜ በሥነ ሕንፃ እና በውበት ግንባታ ላይ ይገኛል። ይህ ለእኛ ለቤተሰባቸው ታላቅ ደስታ ነው። ስለዚህ ግቢያችንን በአንድነታችን እናፅዳ። የግቢያችን ውበት የሁላችንም ነው።
ስለዚህ ነገ (29/11/2025G.C) ከ12፡30 እስከ 2፡00 በዚህ የፅዳት ዘመቻ ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተማሪዎች ከታች ባለው የጎግል ፎርም መመዝገብ ትችላላችሁ።

#የመሰብሰቢያ ቦታው አንፊ አጠገብ በሚገኘው "DS TV" ሲሆን ከ12:30 በፊት ተገናኝተን በሰዓቱ እንጨርሳለን።
BY GAASO እና ASTU STUDENT UNION የተደራጀ!

https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSd-7IE5RMEFq51fw6-4_8S1mcn9AWD_bfu78v8StnGD50ngGw/viewform?usp=dialog


©️ ASTU Students' Union

||
@ASTU_Network
5
©️ ASTU Students' Union

||
@ASTU_Network
Student name list.pdf
2.6 MB
Announcement:
Students listed above are informed that their certificates for participating in the ASTU Cleaning Campaign can be collected from Wednesday up to Friday at Block 302, Room 9, between 3:00–4:00 (night) local time.

©️ ASTU Students' Union

||
@ASTU_Network
#ATTENTION🚨

‎" በማርበርግ ቫይረስ ምክንያት ከዛሬ ህዳር 20/2018 ዓ.ም ጀምሮ ለ1 ሣምንት ትራንስፖርት ዝግ ይሆናል" - የዞኑ መንግስት

‎በጂንካ ተከስቶ ለሰዎች ሞት ምክንያት እየሆነ ያለዉን የማርበርግ ቫይረስ ስርጭትን ለመቆጣጠር ያስችል ዘንድ ወደ በሽታዉ መነሻ የአሪ ዞን የሚገባም ሆነ የሚወጣ የትራንስፖርት እንቅስቃሴ ለ1 ሣምንት ዝግ እንዲሆን በአሪ ዞን ዋና አስተዳዳሪ የሚመራ ግብር ሃይል መወሰኑን የዞኑ መንግስት ኮሚዩኒኬሽን መምሪያ ኃላፊ አቶ ደምመላሽ አቦነህ ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ተናግረዋል።

‎የቫይረሱ ስርጭት ከዕለት እለት አስከፊ እየሆነ በመምጣቱ የበሽታውን ስርጭት ለመቆጣጠር በአሪ ዞን ዋና አስተዳዳሪ የሚመራ ግብረሀይል ተቋቁሞ እየሰራ መሆኑን ገልጸዋል።

ኃላፊዉ እስካሁን በነበረው ሂደት ትምህርት ቤቶች የተዘጉና ፣ ሕዝብ የሚሰበሰብባቸዉ ጉዳዮች ላይ እቀባ የተጣለ ቢሆንም ስርጭቱን በሚፈለገዉ ልክ መግታት ባለመቻሉ የትራንስፖርት ዘርፉን ለ1 ሳምንት መዝጋት አስፈላጊ በመሆኑ ከዛሬ ህዳር 20/2018ዓም ጀምሮ ለ1 ሳምንት ዝግ እንዲሆን ግብረሀይሉ መወሰኑን ተናግረዋል።

‎ጂንካ ከተማን ጨምሮ ለሁሉም መዋቅር የትራፊክ ፍሰት እና የፀጥታ ዘርፍ አስተባባሪዎች ይህ መልዕክት መተላለፉንም አቶ ደምመላሽ አስታዉቀዋል።

‎በዚህ መሰረት ከክልል በወረደው አቅጣጫ መሰረት አገር አቋራጭ የህዝብ ትራንስፖርት ለ1 ሳምንት የታገደ ሲሆን በከተማ የሁለት እግር ተሽከርካሪዎችና የታክሲ አገልግሎት የሚሰጡ ተሽከርካሪዎች ብሎም በዞኑ ውስጥ የሚኖሩ የትራንስፖርት እንቅስቃሴዎች በቀጣይ ቀናት ውስጥ ውሳኔ እንደሚሰጥባቸው ገልፀዋል።

