ASTU Network ®️
4.16K subscribers
1.44K photos
32 videos
288 files
346 links
🛜 ASTU Network ®️

➲ Join us || @ASTU_Network ||
|| @ASTU_Network_Group ||

📚 Library: @ASTU_Network_Library

👁‍🗨 We are here to keep you updated!

➲ Admin 📩
👤 @NS_Nazu

Ⓝ Ŋazarene Ŝon [🥷]

|➲| @ASTU_Network
Download Telegram
#Notice‼️

To all ASTU Parlama Members!

📆 Date: Nov 26, 2025 (Wednesday — Today)
🕓 Time: 3:00LT (Night)
📍 Location: B302 — Student Union Hall

👁️‍🗨️ Student Union Election Board Office

||
@ASTU_Network
🎧 P9 headset available on hand!

White Color!

Take it right now!

DM: P9🎧

@Astu_marketplace
ASTU Network ®️
Photo
#Update

#MarburgVirus 🦠

በዛሬው ዕለት በማርበርግ ቫይረስ ተጨማሪ ሁለት ሰዎች ህይወት ማለፉ ሪፖርት ተደረገ።

በዛሬው ዕለት በአጠቃላይ ሰባት ምርመራዎች የተከናወኑ ሲሆን በሁለት ሰዎች ላይ ቫይረሱ መገኘቱ እና የሁለት ሰዎች ህይወት ማለፉን ዕለታዊ የምርመራ ሪፖርቱ ጠቁሟል።

በአጠቃላይ በቫይረሱ ሳቢያ ህይወታቸው ያለፈ ዜጎች ቁጥር ወደ ሰባት ከፍ ብሏል።

እስካሁን 78 የላብራቶሪ ምርመራዎች የተከናወኑ ሲሆን በ 12 ሰዎች ላይ ቫይረስ መገኘቱ ተገልጿል።

|| @ASTU_Network
😭131👎1
Do you want stickers for your PC, phone, or anything else

We’ve got you covered! 🤗

Order any sticker you want—choose from the samples we’ve posted on our channel, or send us your own photos and designs.

🔗: [Click Here]

🛃 Hurry and order now!

DM:
Stickers

JOIN US 👇

@Astu_marketplace
🥱1
💁🏻‍♂️ Check out what's on ASTU Marketplace, order what you want, and get free delivery! 🤗

Headset
🎧 P9 Headset 
🎧 JBL Headset
🎧 U - Neckband
🎧 Sports
JBL Wireless Speaker

🔰 Mouse
🖱️ Wired Mouse 
🖱️ Wireless Mouse 

🔌 Dividers 
    ➦ Divider 1 
    ➦ Divider 2 
    ➦ Divider 3 

🎧 AirPods 
    ➦ Pro70 Digital AirPod 
    ➦ Pro 5S 
    ➦ Pro 6S 
    ➦ Pro 5S 🆕

🎧 Earphones
    ➦ Vivo
    ➦ Ruggas
Samsung
Yod

💾 OTG, Flash & Cables 
    ➦ Dual OTG Flash 
    ➦ USB Flash 
    ➦ Cables (C-C, USB-C, USB-B) 
    ➦ OTG 

🔌 Fast Chargers  
Model PL12 (USB-C) 
3 USB Outputs 
Samsung 45W S.Fast Charger
T-max Charger

🏷️ Stickers

🛃 ORDER NOW! 🤗

        👉  Contact Us  👈          

    👇🏽 Click here & Join us 👇🏽

🇦 🇸 🇹 🇺 

🇲 🇦 🇷 🇰 🇪 🇹 🇵 🇱 🇦 🇨 🇪 



  🔖 𝗔𝗦𝗧𝗨 𝗠𝗮𝗿𝗸𝗲𝘁𝗽𝗹𝗮𝗰𝗲 🛒
3
ASTU Network ®️
Photo
#Update

#MarburgVirus 🦠

በትላንትናው ዕለት የ1 ሰው ህይወት በማርበርግ ቫይረስ አልፏል።

በአጠቃላይ ቫይረሱ ተገኝቶባቸው ህይወታቸው ያለፈ ሰዎች ቁጥር 8 ደርሷል።

44 የላብራቶሪ ምርመራ ተደርጎ ቫይረሱ የተገኘበት ሰው የለም።

|| @ASTU_Network
💔71😁1
🛑 #የጥንቃቄ_መልዕክት‼️

#MarburgVirus 🦠

በአዳማ ከተማ በማርበርግ ቫይረስ በሽታ የተጠረጠረ ግለሰብ እንደተገኘ እና በዚህ ሰዓት ህክምና እየተደረገለት እንደሆነ ጭምጭምታዎች በስፋት እየተነገሩ ይገኛሉ።

በዚህ ጉዳይ የሚመለከተው የመንግስት አካል ማረጋገጫ ባይሰጥም ፣ በስፋት እየተነገረ ያለ ነገር ነው። አብዛኛውን ጊዜ የሚመለከተው አካል በአፋጣኝ መረጃ እንደማይሰጥ ይታወቃል።

በመሆኑም ተማሪዎች ከፍተኛ ጥንቃቄ እንድታደርጉ እናሳስባለን!