‎ኃላፊው አያይዘውም በአሁኑ ወቅት የማርበርግ በሽታ በአሪ ዞን ጂንካ ከተማ የተከሰተ ቢሆንም ጂንካ ለቅሶ መጥቶ የተመለሰ የሀዋሳ ከተማ ነዋሪ በበሽታዉ  መሞቱን መስማታቸዉንና የስርጭት መጠኑን ለመቀነስ ብሎም ለመቆጣጠር ዉሳኔዉ መተላለፉን በመግለፅ በዞኑም ሆነ ከዞኑ ዉጪ ያለ ሕብረተሰብ ይህን ተግባራዊ እንዲያደርግ ለቲክቫህ ኢትዮጵያ በሰጡት ቃል አሳስበዋል።

ቲክቫህ ኢትዮጵያ
ሀዋሳ
#TikvahEthiopiaFamilyHawassa

@tikvahethiopia
9😭6
Nothing to say 👐
.
😁14😭101
ASTU Network ®️
Nothing to say 👐 .
It's real-life experience and problem-solving tho... 🙄😁
.
😁112👀1
Yesterday 🥲

🏟 FULL-TIME

ASTU 2 — 6 AAU 🙂
.
😁61🤣36💔72😭2
ASTU Network ®️
Yesterday 🥲 🏟 FULL-TIME ASTU 2 — 6 AAU 🙂 .
#Fun 😸

ደሞኮ የሚገርመው 15 ደቂቃ እንኳን በትክክል ሳይሞላ እኮ ነው የመጀመሪያዎቹ ሶስት ጎሎች የገቡብን... ⚽️⚽️⚽️🥅🤣🤧
.
🤣34🙉103👀1
ኢትዮጲያ በዩጋንዳ 3 ለ 0 ተሸንፋለች

በምስራቅና መካከለኛው አፍሪካ ዋንጫ (ሴካፋ) ከ17 ዓመት በታች ውድድር በግማሽ ፍጻሜ ዩጋንዳ ኢትዮጵያን 3 ለ 0 አሸንፋለች።
የምድብ ውድድሩን በበላይነት በማጠናቀቅ ወደ ግማሽ ፍጻሜ ያለፈው የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን በዩጋንዳ አቻው ተሸንፏል።

በመጀመሪያው የጨዋታ አጋማሽ ተመጣጣኝ በሆነ ፉክክር ምንም ግብ ሳይቆጠር ቢጠናቀቅም በሁለተኛው አጋማሽ የዩጋንዳዎች ብሔራዊ ቡድን የተሻለ እንቅስቃሴ እንዳሳየ ተነግሮለታል።በዚህም 3 ግቦችን በማስቆጠር ዩጋንዳ አሸንፋለች።
የዩጋንዳ ግቦችን ተመስገን ከበደ (በራስ ላይ) እንዲሁም ኦዌን ሙኪሳ እና ኪሳክዬ አስቆጠረዋል።

|| @ASTU_Network
🤣143😢2
ASTU Network ®️
የዩጋንዳ ግቦችን ተመስገን ከበደ (በራስ ላይ)
#Fun 😸

In case you may not read and miss this part... 😹
.
🤣9😢2
Good morning, guys! 👋🌅😊

I just wanted to remind you that TODAY IS MONDAY — the first day of the week! 😁🥱🥲

Plus it's Dec 1, 2025 🫠. Only one month left until 2026 🤯. See how time flies! 🙆🏻‍♂ Mtsm... 🙍🏻‍♂💔

Anyways, have a good & productive day! 🙌
.
21😭6🍾2
#Ad

🚀 Don’t miss your chance to earn passive income! Rent your LinkedIn account and make your profile work for you.