ወደ ፈጣሪያችን በየሃይማኖታችን እንጸልይ 🙏 ፤ ደግሞ ሁሌም ጥንቃቄ አይለየን!

ፈጣሪ ይጠብቀን! 🙏

🦠 የማርበርግ ቫይረስ በሽታ ምልክቶችን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ 👇
🔗 Link: https://t.me/ASTU_Network/2265


እራሳችንን እንጠብቅ! 🙏

||
@ASTU_Network
👀229🙏2🙉2
Dear Students,

Greetings,

As we received the message from Ministry of Education, all students are required to enroll in at least one of the four courses offered under the 5 Million Coders Initiative. This program is an important national opportunity aimed at enhancing your digital skills and improving your competitiveness in the job market.

Please be informed that enrollment in at least one course is mandatory. Students who fail to enroll will not be allowed to sit for the final examination.

We will soon share a Google Form through which you will be required to submit proof of.

👁️‍🗨️ From CSE Department

|| @ASTU_Network
🤣152🙉2🤷‍♀1
በዩንቨርስቲያችን የጽዳት ዘመቻ በአንድነት፣ በአንድ ትብብር እንሳተፍ።
ሁላችንም እንደምናየው ዩኒቨርሲቲያችን በአሁኑ ጊዜ በሥነ ሕንፃ እና በውበት ግንባታ ላይ ይገኛል። ይህ ለእኛ ለቤተሰባቸው ታላቅ ደስታ ነው። ስለዚህ ግቢያችንን በአንድነታችን እናፅዳ። የግቢያችን ውበት የሁላችንም ነው።
ስለዚህ ነገ (29/11/2025G.C) ከ12፡30 እስከ 2፡00 በዚህ የፅዳት ዘመቻ ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተማሪዎች ከታች ባለው የጎግል ፎርም መመዝገብ ትችላላችሁ።

#የመሰብሰቢያ ቦታው አንፊ አጠገብ በሚገኘው "DS TV" ሲሆን ከ12:30 በፊት ተገናኝተን በሰዓቱ እንጨርሳለን።
BY GAASO እና ASTU STUDENT UNION የተደራጀ!

https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSd-7IE5RMEFq51fw6-4_8S1mcn9AWD_bfu78v8StnGD50ngGw/viewform?usp=dialog


©️ ASTU Students' Union

||
@ASTU_Network
5
©️ ASTU Students' Union

||
@ASTU_Network
Student name list.pdf
2.6 MB
Announcement:
Students listed above are informed that their certificates for participating in the ASTU Cleaning Campaign can be collected from Wednesday up to Friday at Block 302, Room 9, between 3:00–4:00 (night) local time.

©️ ASTU Students' Union

||
@ASTU_Network
#ATTENTION🚨

‎" በማርበርግ ቫይረስ ምክንያት ከዛሬ ህዳር 20/2018 ዓ.ም ጀምሮ ለ1 ሣምንት ትራንስፖርት ዝግ ይሆናል" - የዞኑ መንግስት

‎በጂንካ ተከስቶ ለሰዎች ሞት ምክንያት እየሆነ ያለዉን የማርበርግ ቫይረስ ስርጭትን ለመቆጣጠር ያስችል ዘንድ ወደ በሽታዉ መነሻ የአሪ ዞን የሚገባም ሆነ የሚወጣ የትራንስፖርት እንቅስቃሴ ለ1 ሣምንት ዝግ እንዲሆን በአሪ ዞን ዋና አስተዳዳሪ የሚመራ ግብር ሃይል መወሰኑን የዞኑ መንግስት ኮሚዩኒኬሽን መምሪያ ኃላፊ አቶ ደምመላሽ አቦነህ ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ተናግረዋል።

‎የቫይረሱ ስርጭት ከዕለት እለት አስከፊ እየሆነ በመምጣቱ የበሽታውን ስርጭት ለመቆጣጠር በአሪ ዞን ዋና አስተዳዳሪ የሚመራ ግብረሀይል ተቋቁሞ እየሰራ መሆኑን ገልጸዋል።