Do you have 100+ linked in accounts if you have
📌 Rates:

Price List
100+ Followers --- Weekly: $8
200+ Followers --- Weekly: $10
300+ Followers --- Weekly: $13
400+ Followers --- Weekly: $16
500+ Followers --- Weekly: $18
600+ Followers --- Weekly: $19
700+ Followers --- Weekly: $20
800+ Followers --- Weekly: $22
900+ Followers --- Weekly: $23
1000+ Followers --- Weekly: $24
2000+ Followers --- Weekly: $26
Weekly payments every 7 days

Note :No trust issue !
💯💯💯People are really making money 💰 💰 💰 💰 💰 💰

If interested  DM t.me/carbanak_A
3
#ChatGPT

ChatGPT ከተለቀቀ 3 አመት ሞላው።
(November 30, 2022)

የChatGPT መለቀቅ ቴክኖሎጂን በከፍተኛ ሁኔታ የቀየረ ሲሆን AIን በዕለት ከዕለት ህይወታችን እንድንጠቀም እስችሎናል።

የChatGPTን ነገር Normal ሰው የሚረዳበት ልክ እና የግቢ ተማሪ የሚረዳበት ልክ ፍጹም የተለያየ ነው 😁... ምን እያልኩ እንደሆነ የሚያውቁት ያውቁታል! 🙌😅
.
😁32🎉74👍1
#NOTICE‼️

Dear Students,


This is to formally notify you that, due to an urgent academic staff meeting, all classes scheduled for December 2, 2025, have been cancelled.

Please confirm this information by contacting your teachers through your class representatives. All class representatives are requested to fulfill their responsibility by staying online and providing accurate information to their classmates.

Thank you! 🙌

Have a great day! 🤗

ASTU NETWORK ®️

||
@ASTU_Network
🎉1511🍾3😁2👍1🔥1
We have a big, wonderful and beautiful surprise for third-year students tonight 😁

But don't expect something big ☝️ ... Just take it easy and wait for us... lol😅

We will be here to reveal the surprise! 🤗😁
.
🤣17🤔72
ASTU Network ®️
We have a big, wonderful and beautiful surprise for third-year students tonight 😁 But don't expect something big ☝️ ... Just take it easy and wait for us... lol😅 We will be here to reveal the surprise! 🤗😁 .
#3rdYears 🫶🏽🔥

So here is the surprise!😁🎉


ዛሬ ህዳር 23 ነው! 🙂
ነገ ህዳር 24 የሶስተኛ አመት ተማሪዎች የASTUን Environment ከተቀላቀልን እና ያንን ሁሉ መንገድ መጥተን ብዙ ነገር አይተን አሳልፈን በእሳት ተፈትነን 😁 ድል ካደረግን ድፍን ሁለት አመት እናስቆጥራለን! 🙌😅

So today we're here not to talk about our struggles or our paths. But WE ARE HERE TO THANK & HONOUR GOD ALMIGHTY! 🤌🙏... ስላለፍንበት ውጣ ውረድ እና ፈተና ለማውራት ሳይሆን በቃ ፈጣሪን ለማመስገን ብቻ ነው እዚህ ያለነው 🙏😇

Nobody deserves to be alive today እንደስራችን እና ኑሮአችን ቢሆን 🤷‍♂️። ነገርግን አምላክ በምህረቱ እና ቸርነቱ ባለጠጋ ስለሆነ ዛሬም በህይወት አለን 😇። በዚህ ባሳለፍናቸው ሁለት አመታት ብዙ ነገሮች ተፈጥረዋል። ክፉም ደግም። ከሁለት አመት በፊት የነበሩ ዛሬ ግን የሌሉ ብዙ የምናውቃቸው ሰዎች አሉ ⚰️። እኛ ግን ዛሬም በህይወት አለን!🙌 ያም ሆነ ይህ ዛሬ በህይወት ያለነው ከእኛ የተነሳ ሳይሆን ከአምላክ ምህረት እና ቸርነት የተነሳ ብቻ እና ብቻ ነው።🙌😇

አሁን የኢንጂነሪንግ ተማሪዎች የዲፓርትመንታችንን የሁለተኛ እንዲሁም የአፕላይድ ተማሪዎች ደግሞ የሶስተኛ ሴሚስቴር ትምህርታችንን እየተከታተልን እንገኛለን 🙂። Btw next year GC ናቸው አፕላይዶች (ብሬ አስተምሩ ማለቱን ካላመረረበት)😁.. (በዚህ ጉዳይ ሌላ ጊዜ እንመለስበታለን!😁)

We're absolutely nothing without God's Grace and Mercy...🙅🏻‍♂ ABSOLUTELY NOTHING!🙅🏻 በራሴ ነው ለዛሬ የደረስኩት የሚል ካለ they need to get a life!🫵😁 You're nothing bro/sis. እያንዳንዷ እስትንፋስ ከአምላክ ዘንድ የተሰጠች ነፃ ስጦታ እንጂ ከአንተ/ቺ ስራ ወይም ህይወት የተነሳ አይደለም። Maybe atheist ካለ እና ይሄንን የማያምን ከሆነ (they gotta stop this dumb shiiit 🤓 ...respectfully 😂) i just want to tell them that አሁን ራሱ ይሄንን አላምንም የሚሉበትን እስትንፋስ የሰጠው አምላክ ነው! ፈጣሪ ነው! 🤨

ነገ እዚህ ግቢ ከገባን ድፍን ሁለት አመት ስለሚሞላን ይሄንን ጉዳይ በነገው እለት እንመለስበታለን! 😅

ለዛሬ ግን ይህንን ብለን እንጨርስ!🙂

ስለሆነውም ስላልሆነውም እግዚአብሔር ይመስገን! 🙏🏼

ስለተሳካውም ስላልተሳካውም እግዚአብሔር ይመስገን! 🙏🏽

ስለጎደለውም ስለሞላውም እግዚአብሔር ይመስገን! 🙏🏾


ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን! 🙌😇🙏

📖 ሰቆ. 3
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯

²² ያልጠፋነው ከእግዚአብሔር ምሕረት የተነሣ ነው፤ ርኅራኄው አያልቅምና።
²³ ማለዳ ማለዳ አዲስ ነው፤ ታማኝነትህ ብዙ ነው።


|| @ASTU_Network
124🔥15👎11🙏11🥰3🤯2👍1🤬1👌1💯1
ASTU Network ®️
#3rdYears... 🫶🏽🥹❤️‍🔥🔥 .
📑 የሁለተኛ አመት ANNIVERSARYን አስመልክቶ ከሶስተኛ አመት ተማሪዎች ህብረት (ሶ/ዓ/ተ/ህ) የተሰጠ ይፋዊ መግለጫ:- 😁

➲ ህዳር 24/2018 ዓ.ም ፣ አዳማ...

◆ ዛሬ ህዳር 24 ሁላችንም እንደምናውቀው ለእኛ ባች ተማሪዎች ልዩ የሚባል ቀን ነው🤗። ቀኑን ልዩ ያደረገው ደግሞ የASTUን Environment ከተቀላቀልን እና ያንን ሁሉ challenge አሳልፈን በመከራ ውስጥ አልፈን በእሳት ተፈትነን ድል አድርገን ሁለት ዓመት የደፈንበት ቀን መሆኑ ነው 🗿

◆ በእርግጥ በብዙ challenge ውስጥ ነው ያለፍነው ፣ ደግሞ እያለፍን ያለነው። ትምህርት ፣ የወደፊት ሀሳብ ፣ ህይወት በአጠቃላይ challenge አለው። 🙂 ነገርግን ትላንት እንዳልነው ብዙ ስለ challenge አናወራም። ይልቁንስ እያስቀጠለን ያለውን አምላካችንን እናመሰግናለን እንጂ! 🙌🙏

◆ ከ 2ሺህ በላይ ሆነን ጉዞአችንን ጀምረን ፣ አሁን 1ሺ አከባቢ ሆነን ነው እየተማርን ያለነው😅። በ2016 ዓ.ም ግቢ ስንገባ ከነበሩ ተማሪዎች ግማሽ የሚጠጉት አሁን የሉም 😁። አንዳንዱ በመጀመሪያ ሴሚስቴር pre engineering/applied የማይፈልገው ሲደርሰው ከግቢ ወጥቷል። አንዳንዱ pre engineering/applied ከገባ በኋላ የማይፈልገው school/department ሲደርሰው ከግቢ ወጥቷል። አንዳንዱ ደግሞ ትምህርቱ እና ፈተናው ከብዶት አቋርጧል 😐። ሌላው ደግሞ ተጭሯል!😭😁.... ምን እሱ ብቻ? አሁን ራሱ ዲፓርትመንት ከገባን በኋላ ለ second year summer እቤት ሄደው ያልተመለሱ ያቋረጡ ብዙ አሉ 😁። በእርግጥ ተማሪዎች አሁንም ማቋረጣቸውን ይቀጥላሉ... 🚶🏼‍♂‍➡️😂 በመጨረሻም ከየዲፓርትመንቱ የተወሰነ ሰው ይመረቃል! 🎓😅