ኃላፊዉ እስካሁን በነበረው ሂደት ትምህርት ቤቶች የተዘጉና ፣ ሕዝብ የሚሰበሰብባቸዉ ጉዳዮች ላይ እቀባ የተጣለ ቢሆንም ስርጭቱን በሚፈለገዉ ልክ መግታት ባለመቻሉ የትራንስፖርት ዘርፉን ለ1 ሳምንት መዝጋት አስፈላጊ በመሆኑ ከዛሬ ህዳር 20/2018ዓም ጀምሮ ለ1 ሳምንት ዝግ እንዲሆን ግብረሀይሉ መወሰኑን ተናግረዋል።

‎ጂንካ ከተማን ጨምሮ ለሁሉም መዋቅር የትራፊክ ፍሰት እና የፀጥታ ዘርፍ አስተባባሪዎች ይህ መልዕክት መተላለፉንም አቶ ደምመላሽ አስታዉቀዋል።

‎በዚህ መሰረት ከክልል በወረደው አቅጣጫ መሰረት አገር አቋራጭ የህዝብ ትራንስፖርት ለ1 ሳምንት የታገደ ሲሆን በከተማ የሁለት እግር ተሽከርካሪዎችና የታክሲ አገልግሎት የሚሰጡ ተሽከርካሪዎች ብሎም በዞኑ ውስጥ የሚኖሩ የትራንስፖርት እንቅስቃሴዎች በቀጣይ ቀናት ውስጥ ውሳኔ እንደሚሰጥባቸው ገልፀዋል።

‎ኃላፊው አያይዘውም በአሁኑ ወቅት የማርበርግ በሽታ በአሪ ዞን ጂንካ ከተማ የተከሰተ ቢሆንም ጂንካ ለቅሶ መጥቶ የተመለሰ የሀዋሳ ከተማ ነዋሪ በበሽታዉ  መሞቱን መስማታቸዉንና የስርጭት መጠኑን ለመቀነስ ብሎም ለመቆጣጠር ዉሳኔዉ መተላለፉን በመግለፅ በዞኑም ሆነ ከዞኑ ዉጪ ያለ ሕብረተሰብ ይህን ተግባራዊ እንዲያደርግ ለቲክቫህ ኢትዮጵያ በሰጡት ቃል አሳስበዋል።

ቲክቫህ ኢትዮጵያ
ሀዋሳ
#TikvahEthiopiaFamilyHawassa

@tikvahethiopia
9😭6
Nothing to say 👐
.
😁14😭101
ASTU Network ®️
Nothing to say 👐 .
It's real-life experience and problem-solving tho... 🙄😁
.
😁112👀1
Yesterday 🥲

🏟 FULL-TIME

ASTU 2 — 6 AAU 🙂
.
😁61🤣36💔72😭2
ASTU Network ®️
Yesterday 🥲 🏟 FULL-TIME ASTU 2 — 6 AAU 🙂 .
#Fun 😸

ደሞኮ የሚገርመው 15 ደቂቃ እንኳን በትክክል ሳይሞላ እኮ ነው የመጀመሪያዎቹ ሶስት ጎሎች የገቡብን... ⚽️⚽️⚽️🥅🤣🤧
.
🤣34🙉103👀1
ኢትዮጲያ በዩጋንዳ 3 ለ 0 ተሸንፋለች

በምስራቅና መካከለኛው አፍሪካ ዋንጫ (ሴካፋ) ከ17 ዓመት በታች ውድድር በግማሽ ፍጻሜ ዩጋንዳ ኢትዮጵያን 3 ለ 0 አሸንፋለች።
የምድብ ውድድሩን በበላይነት በማጠናቀቅ ወደ ግማሽ ፍጻሜ ያለፈው የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን በዩጋንዳ አቻው ተሸንፏል።

በመጀመሪያው የጨዋታ አጋማሽ ተመጣጣኝ በሆነ ፉክክር ምንም ግብ ሳይቆጠር ቢጠናቀቅም በሁለተኛው አጋማሽ የዩጋንዳዎች ብሔራዊ ቡድን የተሻለ እንቅስቃሴ እንዳሳየ ተነግሮለታል።በዚህም 3 ግቦችን በማስቆጠር ዩጋንዳ አሸንፋለች።
የዩጋንዳ ግቦችን ተመስገን ከበደ (በራስ ላይ) እንዲሁም ኦዌን ሙኪሳ እና ኪሳክዬ አስቆጠረዋል።

|| @ASTU_Network
🤣143😢2
ASTU Network ®️
የዩጋንዳ ግቦችን ተመስገን ከበደ (በራስ ላይ)
#Fun 😸

In case you may not read and miss this part... 😹
.
🤣9😢2