የምንፈልገውን ዲፓርትመንት አግኝተን ሊሆንሞ ላይሆንም ይችላል። አሁን ደስተኛ ሆነን እየተማርን ሊሆንሞ ላይሆንም ይችላል። ምን ማድረግ እንዳለብን እያሰብን ሊሆንሞ ላይሆንም ይችላል። ነገርግን ምንም ቢሆን ምን የፈጠረን አምላክ ለአላማ እንደፈጠረን ስለምናውቅ አሁን የምናልፍበት መንገድ የዚያ አላማ አንዱ አካል እንደሆነ እናምናለን። 😊

ከሁሉም በላይ ደግሞ (ትላንትም እንዳልነው) እስከአሁን ድረስ በህይወት አለን 🙌። በህይወት ያለነው ደግሞ ስራችን መልካም ሆኖ ወይም በህይወት መኖር ተገብቶን ሳይሆን ከአምላክ የማያልቅ ምህረት እና ቸርነት የተነሳ ነው 😇። ብዙ ከእኛ የተሻሉ ትላንት የነበሩ ዛሬ ግን የሌሉ ብዙ ሰዎች አሉ። አምላክ ግን እስትንፋሱን አልከለከለንም። ዛሬም በተውሶ እስትንፋ አለን። አምላክ ይባረክ! 🙏🤗

በእርግጠኝነት እዚህ ግቢ ስንገባ የነበርንበት ቦታ ፣ የአስተሳሰብ እና የብስለት ደረጃ እና አሁን ያለንበት በምንም አይወዳደርም 🧠🦾። ASTU ብዙ ነገር አስተምሮናል 😁። ብዙ ለውጦናል ብዙ አብስሎናል። አድገናል ጠንክረናል 🦍። ህይወት ብዙ ነገር አስተምራናለች ፣ እያስተማረችንም ነው ደግሞም ታስተምራናለች። 🙂

አሁን ሌላ ብዙ ነገር ማውራት እንተው እና አምላካችንን ወደ ማመስገን ተመልሰን ፣ በደንብ አመስግነን አክብረን እዚህ ጋር እንጨርስ።🤗

ዛሬን ያየነው በህይወት ያለነው ከአምላክ ምህረት እና ቸርነት የተነሳ ብቻ ነው 🙌። በበሽታ ፣ በአደጋ ወይም በሌላ ምክንያት ህይወታችንን አላጣንም። ዛሬም በህይወት አለን😇። ለዚህም አንዱ እና ብቸኛው ምክንያት ደግሞ እንዲሁ የሆነ ከእርሱ መልካምነት እና ቸርነት የሚነሳው የእርሱ ጥበቃ እና ክለላ ነው😊። ያለ አምላካችን እኛ ምንም ነን። እራሳችንን መጠበቅ እና ማቆየት አንችልም። ስለሁሉም ነገር አምላካችንን እናመሰግናለን።😇🙌🙏

ይህንን ብለን እንጨርስ!🙂

ስለሆነውም ስላልሆነውም እግዚአብሔር ይመስገን! 🙏🏼

ስለተሳካውም ስላልተሳካውም እግዚአብሔር ይመስገን! 🙏🏽

ስለጎደለውም ስለሞላውም እግዚአብሔር ይመስገን! 🙏🏾


ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን! 🙌😇🙏

◆ ቀጣይም ብዙ ነገሮች አሉ ፣ ብዙ challenge አለ። Internship + አንዳንድ አዳዲስ ፖሊሲዎች እና ሌሎችም። በተለይ ደግሞ የወደፊት ህይወትን ከመገንባት ጋር በተገናኘ ብዙ የሚጠብቀን ነገር አለ። ኧረ እንደውም አይቆጠርም 😁

በመጨረሻም አምላክ በሁሉም ነገራችን ከእኛ ጋር ይሁን 🙌! ትላንት የረዳን እና ያሻገረን አምላክ ዛሬም አይለየን 🙏። ደካማ ነን እና ያበርታን! በእያንዳንዱ የህይወት ጎዳናችን እና በምናልፍባቸው ተግዳሮቶች አምላክ ከእኛ ጋር ሆኖ አቅፎ ደግፎ ያሻግረን ያበርታን። 😇🙏

በድጋሚ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን! 🙌😇🙏

መልካም ጊዜ!

||
@ASTU_Network
37👎5😘2❤‍🔥1🙏1